About 129 channels for "lij Bini tube"

Searched among 17,431,334 Youtube Channels in global.
Subscribers
10K-50K50K-100K100K-200K200K-500K500K-1M1M+2M+
-
Views/7days
10K+50K+100K+200K+500K+1M+
-
Super Chat
$5,000+$10,000+$50,000+
-
Live Viewers
1K+3K+5K+10K+20K+30K+
-
Last promotion
Past 7 daysPast 15 daysPast 30 daysPast 180 daysBefore past 30 days
Country
United StatesSouth KoreaJapanTaiwanIndonesiaViet NamIndia
Relevance

Axum Tube / አክሱም ቲዩብ

አክሱም ቲዪብ የታላቋን ኢትዮጵያ ስልጣኔ ፣ ዕውቀት ፣ ስነ ስርዐት እና ጥበብ ለልጆቿ እንዲሁም ለአለም ህዝብ ለማሳየት የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነው። ቻናሉ በረከት ያሉ ይዘት ያላቸውን መረሀ ግብሮችን ያካተተ ሲሆን በታሪክ ፣ በአዳዲስ መረጃዎች ፣ በትምህርት ፣ በወቅታዊ እና በተለያዩ ለህይወት ጠቃሚ በሆኑ ጉዳዮች ላይ አተኩሮ ይሰራል። ይህን በርካታ ይዘት ያለውን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናሉ ቤተሰብ በመሆን እንዲሁም የደወል ምልክቱን በመጫን በቻናሉ የሚለቀቁ አዳዲስ ጠቃሚ መረጃዎች በየጊዜው ማግኘት ይችላሉ። አክሱም ቲዩብ / Axum Tube
  • 251K subscribers,
  • 1.1K videos
Views/7days10,630
Like/Views5.4%
Last Updated7일 전

Lij Bini Tube

ሰላማችሁ ይብዛላችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን! ስሜ ቢንያም (ልጅ ቢኒ) ነው:: በዚህ የዩቲዩብ ቻናል ውስጥ ስለ ሀገራዊ ጉዳዮች: ማህበራዊ : ሀይማኖታዊ እንዲሁም በቀላል መንገድ ገንዘብ ሊያስገኙን የሚችሉ መንገደችን እናያለን ወደው እና ፈቅደው ስለመጡ ከልብ እያመሰገንኩኝ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም እንድትሆንልን የሁላችሁም ፀሎት አይለያት:: መልካም ማድረግ መልካም፡ነው በምድር የምናደርገው መልካም ነገሮች በሰማይ ደሞዝ ሆኖ ይከፈለናል ስለዚህ ምንግዜም መልካም ነገር ለማድረግ እንሞክር።
  • 416K subscribers,
  • 452 videos
Super ChatUS$2,826
Like/Views9.9%
Last Updated일 년 전

Zena Jokers

ዘና ጆከርስ “ Zena Jokers “ በኢትዮጵያ ዉስጥ ከሚሰሩ አዝናኝ ቻናሎች አንዱ ነዉ፡፡ በፕራንኮች፣ ቃለ መጠይቆች፣ አጫጭር ወጎችና አጠቃላይ አዝናኝ ቪዶዎች እንለቃለን፡፡ ለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይጠብቃችሁ፡፡ እንደ ሁል ጊዜ ሳናዉቅ ለምንሰራዉ ስተት ከልብ ይቅርታ እንጠይቃለን፡፡ለመዝናናት ይህን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ይቀላቀሉን ፡፡ Zena Jokers is a Channel Which focus on prank and comedy. Performing on streets . Join us as we take the magic right out on the street where people don't expect camera. We film Prank with hidden cameras in a random environment where nobody expects it, thats when it becomes a real. the only thing you have to do is #SUBSCRIBE# ZENA JOKERS "ዘና ጆከርስ" የእናንተ አስተያየት ለእኛ ብርታት ስለሆነ ሀሳቦዎን ያጋሩን፡፡ እዉነተኛ ታሪክ ወደ ፕራንክ ለዉጠን የምንሰራ ሲሆን አንዳንደ ለምንሰራቸዉ ስተቶች እንደሁሌም ይቅርታ እንጠይቃለን ፡፡ Please make sure to subscribe #ZENA JOKERS Thank You!
  • 293K subscribers,
  • 265 videos
Views/7days75,720
Super ChatUS$159
Like/Views4%
Last Updated11일 전

