About 2,888 channels for "እንኳን"

Searched among 17,428,845 Youtube Channels in global.
Subscribers
10K-50K50K-100K100K-200K200K-500K500K-1M1M+2M+
-
Views/7days
10K+50K+100K+200K+500K+1M+
-
Super Chat
$5,000+$10,000+$50,000+
-
Live Viewers
1K+3K+5K+10K+20K+30K+
-
Last promotion
Past 7 daysPast 15 daysPast 30 daysPast 180 daysBefore past 30 days
Country
United StatesSouth KoreaJapanTaiwanIndonesiaViet NamIndia
Relevance

Zemenawit ዘመናዊት

ዘመናዊት ማን ናት 🤷‍♀️ እንኳን ወደ ዘመናዊት ቻናል በሰላም መጣችሁ ፣ ዘመናዊት {ቃልኪዳን } አምላኴን የምትወድ ፣ ማመስገን የየቀን ስራዋ የሆነ እህታቹ ነኝ ፣ የሶስት ቆንጅዬ ልጆች እናት ስሆን ፣ እንዲሁም ዘመናዊት የውበት መፅሀፍን ፀሀፊ ስሆን ፣ ዘመናዊት ቻናልም ተፈጥሮአዊ ውበትን አጠባበቅ እና ጤናማ የኑሮ ዘይቤን ታገኛላችሁ ፣ ኑ ቤተሰብ ሁኑ አብረን እንማማር ❣️🥰
  • 208K subscribers,
  • 348 videos
Views/7days20,835
Like/Views2.2%
Last Updated14 days ago

Enuka Media

Enuka Media daily news in Ethiopian politics, entertainment and film premiere videos recorded and edited in our studio. Notice : Anyone who would like to use our content should ask permission first; contact us via email . Unauthorized use, distribution and re upload of content is strictly prohibited Copyright © Enuka Media *********************************************************************************************************** ሰላም እንኳን ደና መጡ ወደ ቻናላችን እኑካ ሚዲያ የተለያዩ አዝናኝ አስተማሪ እነዲሁም ወቅታዊ ዜናዎች የሚሰራ የዩቱብ ቻናል ነው ያሎትን ማንኛውም አስተያየት ከታች ባለው ኢሜል ይፃፉልን፡፡ እናመሰግናለን!
  • 264K subscribers,
  • 1.3K videos
Views/7days26,807
Like/Views1.9%
Last Updated9 days ago

ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube

ሰላም እንኳን ወደ ሐዲስ ዜማ ቲዩብ በሰላም መጡ በዚህ የዩቲዩብ ቻናል የእኔ የአዲስ እና የቃል የህይወት ጉዞ አስተማሪ አስቂኝ ገጠመኞች የሚቀርብበት የዩቲዩብ ቻናል ነው ቤተሰብ በመሆን ፍቅርን አንድነትን ወንድማማችነትን እንስበክ
  • 323K subscribers,
  • 191 videos
Views/7days150,295
Like/Views5.3%
Last Updated6 days ago

Minew Shewa Tube

Welcome To Minew Shewa Tube Channel.We Are Here to Deliver Amazing and Quality Ethiopian Musics to You. We Produce, Record and Promote Quality Musics, Arrange Concerts And Help Our Artists to Get to the Next Level. **************************************************************************************************************** እንኳን ወደ ምነው ሸዋ ቱዩብ በሰላም መጡ፡፡ እጅግ ማራኪና ውብ የሆኑ ሀገራዊ ሙዚቃዎችን ልናቀርብሎ እዚ ተገኘተናል፡፡ደረጃቸውን የጠበቁ ሙዚቃዎችን እናዘጋጃለን፡እንቀርጻለን፡እናስተዋውቅሎታለን፡፡በተጨማሪም ኮንሰርቶችን በማዘጋጀት አርቲስቱን ወደተሻለ ደረጃ እናደርሳለን፡፡ ሳብስክራይብ በማረግ በየቀኑ የሚወጡ ሙዚቃዎችን ይከታተሉ፡፡ ምነው ሸዋ የጥበብ አጋር፡፡
  • 1.9M subscribers,
  • 3K videos
Views/7days6,341
Super Chat$42
Like/Views1.5%
Last Updated6 days ago

