About 1,057 channels for "መዝሙር"

Searched among 17,347,425 Youtube Channels in global.
Subscribers
10K-50K50K-100K100K-200K200K-500K500K-1M1M+2M+
-
Views/7days
10K+50K+100K+200K+500K+1M+
-
Super Chat
$5,000+$10,000+$50,000+
-
Live Viewers
1K+3K+5K+10K+20K+30K+
-
Last promotion
Past 7 daysPast 15 daysPast 30 daysPast 180 daysBefore past 30 days
Country
United StatesSouth KoreaJapanTaiwanIndonesiaViet NamIndia
Relevance

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

ስለጭንቀት፣ ስብከት፣ ስለፍርሃት፣ ስለ እምነት፣ መዝሙር፣ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ፣ ጌታ ኢየሱስ፣ ማርያም ድንግል chinket, firhat, orthodox tewahdo,sebeket,mezmur
  • 330K subscribers,
  • 4K videos
Views/7days5,381
Super Chat$21,613
Like/Views10.1%
Last Updated20 days ago

ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page

ይህ የዩቲዩብ ቻናል የኔ የዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን ቻናል ሲሆን በዚህ ቻናል ላይ ለእናንተ ለተመልካቾቼ ይጠቅማሉ ብዬ ያሰብኩትን አገልግሎቶችን መዝሙሮችን ስብከቶች የገዳማት ታረኮችን እንዲሁም ከእናንተ በሚቀርቡ ሀሳቦች በመቀበል ለቤተክርስቲያን የሚጠቅሙ መንፈሳዊ ስራዎችን ለማቅረብ በታላቅ ደስታ ነው :: ጸሎታችሁ ያግዘኝ እግዚአብሔር ሐገራችንን ይጠብቅልን ------------------------------------------------------------------------------------------------------------------- This YouTube channel is my, Zemarit Mirtnesh Tilahun’s, only official YouTube channel. I pray that my mezmurs and services across various churches and monasteries shared on this channel will service you. It brings me great joy to be able to serve my brothers and sisters in Christ and the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. Please keep me in your prayers and may our Lord protect our beloved Ethiopia.
  • 256K subscribers,
  • 441 videos
Views/7days8,955
Super Chat$15
Like/Views3%
Last Updated4 days ago

Quanquayenesh Mezmur Bet ቋንቋዬነሽ መዝሙር ቤት

ምስጋና ያለውን ይባርካል፣ የረቀቀውን ያጎላል፣ የጎደለውን ይሞላል፣ የራቀውን ያቀርባል። ሰይጣን ድል የሚደረግበት ትልቁ መሳሪያ ምስጋና ብቻ ነው። ስለዚህ ውድ ቤተሰቦቼ ይህንን ዩቲዩብ ቻናል ለመዝሙር ብቻ አዘጋጅቼላችኋለሁ። ቤተሰብ ሁኑና አብረን እንዘምር እላለሁ አመሰግናለሁ። ሉሌ ቋንቋዬነሽ
  • 105K subscribers,
  • 118 videos
Views/7days5,711
Like/Views6.9%
Last Updated8 days ago

Wudase Mezmur ውዳሴ መዝሙር Z Ortodox tewahido

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን ይህ Wudase_Mezmur የተሰኘ የyoutube ቻናል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ስርዓትና ደንብን የጠበቁ የምስል ዝማሬ የሚቀርብበት የመዝሙር ቻናል ነው ። ተወዳጆች subscribe በማድረግ አገልግሎቱን እንድታግዙና ለሌሎች በማካፈን አብራችሁ የእግዚአብሔር ስራ እንድትሰሩ አደራ እላለሁ ።
  • 176K subscribers,
  • 390 videos
Views/7days9,197
Like/Views1.6%
Last Updated19 days ago

ቤተ ቅኔ - Bete Qene

Welcome to Bete Qene Tube. ቤተ ቅኔ ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድረግዎ እኛን ለበለጠ ስራ ያበረቱናልና እናመሰግናለን። ቤተ ቅኔ በቅዱስ ራጉኤል መንፈሳዊ መዝሙር ቤት የተሰሩ ስራዋችን ለማቅረብ ህጋዊ መብት ያለው ብቸኛ ቲዩብ ነው::
  • 225K subscribers,
  • 347 videos
Views/7days2,476
Like/Views5.3%
Last Updated20 hours ago

ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ

በዚህ ቻናል መንፈሳዊ አስተምሮታቸውን የጠበቁ መርሐግብሮች በተሻለ የድምፅ እና የምስል ጥራት እናንተ ጋር ይቀርባሉ፡፡ ከናንተ የሚጠበቅ ቻናሉን SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰብ መሆን ብቻ ነው፡፡ SUBSCRIBE ካረጉ በኋላም የደውል ምልክቷን መንካቶን አይርሱ፡፡ በኢቲ አርት ሚድያ በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ መንፈሳዊ ቦታዎችን ታሪካዊ ቦታዎችን እንዲሁም ባህል እና ወግን ባማረ የምስል ጥራት ወደናንተ ይቀርባሉ፡፡ ከካሜራ ጀርባ ሳይሆን ከካሜራ ፊት ሆነን ሀሳብ እናነሳለን፡፡ ይቀላቀሉን፡፡፡፡፡ መልዕክት የምቀበልበት ስልክ Telegram +251939048556 Whatsapp phone number +251912656342 #Minyahil_Benti General Manager #ምንያህል_በንቲ ስራ አስኪያጅ @minyahil_benti_General_Manger_of_ET_ART_MEDIA Thank you for your audience and support! Welcome to ET ART MEDIA channel . if you subscribe ET ART MEDIA you tube channel you get more videos. like news, spiritual events , information, talk show, Ethiopian history and all Entertainment are available in et art channel. subscribe now.
  • 321K subscribers,
  • 1.5K videos
Views/7days11,124
Super Chat$1,453
Like/Views5.4%
Last Updated25 days ago

Zerfie Kebede ዘርፌ ከበደ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። ዘማሪት ዘርፌ ከበደ እግዚአብሔር በዚህ ዘመን ካስነሳቸው ወጣት ዘማሪያዎች አንድዋ ስትሆን በዝማሬዎችዋ የብዙ ሰዎችን ሕይወት የነካችና እውነተኛውን ወንጌል በመዘመር የምትታወቅ ዘማሪ ናት። በተለይ መንፈስ ቅዱስ በሚለው አልበምዋ በብዙዎች ዘንድ ታዋቂነትን ያተረፈች ዘማሪት ስትሆን አሁንም በየጊዜው በምትዘምራቸው መዝሙሮች የዝማሬን አገልግሎት ከፍ ወዳለ ደረጃ እያመጣች ትገኛለች። ይህ ዋናው የዩቲዩብ ድኅረ ገጽዋ ሲሆን ብዙ በስምዋ የተከፈቱ ቻናሎች ቢኖሩም ምእመናንና ወዳጅችዋ የርስዋ የዩቲዩብ ድኅረ ገጽ ይህ ብቻ እንደሆነ እንዲያውቁላት ትወዳለች። በዚህ ቻናል ለምእመናን በረከትና መጽናናት የሚሆኑ ዝማሬዎችዋን በመስማት ከአገልግሎትዋ ጎን እንድትቆሙ በታላቅ ፍቅርና ትህትህና ዝማሬዎችዋን ታቀርባለች። ስለማይነገር ስጦታው አምላካችን እግዚአብሔር ክብር ይግባው። Follow Zemarit Zerfie kebede on Social media. https://www.facebook.com/zemaritzerfe/ http://itunes.apple.com/album/id1328507050?ls=1&app=itunes http://itunes.apple.com/album/id1322032340?ls=1&app=itunes http://itunes.apple.com/album/id766592333?ls=1&app=itunes http://zerfiekebede.com/
  • 148K subscribers,
  • 106 videos
Super Chat$500
Like/Views3.2%
Last Updated4 months ago