Addis kememoch

Telegeram @Addiskememoch This is Ethiopian Youtube channel focusing on creating societal conversations through reality shows that majorly sensitizes the youth and the current generation at large on current issues.Our main focus is to educate through entertainment and empower as well.Kindly subscribe ,hit the notification button.
  • 229K subscribers,
  • 179 videos
Views/7days123,417
Super ChatUS$81
Like/Views8.1%
Last Updated4일 전

ልቦና ቲዩብ Libona Tube

ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ ቤተሰቦቼ ወንድማችሁ ያብስራ ማቴዎስ ነኝ ...ስለምትከታተሉኝ እንዲሁም ስለምትሰጡኝ ምክርና አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ። እንዲሁም ቤተሰብ ያልሆናችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ ብታደርጉኝ እጅጉን ደስ ይለኛል የደውል ምልክቷንም ብትጫኑ ዘወትር በሳምንት 4 ጊዜ የምለቃቸው ቪዲዮዎች በቶሎ እንደሚደርሶ ያረጋግጣሉ።
  • 169K subscribers,
  • 112 videos
Like/Views5.1%
Last Updated9달 전

Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ

First of all, I would like to thank you for subscribing to my channel and for making it accessible to others. The YouTube channel is the channel of my singer and teacher Lulseged, and there are a lot of useful surveys on this channel. በመጀመሪያ አክብራችሁኝ ቻናሌን ሱብስክራይብ በማድረግ እንዲሁም ለሌሎች እንዲዳረስ ስላደረጋችሁ ከፍ ያለ ምስጋናና ክብር ለእናንተ አቀርባለሁ። ዩቲዩብ ቻናሉ የእኔ የዘማሪና መምህር ሉልሰገድ ጌታቸው ቻናል ሲሆን በዚህ ቻናል ላይ እጅግ በርካታ የሚጠቅሙ ዳሰሳዎች ይገኙበታል።
  • 471K subscribers,
  • 966 videos
Views/7days36,131
Super ChatUS$1,022
Like/Views5.7%
Last Updated6일 전

Kesis Hailemelekot Girma Tube

ይህ ቻናል የቀሲስ ኃይለመለኮት ግርማ ወንድሙ ትክክለኛው ቻናል ሲሆን እዚህ ቻናል ውስጥ በመሠረታዊ ምድብ በሦስት የተከፈሉ አባላት ይኖራሉ፡፡ አንደኞቹ፤ ከዚህ ቀደም ጭራሽ የአምልኮተ እግዚአብሔርን ትምህርቶች አግኝተው የማያውቁ፣ መንፈስ ማለት ከውስጥ ሳይሆን ከውጪ ያለ ጠላት እንደሆነ በተለምዶ የሚያስቡ፣ በቤት ጸሎት ቦታ አዘጋጅተው መስገድ መንበርከክ ያልጀመሩ ናቸው፡፡ ሁለተኛዎቹ፤ አስቀድሞ የመልአከ መንክራት መምህር ግርማን ትምህርት ተከታትለው ጥሩ መረዳትን የያዙ፣ ስለ ክፉ መንፈሶች ዘርፈ ብዙ የጥፋት ዘዴና ውጊያ የተገነዘቡ፣ የአምልኮትን ልምምድና ወደ ጽድቅ መንገድ የሚመራውን ትግል የጀመሩ፣ ተጨማሪ መረጃዎችንና ልምዶችን ከዚህ ቻናል ለማግኘት የተቀላቀሉ አሉ፡፡ ሦስተኛዎቹ፤ በመንፈሳዊው ዓለም ያለውን የብርሃንና የጨለማ ኃይል ጦርነት አስርጸው በእጅጉ ያወቁ፣ ለረጅም ዓመታት በመስገድ በመጸለይና መናፍስትን በመፋለም ብዙ ልምድ ያካበቱ፣ እያንዳንዷን ሰኮንድና የሕይወት ክስተትን በንቃት የሚያዩ፣ በዓይን ከሚታዩ ነገራት ጀርባ ያለውን በሥጋ የማይታይ የዲያቢሎስ ፈተና የሚያዩ፣ ፍጹም ከዘልማዳዊ አስተሳሰብና ሕይወት የተላቀቁ እና ክርስትናን እያወሩ ሳይሆን እየኖሩ ያሉ ደግሞ ሰዎች አሉ፡፡ እዚህ ቻናል ውስጥ ታዲያ የሚተላለፈውን አንድ ትምህርት፤ መንፈስ ቅዱስ ሦስት ቦታ እየበተነ ለሁሉም በሰዓቱ የተፈቀደለትን ያህል እንዲገነዘብ የእግዚአብሔር ኃይል ድንቅ ሥራውን ያከናውናል፡፡ Subscribe, Share, Like, Comment እያደረጋችሁ ላልሰሙት አሰሙ ላልነቁ አንቁ! መንፈሳዊነት ይብለጥ! የማዳመጥ ጊዜ ላይ ነን!!!
  • 97K subscribers,
  • 54 videos
Views/7days21,488
Like/Views9.8%
Last Updated한 달 전

