About 951 channels for "ኦርቶዶክስ"

Searched among 17,110,356 Youtube Channels in global.
Subscribers
10K-50K50K-100K100K-200K200K-500K500K-1M1M+2M+
-
Views/7days
10K+50K+100K+200K+500K+1M+
-
Super Chat
$5,000+$10,000+$50,000+
-
Live Viewers
1K+3K+5K+10K+20K+30K+
-
Last promotion
Past 7 daysPast 15 daysPast 30 daysPast 180 daysBefore past 30 days
Country
United StatesSouth KoreaJapanTaiwanIndonesiaViet NamIndia
Relevance

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

ስለጭንቀት፣ ስብከት፣ ስለፍርሃት፣ ስለ እምነት፣ መዝሙር፣ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ፣ ጌታ ኢየሱስ፣ ማርያም ድንግል chinket, firhat, orthodox tewahdo,sebeket,mezmur
  • 326K subscribers,
  • 4.1K videos
Views/7days5,405
Super Chat$21,613
Like/Views9.5%
Last Updateda month ago

EOTC TV

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የመገናኛ ብዙኃን አገልግሎት ሥርጭት ድርጅት ዋና ዓላማ የቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ትምህርተ ሃይማኖት፣ ሥርዓተ አምልኮት (ቀኖናት)፣ ታሪክና ቅርስ፣ መንፈሳዊና ማኅበራዊ አገልግሎት፣ የበጎ አድራጎትና ልማት፣ ወቅታዊ እንቅስቃሴዎች ማሳወቅ፣ ማስተማርና አወንታዊ ለውጥ ማምጣት ሲሆን ብዙኀን መገናኛን በመጠቀም ቤተ ክርስቲያኒቱ ባሏት ዕሴቶች ለሰው ልጅ ድኅነት፣ ሁለተናዊ ጥቅምና ክብር፣ ለሀገር እድገት፣ ሰላምና በጎ ገጽታ የበኵሏን አስተዋጽኦ እንድታደርግ ማስቻል ይሆናል፡፡
  • 468K subscribers,
  • 4.1K videos
Views/7days9,832
Super Chat$14,569
Like/Views4.7%
Last Updated6 days ago

መንክር ሚዲያ-Menker Media

የተከበራችሁ ኢትዮጵያውያን በተለይም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች መንክር ሚዲያ-Menker Mediaን SUBSCRIBE አድርጋችሁ ስለምትከታተሉ ከልብ እናመሰግናለን ። መንክር ሚዲያ-Menker Media በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ዶግማ፣ቀኖና፣ትውፊት እና ስርአት መሰረት ስብከቶችን፣ዝማሬዎችን፣ወቅታዊ መልእክቶችን ፣ዘገባዎችን እና እርዳታ እሚፈልጉ የገጠር ቤተክርስቲያን የማስተባበር ስራ የሚሰራ እና እየሰራ ያለ መንፈሳዊ ሚዲያ ነው። የአባቶች ጸሎት ቢያግዘን፣የእናንተ የተመልካች ድጋፍ ተጨምሮበት እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ተመራጭ የቤተክርስቲያን ሚዲያ (ልሳን) ለመሆን እንጥራለን። እናንተም መንፈሳዊ እገዛችሁን ታደርጉልን ዘንድ እንጠይቃለን። መንክር ሚዲያ-Menker Media ታማኝ እውነተኛ የቤተክርስቲያን ድምፅ ነው ።Subscribe and share Now.
  • 168K subscribers,
  • 705 videos
Views/7days16,073
Super Chat$10
Like/Views2.3%
Last Updated8 days ago

Yealem tube የዓለም ትዩብ

የዚህ ዮትዩብ ገጽ ዋና አላማ የኢትዪጵያ ኦርቶዶክስ ቤተከርስቲያን ስርአት የጠበቁ የተለያዪ መዝሙሮችን ስብከቶችን አጫጭር ዘጋቢ ፊልሞችን በማዘጋጀት በመላው አለም ላሉ ሕዝበ ክርስቲያኑ ተደራሽ ለማድረግ የተዘጋጀ ነው። ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን
  • 221K subscribers,
  • 434 videos
Views/7days609
Like/Views3.9%
Last Updated2 months ago

ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ

በዚህ ቻናል መንፈሳዊ አስተምሮታቸውን የጠበቁ መርሐግብሮች በተሻለ የድምፅ እና የምስል ጥራት እናንተ ጋር ይቀርባሉ፡፡ ከናንተ የሚጠበቅ ቻናሉን SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰብ መሆን ብቻ ነው፡፡ SUBSCRIBE ካረጉ በኋላም የደውል ምልክቷን መንካቶን አይርሱ፡፡ በኢቲ አርት ሚድያ በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ መንፈሳዊ ቦታዎችን ታሪካዊ ቦታዎችን እንዲሁም ባህል እና ወግን ባማረ የምስል ጥራት ወደናንተ ይቀርባሉ፡፡ ከካሜራ ጀርባ ሳይሆን ከካሜራ ፊት ሆነን ሀሳብ እናነሳለን፡፡ ይቀላቀሉን፡፡፡፡፡ መልዕክት የምቀበልበት ስልክ Telegram +251939048556 Whatsapp phone number +251912656342 #Minyahil_Benti General Manager #ምንያህል_በንቲ ስራ አስኪያጅ @minyahil_benti_General_Manger_of_ET_ART_MEDIA Thank you for your audience and support! Welcome to ET ART MEDIA channel . if you subscribe ET ART MEDIA you tube channel you get more videos. like news, spiritual events , information, talk show, Ethiopian history and all Entertainment are available in et art channel. subscribe now.
  • 308K subscribers,
  • 1.5K videos
Views/7days11,396
Super Chat$1,453
Like/Views5.2%
Last Updated5 days ago

ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page

ይህ የዩቲዩብ ቻናል የኔ የዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን ቻናል ሲሆን በዚህ ቻናል ላይ ለእናንተ ለተመልካቾቼ ይጠቅማሉ ብዬ ያሰብኩትን አገልግሎቶችን መዝሙሮችን ስብከቶች የገዳማት ታረኮችን እንዲሁም ከእናንተ በሚቀርቡ ሀሳቦች በመቀበል ለቤተክርስቲያን የሚጠቅሙ መንፈሳዊ ስራዎችን ለማቅረብ በታላቅ ደስታ ነው :: ጸሎታችሁ ያግዘኝ እግዚአብሔር ሐገራችንን ይጠብቅልን ------------------------------------------------------------------------------------------------------------------- This YouTube channel is my, Zemarit Mirtnesh Tilahun’s, only official YouTube channel. I pray that my mezmurs and services across various churches and monasteries shared on this channel will service you. It brings me great joy to be able to serve my brothers and sisters in Christ and the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. Please keep me in your prayers and may our Lord protect our beloved Ethiopia.
  • 240K subscribers,
  • 438 videos
Views/7days9,069
Super Chat$15
Like/Views4.5%
Last Updated7 days ago

Janderebaw Media

የኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በጠቅላይ ቤተ ክህነት የማኅበራት ማደራጃ መምሪያ ዕውቅና የተሰጠው መንፈሳዊ ማኅበር ነው:: የሚከለክለኝ ምንድን ነው?
  • 106K subscribers,
  • 129 videos
Views/7days21,856
Like/Views4.5%
Last Updated11 days ago

Orthodox Biruk - ኦርቶዶክስ ብሩክ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ። እንኳን ወደ ኦርቶዶክስ ብሩክ መንፈሳዊ የዩቲዩብ ቻናል በሰላም መጣችሀ። ይህ ቻናል ማንኛውም የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ስርአትን የጠበቁ | አስተምሮቶችን | ስብከቶችን | መዝሙሮችን | መንፈሳዊ መጽሐፍቶችን ለተዋህዶ ልጆች የሚያቀርብ መንፈሳዊ ቻናል ሲሆን ይህንን ቻናል በቁሳቁስ በመርዳት ሀይማኖታዊ ግዴታዎን በመወጣት የበረከቱ ተካፋይ እንዲሆኑ በልኡል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን። ከዚህ ቻናል ላይ የሚገኘው ገቢ ሙሉ በሙሉ ለተቸገሩ አብያተ ቤተ ክርስቲያን የሚውል ነው። ለማንኛውንም ሀሳብ አስተያየት እንዲሁም እኛን ለማገዝ ፣ መረጃ ለመስጠት በዚህ ያገኙኛል ። +251919633222 - +251931751981
  • 32K subscribers,
  • 266 videos
Views/7days227
Like/Views2.5%
Last Updated2 months ago

Orthodox_tube(ኦርቶዶክስ_ቲዩብ)