Adulis Tube

Welcome to Adulis the place of the most trusted source for news and information. Adulis Tube strives to provide reliable information regarding Ethiopia news and Entertainment to it's daily YouTube community and is working hard to bring you up-to-the-minute news 24/7 . We are dedicated to inform and satisfy our subscribers, and our content management team is committed to review and report various day to day news of Ethiopia . Also, generate original quality content to its loyal viewers and subscribers. Ethiopia , Adulis Tube Ethiopia ወደ አዱሊስ እንኳን ደህና መጣችሁ
  • 210K subscribers,
  • 1.3K videos
Views/7days20,299
Like/Views1.6%
Last Updated5 days ago

Miki show ሚኪሾው

ሰላም ሰላም ነብሶቼ ዘና ፈታ ለማለት እንኳን ወደዚህ የኔና የናንተ ቻናል መጣቹ ሁሉም ነገር ጋ እንነጋገራለን ቀልድ ና ቁምነገር ለማንም ያወገነ ፖለቲካ ሃይማኖት ሙዚቃ ስፖርት የናንተው ገጠመኝ የሚቀረን የለም የቻናሌ ተከታይ ስለሆኑ አመሰግናለው ይመቻቹ።
  • 250K subscribers,
  • 372 videos
Super Chat$165
Like/Views3.1%
Last Updated4 months ago

Golden Records Worldwide

🌍🎙️WELCOME TO GOLDEN RECORDS WORLDWIDE MUSIC CHANNEL "WE SHARE ETHIOPIAN MUSIC WORLDWIDE" 🎙️🌍 እንኳን ወደ ጎልደን ኢንተርቴይመንት የሙዚቃ ቻናል በደህና መጡ ➤Golden Entertainment is an online media platform based in Addis Ababa, Ethiopia. With a particular focus on Music & Entertainment. We hope to make your days more beautiful with the music we share. Thanks for watching! ➤ጎልደን ኢንተርቴይመንት በአዲስ አበባ ኢትዮጵያ የተመሰረተ የኦንላይን ሚዲያ መድረክ ሲሆን በተለይ በሙዚቃ እና መዝናኛ ላይ ያተኮረ ነው። በምናጋራው ሙዚቃ ቀናችሁ የበለጠ እንደሚያምር ተስፋ እናደርጋለን። ➤SUBSCRIBE NOW GOLDEN ENTERTAINMENT & GET THE LATEST NEW & HOT ETHIOPIAN MUSICS. ➤CONTACT US: - goldenethiomusic@gmail.com Copyright©️ Protected by Golden Entertainment.
  • 490K subscribers,
  • 943 videos
Views/7days43,692
Like/Views1.1%
Last Updateda month ago

ASTU TUBE

Welcome to ASTU TUBE Channel, You will find natural beauty and health on this channel, Thank you for coming as a family. እንኳን ወደ ASTU TUBE ቻናል በሰላም መጣችሁ። በዚህ ቻናል ላይ ተፈጥሮአዊ ውበት አጠባበቅ እና ጤና ታገኛላችሁ። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ስለመጣችሁ አመሰግናለሁ ።
  • 121K subscribers,
  • 82 videos
Like/Views3.5%
Last Updated3 months ago

AB Tube አብርሽ ቱዪብ

እንኳን በሰላም መጣችሁ ወደ AB Tube ይህ ቻናላችን ከዘር ከሀይማኖት ነፃ የሆነ ቻናላችን ነው ጀስት ፈታ😁
  • 173K subscribers,
  • 213 videos
Views/7days181,947
Like/Views11.1%
Last Updated5 days ago

KB Tube

እንኳን ወደ ኬቢ ቲዩብ ቻናል በሰላም መጣችሁ። በዚህ ቻናል የተለያዩ ምርጥ ምርጥ አተማሪና አዝናኝ ቪዲዮዎችን ዘውትር በየቀኑ ይቀርባሉ። ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ እና ደዉሉን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ። ስለ አብሮነታችሁ እናመሰግናለን! ******************************************************************************************************************************* Welcome to KB Tube channel In this channel, you will get life lesson and entertain videos daily. to get our latest videos subscribe us. Thank you for being family!
  • 159K subscribers,
  • 276 videos
Views/7days17,164
Like/Views3.2%
Last Updated6 days ago