Ethio Family Tube

DISCLAIMER I am not a medical professional. the information provided in this video should not be substituted for the advice of an appropriately qualified and licensed health care provider. the information purposes only . please check with your physician if you have health questions or concerns . Although I attempt to provide accurate and up to date information , no guarantee is made that effect. knowledge is power . information is liberating. education is the premise of progress , in every society, in every family. /Kofi Annan The you tube content is subject to charge at any time with out notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it. Family radio tube
  • 181K subscribers,
  • 233 videos
Views/7days5,306
Super ChatUS$127
Like/Views6%
Last Updated16일 전

mekde tube

ሰላምውድና የተከበራችሁ የመቅዲ you tube channel ተከታታዮች ሰላማችሁ ይብዛልኝ የምናውቀውን የምንማርበትሲደብረን ፈታ የምንልበት ካጠፋው ልትመክሮኝ እንጂ ስድብ እንዲሁም ስለዘር ስለሀይማኖት እንዲሁም ስድብ ነክ ነገሮች ፍፁም የተከለከለ ነው የምንከባበረው ሰው በመሆናችን ብቻ ነው።ኢትዮጵያዊነታችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏💚💛💓😍subscribe ማድረጋችሁን አትርሱ😍
  • 5.1K subscribers,
  • 511 videos
Super ChatUS$60
Like/Views3.8%
Last Updated9달 전

ንቁ ሚዲያ Niku Midea (ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ)

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000 2975 55549 ንቁ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ የፀሎትና መርከብ መርዳት ለምትፈልጉ በአካውንት አማካይነት የበኩልዎን አስተዋጽኦ ያድርጉ ! #ይህ_ቪዲዮ_በFacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_እባክዎን_አካውንትዎ_እንዳይዘጋቦት_Facebook_ላይ_አይጫኑት​​#growth #orthodox ✅የቴሌግራም ቁጥሬ ይህ ነው join አድርጉ https://t.me/joinchat/ChpwxELgGpE4djFdmOdvPQ ንቁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር ✅የማህበሩ አባል መሆን ለምትፈልጉ ስፖንሰር የምታደርጉ የዋሳፕ በዚህ ሊንክ ይግቡ👉https://chat.whatsapp.com/JJfoncjwiZiLgGT2N6QoFU ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር ለበለጠ መረጃ የማህበሩን አድሚኖች በወትሳብና በኢሞ ብቻ ይደውሉልን አልያም በተቀመጠው የወትሳብ ሊንክ join አድርገው ይግቡና ያግኙን +49 1521 37 06 500 +2519 44 274 294 +966 5 37 02 86 64 +966 54 007 9927 +49 1766 68 68 741 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ንቁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር የFacebook page 👉🏻ንቁ-የወንጌል ትምህርት በፌስቡክ መልስ በኮሜንት።#growth #orthodox
  • 249K subscribers,
  • 2.6K videos
Views/7days14,189
Super ChatUS$176
Like/Views6.4%
Last Updated4일 전

