Subscribers
10K-50K50K-100K100K-200K200K-500K500K-1M1M+2M+
-
Views/7days
10K+50K+100K+200K+500K+1M+
-
Super Chat
$5,000+$10,000+$50,000+
-
Live Viewers
1K+3K+5K+10K+20K+30K+
-
Last promotion
Past 7 daysPast 15 daysPast 30 daysPast 180 daysBefore past 30 days
Country
United StatesSouth KoreaJapanTaiwanIndonesiaViet NamIndia
Relevance

Yealem tube የዓለም ትዩብ

የዚህ ዮትዩብ ገጽ ዋና አላማ የኢትዪጵያ ኦርቶዶክስ ቤተከርስቲያን ስርአት የጠበቁ የተለያዪ መዝሙሮችን ስብከቶችን አጫጭር ዘጋቢ ፊልሞችን በማዘጋጀት በመላው አለም ላሉ ሕዝበ ክርስቲያኑ ተደራሽ ለማድረግ የተዘጋጀ ነው። ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን
  • 222K subscribers,
  • 436 videos
Like/Views3.8%
Last Updated9 days ago

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

ማኀቶት ቲዩብ | Mahtot Tube ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ ሃይማኖታዊ ጥቅሶችና አባባሎች እንዲሁም ትምህርታዊ የቀጥታ ሥርጭቶች የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን ማኀቶት ቲዩብ | Mahtot Tube ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ።
  • 1.1M subscribers,
  • 1.3K videos
Views/7days50,979
Super Chat$12
Like/Views2.6%
Last Updated4 days ago
Views/7days29,001
Super Chat$10
Like/Views5.1%
Last Updated5 days ago

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

ስለጭንቀት፣ ስብከት፣ ስለፍርሃት፣ ስለ እምነት፣ መዝሙር፣ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ፣ ጌታ ኢየሱስ፣ ማርያም ድንግል chinket, firhat, orthodox tewahdo,sebeket,mezmur
  • 332K subscribers,
  • 4K videos
Views/7days5,381
Super Chat$21,613
Like/Views9.1%
Last Updated4 days ago

ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube

ሰላም እንኳን ወደ ሐዲስ ዜማ ቲዩብ በሰላም መጡ በዚህ የዩቲዩብ ቻናል የእኔ የአዲስ እና የቃል የህይወት ጉዞ አስተማሪ አስቂኝ ገጠመኞች የሚቀርብበት የዩቲዩብ ቻናል ነው ቤተሰብ በመሆን ፍቅርን አንድነትን ወንድማማችነትን እንስበክ
  • 323K subscribers,
  • 191 videos
Views/7days150,295
Like/Views5.3%
Last Updated6 days ago

21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ

#21_MEDIA_ሃያ_አንድ_ሚዲያ Ethiopian Orthodox Tewahedo Spiritual YouTube Channel Content 21 FILM PRODUCTION ሃያ አንድ ፊልም ፕሮዳክሽን ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን 21 FILM PRODUCTION ሃያ አንድ ፊልም ፕሮዳክሽን ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደ ሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ።
  • 131K subscribers,
  • 171 videos
Views/7days12,836
Like/Views3.8%
Last Updated8 days ago
Views/7days6,915
Super Chat$674
Like/Views5.3%
Last Updated8 days ago

Quanquayenesh Mezmur Bet ቋንቋዬነሽ መዝሙር ቤት

ምስጋና ያለውን ይባርካል፣ የረቀቀውን ያጎላል፣ የጎደለውን ይሞላል፣ የራቀውን ያቀርባል። ሰይጣን ድል የሚደረግበት ትልቁ መሳሪያ ምስጋና ብቻ ነው። ስለዚህ ውድ ቤተሰቦቼ ይህንን ዩቲዩብ ቻናል ለመዝሙር ብቻ አዘጋጅቼላችኋለሁ። ቤተሰብ ሁኑና አብረን እንዘምር እላለሁ አመሰግናለሁ። ሉሌ ቋንቋዬነሽ
  • 106K subscribers,
  • 120 videos
Views/7days5,711
Like/Views6.3%
Last Updated7 days ago

Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ

First of all, I would like to thank you for subscribing to my channel and for making it accessible to others. The YouTube channel is the channel of my singer and teacher Lulseged, and there are a lot of useful surveys on this channel. በመጀመሪያ አክብራችሁኝ ቻናሌን ሱብስክራይብ በማድረግ እንዲሁም ለሌሎች እንዲዳረስ ስላደረጋችሁ ከፍ ያለ ምስጋናና ክብር ለእናንተ አቀርባለሁ። ዩቲዩብ ቻናሉ የእኔ የዘማሪና መምህር ሉልሰገድ ጌታቸው ቻናል ሲሆን በዚህ ቻናል ላይ እጅግ በርካታ የሚጠቅሙ ዳሰሳዎች ይገኙበታል።
  • 471K subscribers,
  • 966 videos
Views/7days36,131
Super Chat$1,022
Like/Views5.7%
Last Updated6 days ago

አርጋኖን-Arganon

Arganon Media || Since 2021
  • 114K subscribers,
  • 838 videos
Views/7days3,405
Like/Views6.7%
Last Updated4 days ago

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

ይህ ቻናል( በመምህር ተስፋዬ አበራ አዘጋጅነት) ስለመንፈሳዊ ውጊያ እና የአጋንንታዊን ሴራ በማጋለጥ የምንማማርበት ፣ የምንድንበት እንዲሁም ከአለማዊ ሴራ በመንፈስ ቅዱስ ጸጋ የምንነቃበት ነው። የማዳመጥ ጊዜ ላይ ነን!!! I Memeher Tesfaye Abera is the channel creator and owner . I am ortodox tewahedo preacher (teacher) , religious song writer and singer (mezmur ) and , painter . This channel is committed to ortodox tewahedo religion believers and followers . in this channel there will be awareness creations ,educational life experience , several life changing hacks ,ways to pray and to get close to our creator THE GOD no one is born with a scene , god loves us all .lets come back to our father let us be under his blessing forever ,
  • 223K subscribers,
  • 659 videos
Views/7days26,178
Super Chat$17,815
Like/Views12.5%
Last Updated5 days ago

ዮሐንስ ባለ ራዕይ - Yohanis baleray

ተመሳሳይ መንፈሳዊ መልእክቶች እንዲደርስዎ እባክዎትን subscribe ማድረግዎን አይርሱ።
  • 108K subscribers,
  • 727 videos
Like/Views9%
Last Updateda month ago

አቤል በገና Abel begena- official channel

እንደምን አላችሁ ይህ ቻናል በዋነኝነት የበገና መዝሙራትን እና ትምህርቶችን የሚያገኙበት ኦርቶዶክሳዊ የሆኑ ጉዳዮችንም የምንዳስስበት የአውደምህረት ጉባኤዎችንም ይምናደርስበት ነው አገልግሎቱን ለመደገፍ ሰብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ ኦርቶዶክሳዊ ግዴታዎን ይወጡ አመሰግናለሁ በገና ማድመጥ ፈውስ ነው ያረጋጋል ይፈውሳል ተጠቀሙበት አቤል በገና ነኝ
  • 48K subscribers,
  • 167 videos
Views/7days3,827
Like/Views4.4%
Last Updated4 days ago

Yilma Hailu

ሊቀ ምመዘምራን ይልማ ኃይሉ በ1959ዓ.ም በኮንጎ ሰፈር ከአባቱ መቶ አለቃ ኃይሉ ወልደመድኅን እና ከወዘሮ ሸዋማማሽ ሕይወተ ተወለደ። በእራስ ሙሉጌታ በደብረዘይት አንደኛ ደረጃ በመስትኛ ሁተኛ ዑራኤል 7 እና 8 በቦሌ እና በአርሲ ነጌሌ ሁለተኛ ደረጃ በየአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አለ ፈለገ ሰላም የሥነ ጥበብ ትምህርት በ1981ዓ.ም በቀለም ቅብ ለአራት ዓመታት ተከታትሎ ተመረቀ። በአዲስ አበባ ብሔራዊ ሚዚየም፣ በፖሽኪን የባሕል ማእከል ራሻያ ኢንባሲ፣ በአሜሪካ saint Mary Catholic Basilica church art Galley, Downtown Minneapolis art Galleria, Hosmer community የሥዕል ኤግዚብሽን አሳይቷል። ክ17በላይ የመዝሙር አልበሞች አሳትሞል በኢትዮጵያ በአውሮፓ በአሜሪካ በአፍሪካ በሚገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤትክርስቲያን ብዙ ዝግጅቶችን አቅርቧል።
  • 40K subscribers,
  • 250 videos
Views/7days22,719
Like/Views3.7%
Last Updated2 days ago