ይማሩ - Yimaru

- ይማሩ ሰላም! እንኳን በደህና ወደ ይማሩ የዩትዮብ ቻናል በደህና መጡ በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ የቋንቋ ትምህርቶችን ወደ እናንተ የምናደርስ ይሆናል ሰብስክራይብ በማድረግ እንዲሁም የደውል ምልክቱን በመጫን የዚህ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ! "እንግሊዝኛ" "አማርኛ" "ፈረንሳይኛ" Yimaru is a channel dedicated to teaching different languages to people all around the world. English - Amharic Amharic - English French - Amharic Amharic - French Subscribe and watch our latest videos
  • 346K subscribers,
  • 347 videos
Like/Views4.4%
Last Updated13 days ago

Health Education - ስለ ጤናዎ ይወቁ

ሠላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ወደ ቻናሌ በሰላም መጣችሁ። ዶክተር ዮሀንስ እባላለሁኝ ጠቅላላ ሀኪም ነኝ። በዚህ ቻናል ላይ ከህክምና ባለሙያነቴ ባሻገር ለመላ የአለም ህዝቦች የጤና መረጃን በስፋት የማስተምርበት ቻናል ነው። በሽታዎች ለምን ይከሰታሉ ሲከሰቱስ ምን ማድረግ አለብን እና አስቀድመንስ ከበሽታ እራሳችንን እንዴት እንጠብቃለን የሚለውን የጤና መረጃ በዝርዝር እውቀቱን አስጨብጣቹሀለው። መርጣችሁ እና ፈልጋችሁ ወደ ቻናሌ ስለመጣችሁ አመሠግናለሁ። ሰብስክራይብ በማረግ ጠቃሚ የጤና መረጃን ታገኙበታላችሁ አመሠግናለሁ። Welcome to the channel. My name is Dr. John and I am a general practitioner. In addition to being a medical professional, this channel also provides health information to people all over the world. Why do diseases occur and what should we do when they do occur? Thank you for choosing and searching for this channel. By subscribing you will find useful health information. Thank you.
  • 256K subscribers,
  • 581 videos
Views/7days10,550
Like/Views3.8%
Last Updated8 days ago

21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ

#21_MEDIA_ሃያ_አንድ_ሚዲያ Ethiopian Orthodox Tewahedo Spiritual YouTube Channel Content 21 FILM PRODUCTION ሃያ አንድ ፊልም ፕሮዳክሽን ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን 21 FILM PRODUCTION ሃያ አንድ ፊልም ፕሮዳክሽን ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደ ሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ።
  • 131K subscribers,
  • 171 videos
Views/7days12,836
Like/Views3.8%
Last Updated7 days ago

Elaf Tube

እንኳን ወደ ኢላፍ ቲዩብ በደህና መጡ ። ------------------------------------------------------------ በቻናላችን የሚለቀቁ የተለያዩ ኢስላማዊ ስራዎች ይደርሰዎ ዘንድ የቻናሉን ቤተሰብ በመሆን የደውሉን ምልክት እንዲጫኑ በትህትና እንጠይቃለን። የፌስቡክ አድራሻችን :- https://www.facebook.com/elaftube የቴሌግራም አድራሻችን :- https://t.me/elaftube
  • 354K subscribers,
  • 1.2K videos
Views/7days6,472
Like/Views10.5%
Last Updated5 days ago

Balageru Media

ውድ እና የተከበራችሁ የ ባላገሩ ሚዲያ ቻናል ቤተሰቦች በቅድሚያ እንኳን ወደ ቻናሉ በሰላም መጣችሁ እያልን በዚህ ቻናል ፈጣን አዳዲስ ወቅታዊ እና ታማኝ ዓለም አቀፍዊ መረጃዎች በየሰዓታቱ ልዩነት ይደርሳሉ።
  • 109K subscribers,
  • 152 videos
Views/7days5,724
Like/Views6.8%
Last Updated3 months ago

NSEBHO TUBE | ንሴብሖ ትዩብ

ውድ ተመልካቾች እግዚአብሔር ፈቅዶና ወዶ እንኳን ወደ ንሴብሖ ትዩብ ቻናል በሰላም መጣቹ ይህ ቻናል የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት መዝሙራት፣ትምህርት እና የተለያዩ መልእክቶች ያላቸውን ለነፍሶ ብርታትን፣ለህይወቶ ፍሬ ነገርን የሚያስጨብጡ ቪድዮችን የሚከታተሉበት ነው ፤ ኢትዮጵያ ሁሌም ወደ እግዚአብሔር እጆቿን ትዘረጋለች፡፡ መልካምቆይታ Dear viewers welcome to the Nsebho YouTube channel, this channel is where you can watch videos of Orthodox Tewahdo religion songs, teachings, and various messages that give strength to your soul and give meaning to your life. Ethiopia always stretches its hands to God. Have a nice stay
  • 186K subscribers,
  • 140 videos
Views/7days690
Super Chat$10
Like/Views4.1%
Last Updated3 days ago