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

ይህ ቻናል( በመምህር ተስፋዬ አበራ አዘጋጅነት) ስለመንፈሳዊ ውጊያ እና የአጋንንታዊን ሴራ በማጋለጥ የምንማማርበት ፣ የምንድንበት እንዲሁም ከአለማዊ ሴራ በመንፈስ ቅዱስ ጸጋ የምንነቃበት ነው። የማዳመጥ ጊዜ ላይ ነን!!! I Memeher Tesfaye Abera is the channel creator and owner . I am ortodox tewahedo preacher (teacher) , religious song writer and singer (mezmur ) and , painter . This channel is committed to ortodox tewahedo religion believers and followers . in this channel there will be awareness creations ,educational life experience , several life changing hacks ,ways to pray and to get close to our creator THE GOD no one is born with a scene , god loves us all .lets come back to our father let us be under his blessing forever ,
  • 222K subscribers,
  • 654 videos
Views/7days26,178
Super Chat$17,708
Like/Views12.3%
Last Updated17 hours ago

EndaMariam

†....Eri†rean_Or†hodox_†ewahdo....†
  • 118K subscribers,
  • 568 videos
Views/7days868
Like/Views4.1%
Last Updated3 days ago

አምልኮ መዝሙር

  • 28K subscribers,
  • 179 videos
Like/Views1.4%
Last Updated4 months ago

Ye Ethiopia Lijoch TV

የኢትዮጵያ ልጆች ከ15 ዓመታት በላይ ለልጆች አወንታዊ እድገት የሚበጁ ጥበባዊ ስራዎችን በማቅረብ ይታወቃል። የኢትዮጵያ ልጆች ተወዳጅና ተከታታይ አልበሞችንና የጉዞ ትምህርት ቤት ፕሮግራሞች ለበርካታ ዓመታት አዘጋጅቷል። የኢትዮጵያ ልጆች ፕሮጀክት አካል የሆነው የኢትዮጵያ ልጆች ሚዲያም የ24 ሠዓት የልጆች ቴሌቪዥን ስርጭት አለው። ኢትዮጵያ የልጆቻችን ናት! የኢትዮጵያ ልጆችን በሚከተለው የሳተላይት አድራሻ በኢትዮሳት (EthioSat)ላይ ያገኙታል Frequency:- 11605 Polarization:- horizontal Symbol rate :- 45000 FEC :- 5/6 Ye Ethiopia Lijoch (Ethiopian Children) is renowned for its artistic contribution to the positive development of children for over 15 years. Ye Ethiopia Lijoch has prepared and released a series of beloved albums and school tour programs for several years. Ye Ethiopia Lijoch Media (Ethiopian Children Media), a part of Ye Ethiopia Lijoch's project, has a 24 hours exclusive children television station. Contact us:- Ethiopian Children Media - Addis Ababa, Ethiopia Tel. +251970454545. Subscribe now and get the latest videos
  • 346K subscribers,
  • 1.5K videos
Views/7days3,169
Like/Views0.4%
Last Updated4 days ago

Moges Amanuel Official

Store of spritual Songs/ መንፈሳዊ መዝሙር ማህደር/
  • 38K subscribers,
  • 540 videos
Views/7days2,069
Like/Views2.9%
Last Updated3 days ago

ሊቀ ዲያቆናት ነቢዩ ሳሙኤል-NEBIYU SAMU'EL TUBE

ይህ ቲዩብ የእኔ የዘማሪ ሊቀ ዲያቆናት ነቢዩ ሳሙኤል ቻናል ሲሆን በዚህ የዩቲዩብ ቻናል ላይ አዳዲስ እና ቆየት ያሉ መንፈሳዊ መዝሙሮች ስብከቶች በተለያዩ ዓውደ ምህረቶች የምዘምራቸውን ዝማሬዎች የማስተላልፍበት ቲዩብ መሆኑን በአክብሮት እገልፃለሁ።
  • 71K subscribers,
  • 152 videos
Views/7days10,377
Super Chat$61
Like/Views3.2%
Last Updated4 days ago

ቤተ እዝራ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙሮች ስብስብ ከዚህ ቻናል የሚገኘው ሙሉ ገቢ ለተለያዩ አብያተክርስቲያናት ማደሻ እና ማስፋፊያ የሚውል መሆኑን እንገልፃለን ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩን እናመሰግናለን
  • 9.6K subscribers,
  • 88 videos
Like/Views0.9%
Last Updated4 months ago