ሐዲስ ዜማ ቲዩብ 2 -Haddis zema tube 2

ሰላም አዲስ መስፍን እበላለሁ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር አቀናባሪ ነኝ በዚህ የሐዲስ ዜማ 2 የዩቲዩብ ቻናል መንፈሳዊ ዝማሬ መስራት ለሚፈልጉ እህት ወንድሞቼ ሙያዊ እገዛ ማለትም ዝማሬ ለመስራት ማሟላት የሚጠበቅባቸውን እና ማወቅ ያለባቸውን እውቀቶች መንፈሳዊ ይዘቱን ባለቀቀ መልኩ የማስተምርበት እና አዳዲስ ዘማሪያንን በዝማሬያቸው ቤተክርስቲያንን እንዲያገለግሉ የማግዝበት መንፈሳዊ ቻናል ነው ዝማሬ ለመስራት በስልክ 0985023778 Telegram @haddiszema Tiktok haddiszema ቤተሰብ ይሁኑ አዳዲስ ዘማሪያንን እናግዝ ቤተክርስቲያናችንን እናገልግል::
  • 73K subscribers,
  • 180 videos
Views/7days351
Like/Views12.1%
Last Updated한 달 전

እፎይ

Welcome to our channel. For more information contact us:- ethiopia041@gmail.com
  • 190K subscribers,
  • 1.1K videos
Views/7days257
Like/Views7.1%
Last Updated3일 전

ሊቀ ዲያቆናት ነቢዩ ሳሙኤል-NEBIYU SAMU'EL TUBE

ይህ ቲዩብ የእኔ የዘማሪ ሊቀ ዲያቆናት ነቢዩ ሳሙኤል ቻናል ሲሆን በዚህ የዩቲዩብ ቻናል ላይ አዳዲስ እና ቆየት ያሉ መንፈሳዊ መዝሙሮች ስብከቶች በተለያዩ ዓውደ ምህረቶች የምዘምራቸውን ዝማሬዎች የማስተላልፍበት ቲዩብ መሆኑን በአክብሮት እገልፃለሁ።
  • 72K subscribers,
  • 152 videos
Views/7days19,175
Super ChatUS$61
Like/Views3.1%
Last Updated13일 전

Endu&edu እንዱ እና ኤዱ

ሰላም እንዴት ሰነበታችሁ ይህ የኔ የዘማሪ ዲ/ን እንዳለ ደረጀ እና የክብርት ባለቤቴ ኤደን የህይወት ተሞክሮዎቻችንን ለእናንተ የምናስተላልፍበት ገፅ ነዉ እንሁም በዚህ ቻናላችን አዝናኝ አስቂኝ እና አሳዛኝ ገጠመኞች በሪያሊቲ ሾዉ አቅርበናል ኑ የዚህ ቤተሰብ አካል ይሁኑ።
  • 40K subscribers,
  • 110 videos
Like/Views3.3%
Last Updated21일 전

ማይ ሚዲያ My Media

ይህ የናንተዉ ማይ ሚዲያ ነዉ በማይ ሚዲያ ወቅታዊ ርዕሰ ጉዳዮች ይዳሰሳሉ ሀገራዊ እና ሀይማኖታዊ መልዕክቶች ይተላለፋሉ በማይ ሚዲያ የመረጃ ጥምዖትን ያርኩ !
  • 23K subscribers,
  • 72 videos
Like/Views4.6%
Last Updated5일 전

Sambe Tube ሰንበት ትምህርት ቤቴ

Hi God's Family Peace be with you where God is, the lesson I will be passing through on the YouTube channel is the gospel, the song, the hospitality of Abraham and the various teachers and programs that renew our lives You are invited to follow up, as the Sambe YouTube Channel teacher offers you things don't forget to SUBSCRIBE LIKE SHARE Maatiwwaa waaqayyoo bakkuma jirtanitti nageenyi waaqayyoo isiniif haa bayyatuuti nagaa jirttuu karaa sambe tube kan isiniif darbu Barnoota wangelaa,Faarfanna,keessumma abrahaam,fi wantoota barnoota ta'aniifi lubbuu keenya boqochiisaani wam ta'eef sambe tube akka hordofttan afeeramtaniittu SUBSCRIBE LIKE SHARE GOCHUU HIN DAGATINAA
  • 40K subscribers,
  • 1.1K videos
Views/7days1,418
Like/Views7.1%
Last Updated4일 전