Mahibere Kidusan

ስለ ማኅበረ ቅዱሳን አመሠረራት ጥቂት ነጥቦችን እናስታውስ፡፡ በ1980ዎቹ የጋንቤላና የመተከል የሠፈራ ዘመቻ ጥቂቶቹን አገናኘ፡፡ ከዚህ ቀጥሎ ደግሞ ሌሎችን በጥበቡ እየጠራ በክረምት ጊዜ ዩኒቨርስቲዎቻቸው ሲዘጉ በዝዋይ ገዳም እንዲገናኙ አደረገ፡፡ በመጨረሻም አብዛኛዎቹን ወጣቶች በ1983 ዓ.ም በብላቴ ካምፕ አገናኛቸው፡፡ እነዚህ ሁሉ መልካም አጋጣሚዎች ሆኑላቸውና የተለያዩ ማኅበራትን እያቋቋሙ ወጣቱ ትውልድ ከቤተ ክርስቲያን ጋር የማስተዋወቁን ሥራ አፋፍመው ቀጠሉበት፡፡ በዚህ የተሰበሰበው ኃይል አሁንም ተደራጅቶ ጠንካራ አገልግሎት የሚሰጥበትን አንድ ማኅበር እየፈለገ መጣ፡፡ በዚህ ምክንያት የተለያዩ ማኅበራትን በመመሥረት የየአቅማቸውን አገልግሎቶች ሲፈጽሙ የቆዩት ወጣቶች በአንድ ማኅበር ቢሰባሰቡ የሚሰጡት አገልግሎት ከፍተኛ ሚና እንደሚኖረው ተገነዘበ፡፡ በዚህ ጊዜ ነበር በመላእክት ስም፣ በእመቤታችን ስም፣ በቅዱሳን ስም የተሰበሰቡት ሁሉ ለመታሰቢያነት የሚጠሯቸውን ቅዱሳን የማያስቀርና ተልእኮአቸውን የማይለውጥ አንድ ማኅበር ለመመሥረት የወሰኑት፤ ወስነውም አልቀሩ መሠረቱት፤ ማኅበረ ቅዱሳንን፡፡ ውኃ ልትቀዳ ወርዳ ጌታችንን አግኝታ እንደተመለሰችው ሰማርያይቱ ሴት፤ ከሄዱበት ምድራዊ ዓላማ ተጨማሪ ሰማያዊ ዓላማን አንግበው መንፈሳዊ አገልግሎት የሚሰጥ ማኅበር ለመመሥረት ምክንያት የሆኑት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች እንደሙያ ዝግጅታቸውና ስጦታቸው ቤተ ክርስቲያናቸውን ለማገልገል አደራ ተቀበሉ፡፡ /ዮሐ. 4፤7/ ስለዚህም ማኅበሩ ሐዋርያዊ ተልእኮን ለማስፋፋትና ግቦቿን አሳክታ ከችግሮቿ ወጥታ ለሕዝቦቿ ማኅበራዊ ሕይወት ለውጥ የመሪነት ሚና የምትጫወት ቤተ ክርስቲያንን ለማየት የሚያስችል የአገልግሎት ስልት ነድፎ ብቅ አለ፡፡
  • 453K subscribers,
  • 9.4K videos
Views/7days3,356
Super Chat$1,416
Like/Views8.1%
Last Updated11 days ago