EthioHAQ Tube

=======Welcome To EthioHAQ Tube Channel======== We are here to deliver amazing and quality Video of Ethiopian Nation Nationalities living style, Ethiopian nature and Music to you. We produce and promote quality Music help our Artists to get the next level. Subscribe now & to get more about Ethiopia ====================EthioHAQ Tube============= CONTACT US : E-Mail:- ethiohaq@gmail.com እንኳን ወደ ኢትዮሃቅ ዩቱብ ቻናል በሰላም መጡ፡፡ ሀገራችን ያላትን እጅግ ብዝሃ የጥበብ ስራዎችን ለናንተ ለማሳየት የሚጥሩትን ሁሉ ከናንተ ጋር እናገናኛለን፡፡ ደረጃቸውን የጠበቁና ሀገራችንን አጉልተው የሚያሳዩ ስራዎችን ለናንተ ከአርቲስቶቻችን እንካችሁ እንላለን፡፡ ስለምትመርጡን እኛም አብዝተን እናከብራችኋለን! =======ሃቅ ሁሌም ለሀቀኞች ===ስለመረጣችሁን እናመሰግናለን!=======
  • 160K subscribers,
  • 6K videos
Views/7days3,328
Like/Views0.7%
Last Updated5 days ago

Artist Genet Nigatu

Welcome to our channel... እንኳን ወደ ቻናላችን በደህና መጡ! በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ እኔ አርቲስት ገነት ንጋቱ በኪነጥበብ ዘርፍ ያበረከትኳቸው ስራዎቼ፤በጋዜጠኝነት የሰራኋቸውና ወደፊትም የመስራቸው ኢንተርቪዎች፤ለተለያዩ የህይወት ፈተና ውስጥ ላሉ እህት ወንድሞቼ ድምጽ የምሆንበት፤ህጻናት ልጆቻችንን የሚያንጹ ትርክቶች እና መሰል ስራዎችን እና ተከታታይ ድራማዎችን በቪዲዮ እና በድምጽ ለመስራት እፈልጋለሁ፡፡ከእናንተ ተመልካቾች ለሚመጡ አጠንካሪ አስተያየትና ጥያቄዎች መልስ የምሰጥበትም መድረክ እንዲሆነኝ ተመኝቻለሁ፡፡‹‹ሰው ያስባል እግዜር ይፈጽማል›› ነውና ወደፊት በቤተሰብነት እንቀጥላለን ብዬ አምናለሁ፡፡ የ‹‹ገኒ ቤተሰብ››ን ሪያሊቲ ሾው ብቻ ማየት የምትፈልጉ የቻናላችን ቤተሰቦች ደግሞ በ Discription ውስጥ ሊንኩ ተቀምጧል፡፡፡
  • 293K subscribers,
  • 391 videos
Views/7days23,499
Like/Views3.2%
Last Updated7 days ago

SEADI & ALI TUBE

እንኳን ወደቻናላችን (Seadi&alitube) መጣችሁ! አስተማሪ እና አዝናኝ የሆኑ ነገሮችን ወደ እናንተ እናደርሳለን። ቤተሰባችን ስለሆኑም እናመሰግናለን!
  • 171K subscribers,
  • 649 videos
Views/7days12,193
Like/Views5.4%
Last Updated3 days ago

melat tube

ሰላም እንኳን ደህና መጣቹ ..ሰለ ግዜቹ በጣም አመስግ ኛለው ። ሜላት እባላለው ባለትዳር እና የኣንድ ልጀ እናት ነኝ በዚ ቻናል ላይ ቀለል ያሉ ምግቦችን እና እኔ ተጠቅሜባቸው የጠቀመኝን ነገሮችን አካፍላቹሀለው ሰብስክራይብ ያድርጉ እና ቤተሰብ እንሁን አመሰግናቹሀለው ባላቹሁበት ሰላም ሁኑ
  • 183K subscribers,
  • 388 videos
Views/7days1,202
Super Chat$26
Like/Views3.6%
Last Updated10 months ago