Aba Yohannes Tesfamariam

Adyame Yordanos Wenkeshet Saint Gabriel Unity monastery is a monastery which has about 3000 years history. before 500 years when Ahmed Giragn invaded Ethiopia and destroyed Ethiopian Orthodox Tewahdo churches and monasteries this great monastery burned like the other monasteries and churches. the monks and nuns also was slayed. in 1994 e.c the hermit father Abba Yohannes Tesfamariam founded the destroyed monasteries. The monasteries which founded by Abba Yohannes Tesfamariam since 1994e.c for 14 years are five. the monasteries are 1.Wenkeshet saint Gabriel unity monastery 2.Debre Zeyt Saint Mary Nunnery 3.Kale Awadi Saint John the Baptist unity monastery 4.Debre Leulan Gina Saint Kyrikos unity monastery and 5.Menbere Tsehay Anbesame Medhane Alem church. all this monasteries are generally called Adyame Yordanos. These monasteries has many holy waters which blessed by Abba Yohannes Tesfamaryam the founder of the monasteries. in Adyame Yordanos Wenkeshet Saint Gabriel unity monastery many
  • 212K subscribers,
  • 1.3K videos
Views/7days4,885
Like/Views12.1%
Last Updated24 days ago

ዮናስ ቲዩብ - yonas tube

እንኳን ወደ ዮናስ ቲዩብ በሠላም መጣችሁ!! በዚህ ቻናሌ ላይ የተለያዩ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መንፈሳዊ ትምህርቶችን፣ ዝማሬዎችን፣ እንዲሁም መንፈሳዊ መረጃዎችን የማቀርብበት ነው። የማቀርብላችሁም ዲ/ን ዮናስ ዘ ሆለታ ደብረ ኤዶም እባላለው። 👉ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!! Welcome to Jonah Tube !! In this channel I will present various Orthodox Tewahedo spiritual teachings, hymns, and spiritual information. My name is Dr. Yonas the Holeta Debre Edom . 👉 Become a family by subscribing !!!
  • 117K subscribers,
  • 527 videos
Views/7days10,716
Super Chat$20
Like/Views6.6%
Last Updated5 days ago

Ethiopian Orthodox Tube

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መንፈሳዊ ቻናል ውድ ተመልካቾች እግዚአብሔር ፈቅዶና ወዶ እንኳን ወደዚ ቻናል በሰላም መጣቹ ይህ ቻናል የተለያዩ መልእክቶች ያላቸውን ለነፍሶ ብርታትን፣ለህይወቶ ፍሬ ነገርን የሚያስጨብጡ ቪድዮችን የሚከታተሉበት ነው። Ethiopian Orthodox, This YouTube channels mission is to deliver the authentic message of salvation while adhering to the Doctrine, Dogma, Cannona, and sacred tradition of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. subscribe to get more info...
  • 45K subscribers,
  • 144 videos
Views/7days31,475
Like/Views0%
Last Updated4 days ago

Zemarit Tirhas

ወደ ዩቲብ ቻናሌ እንኳን በደህና መጣችሁ። በሕይወቴ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ፤ በምኖርበት ዘመን ሁሉ ለአምላኬ እዘምራለሁ። መዝ.146፡2
  • 41K subscribers,
  • 84 videos
Views/7days298
Like/Views11.1%
Last Updated2 months ago

Sibhat Media ስብሃት ሚድያ

"ደስ ዝበሎ እንተሎ ይዘምር ዝሓዘነ እንተሎ ይፀሊ።" "ካብ ኩሉ በደልኩም ተመለሱ...ሓዱሽ ልብን ሓዱሽ መንፈስን ድማ ግበሩ። ሕዝ. 18÷30-31" ስብሐት ትዩብ-SIBHAT ናይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሥርዓትን ኣስተምህሮን ዝሓለው መዝሙራት ብናይ ትግርኛ መዝሙር ዘመርቲ ሕጋዊ ፍቓድ፣ስብከታት፣ስነፅሑፋት፣ወረባትን ካልኦት መንፈሳዊ ነገራትን ዝመሓላለፈሉ ፍሉይ ናይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቻናል እዩ። እዞም ኦርቶዶክሳዊ ኣገልግሎታት ንምርካብ ስብሐት ቲዩብ ምርጫኦም ይግበሩ። Don't forget to subscribe to get more videos from our channel. ስብሐት ትዩብ-SIBHAT TUBE Contact us +251994053340 +251940984861
  • 27K subscribers,
  • 197 videos
Views/7days2,217
Like/Views11.8%
Last Updated4 days ago