እንካን ደና መጣችሁ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተሰቦቼ Welcome, my Orthodox Tewahedo family, various songs, sermons, stories of saints will be broadcasted on this channel, please follow us. 1K🧗🏻‍♀️ 10k? 50k? lM?
  • 21K subscribers,
  • 9 videos
Like/Views3.7%
Last Updated3 days ago

21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ

#21_MEDIA_ሃያ_አንድ_ሚዲያ Ethiopian Orthodox Tewahedo Spiritual YouTube Channel Content 21 FILM PRODUCTION ሃያ አንድ ፊልም ፕሮዳክሽን ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን 21 FILM PRODUCTION ሃያ አንድ ፊልም ፕሮዳክሽን ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደ ሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ።
  • 124K subscribers,
  • 164 videos
Views/7days35,981
Like/Views4.1%
Last Updated7 days ago

Wudase Mezmur ውዳሴ መዝሙር Z Ortodox tewahido

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን ይህ Wudase_Mezmur የተሰኘ የyoutube ቻናል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ስርዓትና ደንብን የጠበቁ የምስል ዝማሬ የሚቀርብበት የመዝሙር ቻናል ነው ። ተወዳጆች subscribe በማድረግ አገልግሎቱን እንድታግዙና ለሌሎች በማካፈን አብራችሁ የእግዚአብሔር ስራ እንድትሰሩ አደራ እላለሁ ።
  • 172K subscribers,
  • 387 videos
Views/7days9,725
Like/Views1.6%
Last Updated6 days ago

Memeher Dr Zebene Lemma

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። የአብ ጸጋ የወልድ ቸርነት የመንፈሰ ቅዱስ ሕብረት አንድነት የእመቤታችን ምልጃ ከሁላችን ጋራ ይሁን። ባላችሁበት ሁሉ ሰላመ እግዚአብሔር አይለያችሁ። አገራችንንም አለማችንንም ሰላም ያድርግልን። ይህንን የዩቱብ ቻናል ለምትከታተሉ ሁሉ፡- Memeher Dr Zebene Lemma በሚለው በዚህ ቻናል ላይ፡- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን እምነትና ስርዓት ትምህርት ይሰጥበታል የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ይነገርበታል ትምህርተ ሃይማኖት፣ ነገረ ቅዱሳን ይሰበክበታል የመንፈሳዊ እድገት፣ ግብረገብነትና ስነምግባር ትምህርትና ምክር ይሰጥበታል እንዲሁም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምሥጢር ይፈተትበታል። በተለያዩ አርስተ ጉዳዮች ላይ:- መንፈሳዊ እድገታችንን ከፍ ሊያደርጉ ተዋህዶ ሃይማኖታችንን ሊጠብቁ አልፎም አገራችን ኢትዮጵያን የበረከት ምድር ሊያደርጉ የሚችሉ መንፈሳዊ ትምህርቶች ታገኙበታላችሁ። ስለዚህ ሰብስክራብ በማድረግ የደዉሉንም ምልክት በመጫን በየእለቱ የሚሰጠው ትምህርት እንዲደርሳችሁ ማድረግ ትችላላችሁ። ለሌሎች ወዳጅ ዘመዶችም በመንገርና በማካፈል ሁላችንም መንፈሳዊ ግዴታችንን እንድንወጣ በእግዚአብሔር ስም እንገልጻለን እንጋብዛለን። የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችህን ጋር ይሁን። Memeher Dr Zebene Lemma የሚለውን የዩቱብ ቻናል ሰብስክራብ በማድረግ ከእግዚአብሔር ጋር የሚያገናኙ መንፈሳዊ ትምህርቶች ማግኝት ይችላሉ። የፌስቡክ ገጻችንንም ይጎብኙ ፎልሎውም ያድርጉን፡- https://www.facebook.com/MemeherDrZebeneLemma ሰላም ለዓለም ሁሉ ይሁንልን አሜን!
  • 438K subscribers,
  • 1.3K videos
Views/7days14,927
Super Chat$804
Like/Views14.2%
Last Updated10 days ago

Finote Tsidk - ፍኖተ ጽድቅ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ። ብጹዕ ሕዝብ ዘእግዚአብሔር አምላኩ ። ይህ ፍኖተ ጽድቅ የyoutube ቻናል ነው!! በዚህ ፍኖተ-ጽድቅ በተሰኘው ኦርቶዶክሳዊ የyoutube ቻናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያን ስርአትና ደንብን የጠበቁ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶች ፣ መዝሙሮች ፣ ወረቦች ፣ መንፈሳዊ ፊልሞች ፣ እንዲሁም የበጎ አድራጎት ተግባራት ይተላለፉበታል ። subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ይትባረክ እግዚአብሔር አምላከ አበዊነ !!!
  • 168K subscribers,
  • 224 videos
Like/Views2.3%
Last Updated4 months ago

