Artist Genet Nigatu YouTube Channel Analytics Report - PLAYBOARD

Welcome to our channel... እንኳን ወደ ቻናላችን በደህና መጡ! በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ እኔ አርቲስት ገነት ንጋቱ በኪነጥበብ ዘርፍ ያበረከትኳቸው ስራዎቼ፤በጋዜጠኝነት የሰራኋቸውና ወደፊትም የመስራቸው ኢንተርቪዎች፤ለተለያዩ የህይወት ፈተና ውስጥ ላሉ እህት ወንድሞቼ ድምጽ የምሆንበት፤ህጻናት ልጆቻችንን የሚያንጹ ትርክቶች እና መሰል ስራዎችን እና ተከታታይ ድራማዎችን በቪዲዮ እና በድምጽ ለመስራት እፈልጋለሁ፡፡ከእናንተ ተመልካቾች ለሚመጡ አጠንካሪ አስተያየትና ጥያቄዎች መልስ የምሰጥበትም መድረክ እንዲሆነኝ ተመኝቻለሁ፡፡‹‹ሰው ያስባል እግዜር ይፈጽማል›› ነውና ወደፊት በቤተሰብነት እንቀጥላለን ብዬ አምናለሁ፡፡ የ‹‹ገኒ ቤተሰብ››ን ሪያሊቲ ሾው ብቻ ማየት የምትፈልጉ የቻናላችን ቤተሰቦች ደግሞ በ Discription ውስጥ ሊንኩ ተቀምጧል፡፡፡ Artist Genet Nigatu
Add favorite
  • Subscribers
  • 289,000
  • -
  • Views
  • 18,492,529
  • 16,235 / d
  • Videos
  • 388
  • 6 Per Week

Subscribers Rank

40,401st
Upward trend

Avg. Video Views

27,879
VERY LOW, 9.6% of subscribers

Live Streaming Stats

Highest Viewers

101
VERY LOW

Avg. Viewers

50
VERY LOW

Total Live Streams

7 Times
7 months ago, Last streamed

Views growth rate

Latest videos

Keywords

Views

Subscribers

Description

Welcome to our channel...
እንኳን ወደ ቻናላችን በደህና መጡ!
 በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ እኔ አርቲስት ገነት ንጋቱ በኪነጥበብ ዘርፍ ያበረከትኳቸው ስራዎቼ፤በጋዜጠኝነት የሰራኋቸውና ወደፊትም የመስራቸው ኢንተርቪዎች፤ለተለያዩ የህይወት ፈተና ውስጥ ላሉ እህት ወንድሞቼ ድምጽ የምሆንበት፤ህጻናት ልጆቻችንን የሚያንጹ ትርክቶች እና መሰል ስራዎችን እና ተከታታይ ድራማዎችን በቪዲዮ እና በድምጽ ለመስራት እፈልጋለሁ፡፡ከእናንተ ተመልካቾች ለሚመጡ አጠንካሪ አስተያየትና ጥያቄዎች መልስ የምሰጥበትም መድረክ እንዲሆነኝ ተመኝቻለሁ፡፡‹‹ሰው ያስባል እግዜር ይፈጽማል›› ነውና ወደፊት በቤተሰብነት እንቀጥላለን ብዬ አምናለሁ፡፡


የ‹‹ገኒ ቤተሰብ››ን ሪያሊቲ ሾው ብቻ ማየት የምትፈልጉ የቻናላችን ቤተሰቦች ደግሞ በ Discription ውስጥ ሊንኩ ተቀምጧል፡፡፡