መንክር ሚዲያ-Menker Media

የተከበራችሁ ኢትዮጵያውያን በተለይም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች መንክር ሚዲያ-Menker Mediaን SUBSCRIBE አድርጋችሁ ስለምትከታተሉ ከልብ እናመሰግናለን ። መንክር ሚዲያ-Menker Media በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ዶግማ፣ቀኖና፣ትውፊት እና ስርአት መሰረት ስብከቶችን፣ዝማሬዎችን፣ወቅታዊ መልእክቶችን ፣ዘገባዎችን እና እርዳታ እሚፈልጉ የገጠር ቤተክርስቲያን የማስተባበር ስራ የሚሰራ እና እየሰራ ያለ መንፈሳዊ ሚዲያ ነው። የአባቶች ጸሎት ቢያግዘን፣የእናንተ የተመልካች ድጋፍ ተጨምሮበት እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ተመራጭ የቤተክርስቲያን ሚዲያ (ልሳን) ለመሆን እንጥራለን። እናንተም መንፈሳዊ እገዛችሁን ታደርጉልን ዘንድ እንጠይቃለን። መንክር ሚዲያ-Menker Media ታማኝ እውነተኛ የቤተክርስቲያን ድምፅ ነው ።Subscribe and share ያድርጉ::
  • 171K subscribers,
  • 716 videos
Views/7days17,290
Super Chat$10
Like/Views2.2%
Last Updated2 days ago

7 Tv

«አንብርኒ ማርያም ውስተ ልብኪ ከመ ሕልቀት፤ ወከመ ማዕተብ ፁርኒ በመዝራዕትኪ ልዕልት»።
  • 111K subscribers,
  • 454 videos
Views/7days3,391
Like/Views5.1%
Last Updated6 days ago

ቤተ ቅኔ - Bete Qene

Welcome to Bete Qene Tube. ቤተ ቅኔ ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድረግዎ እኛን ለበለጠ ስራ ያበረቱናልና እናመሰግናለን። ቤተ ቅኔ በቅዱስ ራጉኤል መንፈሳዊ መዝሙር ቤት የተሰሩ ስራዋችን ለማቅረብ ህጋዊ መብት ያለው ብቸኛ ቲዩብ ነው::
  • 228K subscribers,
  • 349 videos
Views/7days3,163
Like/Views4.8%
Last Updated7 days ago

ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page

ይህ የዩቲዩብ ቻናል የኔ የዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን ቻናል ሲሆን በዚህ ቻናል ላይ ለእናንተ ለተመልካቾቼ ይጠቅማሉ ብዬ ያሰብኩትን አገልግሎቶችን መዝሙሮችን ስብከቶች የገዳማት ታረኮችን እንዲሁም ከእናንተ በሚቀርቡ ሀሳቦች በመቀበል ለቤተክርስቲያን የሚጠቅሙ መንፈሳዊ ስራዎችን ለማቅረብ በታላቅ ደስታ ነው :: ጸሎታችሁ ያግዘኝ እግዚአብሔር ሐገራችንን ይጠብቅልን ------------------------------------------------------------------------------------------------------------------- This YouTube channel is my, Zemarit Mirtnesh Tilahun’s, only official YouTube channel. I pray that my mezmurs and services across various churches and monasteries shared on this channel will service you. It brings me great joy to be able to serve my brothers and sisters in Christ and the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. Please keep me in your prayers and may our Lord protect our beloved Ethiopia.
  • 260K subscribers,
  • 445 videos
Views/7days3,079
Super Chat$15
Like/Views2.4%
Last Updated4 days ago

ሐዲስ ዜማ ቲዩብ 2 -Haddis zema tube 2

ሰላም አዲስ መስፍን እበላለሁ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር አቀናባሪ ነኝ በዚህ የሐዲስ ዜማ 2 የዩቲዩብ ቻናል መንፈሳዊ ዝማሬ መስራት ለሚፈልጉ እህት ወንድሞቼ ሙያዊ እገዛ ማለትም ዝማሬ ለመስራት ማሟላት የሚጠበቅባቸውን እና ማወቅ ያለባቸውን እውቀቶች መንፈሳዊ ይዘቱን ባለቀቀ መልኩ የማስተምርበት እና አዳዲስ ዘማሪያንን በዝማሬያቸው ቤተክርስቲያንን እንዲያገለግሉ የማግዝበት መንፈሳዊ ቻናል ነው ዝማሬ ለመስራት በስልክ 0985023778 Telegram @haddiszema Tiktok haddiszema ቤተሰብ ይሁኑ አዳዲስ ዘማሪያንን እናግዝ ቤተክርስቲያናችንን እናገልግል::
  • 73K subscribers,
  • 180 videos
Views/7days351
Like/Views12.1%
Last Updateda month ago