Akiyamos አኪያሞስ

AKIYAMOS TUBE is an Ethiopian orthodox tewahedo spiritual songs channel we delivered spiritual song and sibket of orthodox tewahedo for worldwide, our channel have legal license if any issues about our videos we can take all responsibilities. WARNING!! The unauthorized download and re-post on any social media, reproduction or distribution of this copyrighted work is illegal አኪያሞስ ቲዩብ በዓለም ዙሪያ የኦርቶዶክስ tewahedo መንፈሳዊ መዝሙር እና ስብከት የምናስተናግድበት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መንፈሳዊ መዝሙሮች ቻናል ነው ፡፡ ስለእኛ ቪዲዮ ምንም አይነት ችግር ቢፈጠር ሁሉንም ሃላፊነቶች መውሰድ የምንችል ህጋዊ ፈቃድ አለን ፡፡ ማስጠንቀቂያ !! ያልተፈቀደ ማውረድ እና በማናቸውም በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ፣ የዚህ ቅጂ መብት መባዛት ወይም ማሰራጨት ሕገወጥ ነው
  • 36K subscribers,
  • 54 videos
Like/Views6.8%
Last Updated한 달 전

ሱላማጢስ ማርያም sulamaxis maryam

#ሱላማጢስ ፦ የቃሉ ትርጉም ..ሰላማዊት ፤ የሰላም መገኛ ማለት ነው ። ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ 📌 ይህን አብነት አርገን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ሱላማጢስ ብለን እንጠራታለን ። ለምን ቢባል ... የእውነተኛው ሰላም ( የሰላም አለቃ ) የክርስቶስ እናት ናትና ክርስቶስን የሰላም አለቃ ብለን ከጠራነው እናቱን ደግሞ የሰላም መገኛ ብለን የመጥራት ግዴታ አለብን ። ኢሳ.9÷6 የሰላሟ እመቤት ሕይወት የዚህ መግለጫ ነው ። ፍጹም ትሁት ናት ለዚህም ነው በቤተ መቅደስ የማደጋ ሚስጥር ንጽህናዋ ትህትናዋ .... ወዘተ ። 📌 ሱላማጢሳ እናት ወደ ቤተ መቅደስ የገባችው ገና ህጻን ከእናቱ በማይለይበት በ3 ዓመታ ነው ። በዛ ላይ የአይሁድን ጭካኔ ተቋቅሞ በትዕግስት ያለፈች ድንቅ እናት ናት ። ሁሉን ፈተና በትዕግስት ተቀብላ ካለ ማጉረምረም የኖረች ፍጹም ሰላማዊት እናት ናት። 📌 #አማናዊቷ_ሱላማጢስ / ሰላማዊት / ድንግል ማርያም ናት ። ድንግልናዋ የስጋ ብቻ ያይደለ የህሊናም ነው። ድንግል እናታችን የማይመረመረውን ሚስጥር ድንግልናን ከእናትነት ጋር አስተባብራ የያዘች ብቸኛ እናት ናት። የታዘዘችውን ሁሉ በትህትና ተቀብላ የፈጸመች እመቤት ናት እግዚአብሔር ፍጹም ትህትናዋን አይቶ ለእናትነት የመረጣት ልዩ እናት ናት ። የሰላምታዋ ድምጽ ጽንስን የሚያዘልል የፍቅር እናት ናት ። ሉቃስ 1÷ 26 📌 #ድንግል_ማርያም ፦ ከመላአክት ዘንድ ምስጋና የቀረበላት ብቸኛ እናት ናት ... ሉቃስ 1÷26 ደስ ይበልሽ .. ከሴቶች መካከል የተባረክሽ .. ጌታ ከአንቺ ጋር ነው .. መንፈስ ቅዱስ ያድርብሻል .... የሚሉ ልዩ ምስጋና የቀረበላት እናት ናት ። 📌 #ድንግል_ማርያም
  • 11K subscribers,
  • 8 videos
Like/Views12.4%
Last Updated9달 전

Kiya's family

Welcome to Kiya's Family. In this channel you will see fun challenges and entertaining, family oriented video's. We also share video's about our real life. Thank You for subscribing and watching our videos. if you are new, please subscribe and hit the notification bell so you can get notified of new videos.
  • 16K subscribers,
  • 10 videos
Views/7days1,060
Like/Views3.2%
Last Updated8일 전

Muluken Kebede አረሳውም

እንኳን ወደ ቻናሌ በሰላም መጡ! ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ ነኝ የራሴ ትክክለኛ ቻናል ነው። ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንዲትሆኑ ጠይቃለሁ! Welcome to the Channel! Singer Deacon Muluken Kebede is my own real channel. I ask you to become a family by subscribing to the channel!
  • 53K subscribers,
  • 139 videos
Views/7days5,873
Super ChatUS$149
Like/Views7.9%
Last Updated9일 전