EndaMariam

†....Eri†rean_Or†hodox_†ewahdo....†
  • 118K subscribers,
  • 564 videos
Views/7days866
Like/Views2.8%
Last Updated4 days ago

ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት Orthodox Tewahedo mels Alat

ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት Orthodox Tewahedo mels Alat
  • 27K subscribers,
  • 253 videos
Views/7days10,896
Like/Views4.3%
Last Updated6 days ago

Godolyas Tube ጎዶልያስ ቲዩብ

እዚ መደብ'ዚ፡ናይ ኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስትያን ሃይማኖታዊ ዶግማን፡ ስርዓትን፡ትውፊትን፡ዝሓዘለ መንፈሳዊ ትምህርታትን፡ሥነ-ጽሑፋትን ዝመሓላለፈሉ መድረኽ ኢዩ።ኩላትና ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዝኾንና ሃይማኖትና ክንፈልጥ ግዴታና ስለዝኾነ፡ነዚ Godolyas Tube ዝብል Channel Subscribe ብምግባር ሓላፍነትና ክንዋጻእ ብትሕትና ንላቦ።ከምኡ ውን ካብ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ወጻኢ ዘለኹም፡እሞ ኸኣ ክትፈልጡ እትደልዩ እዚ መደብ'ዚ ወላ ንዓኻትኩም ኢዩ ተዳልዩ ዘሎ እሞ ብድሓን ምጹ።
  • 126K subscribers,
  • 764 videos
Views/7days12,476
Super Chat$9
Like/Views10.3%
Last Updated5 days ago

ሊቀ ዲያቆናት ነቢዩ ሳሙኤል-NEBIYU SAMU'EL TUBE

ይህ ቲዩብ የእኔ የዘማሪ ሊቀ ዲያቆናት ነቢዩ ሳሙኤል ቻናል ሲሆን በዚህ የዩቲዩብ ቻናል ላይ አዳዲስ እና ቆየት ያሉ መንፈሳዊ መዝሙሮች ስብከቶች በተለያዩ ዓውደ ምህረቶች የምዘምራቸውን ዝማሬዎች የማስተላልፍበት ቲዩብ መሆኑን በአክብሮት እገልፃለሁ።
  • 68K subscribers,
  • 148 videos
Views/7days12,264
Super Chat$61
Like/Views3.4%
Last Updated15 days ago

Amde Tewahdo ( ዐምደ ተዋሕዶ)

ዐምደ ተዋሕዶ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የሚገኙ አገልግሎቶች የሚቀርብበት መንፈሳዊ ቻናል ስብስክራይብ በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ
  • 68K subscribers,
  • 121 videos
Views/7days5,080
Like/Views2.6%
Last Updated7 days ago

Maedot Media ማዕዶት ሚዲያ

ይህ ሚድያ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያ ስርዓት እና ደንብ ታርመው የሚዘጋጁ ፕሮግራሞች የሚቀርቡበት ሚድያ ነው።
  • 16K subscribers,
  • 46 videos
Like/Views1.9%
Last Updateda month ago

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

ይህ ቻናል( በመምህር ተስፋዬ አበራ አዘጋጅነት) ስለመንፈሳዊ ውጊያ እና የአጋንንታዊን ሴራ በማጋለጥ የምንማማርበት ፣ የምንድንበት እንዲሁም ከአለማዊ ሴራ በመንፈስ ቅዱስ ጸጋ የምንነቃበት ነው። የማዳመጥ ጊዜ ላይ ነን!!! I Memeher Tesfaye Abera is the channel creator and owner . I am ortodox tewahedo preacher (teacher) , religious song writer and singer (mezmur ) and , painter . This channel is committed to ortodox tewahedo religion believers and followers . in this channel there will be awareness creations ,educational life experience , several life changing hacks ,ways to pray and to get close to our creator THE GOD no one is born with a scene , god loves us all .lets come back to our father let us be under his blessing forever ,
  • 217K subscribers,
  • 641 videos
Views/7days24,587
Super Chat$16,458
Like/Views12%
Last Updated3 days ago