About 444 channels for "መዝሙሮች"

Searched among 17,438,077 Youtube Channels in global.
Subscribers
10K-50K50K-100K100K-200K200K-500K500K-1M1M+2M+
-
Views/7days
10K+50K+100K+200K+500K+1M+
-
Super Chat
$5,000+$10,000+$50,000+
-
Live Viewers
1K+3K+5K+10K+20K+30K+
-
Last promotion
Past 7 daysPast 15 daysPast 30 daysPast 180 daysBefore past 30 days
Country
United StatesSouth KoreaJapanTaiwanIndonesiaViet NamIndia
Relevance

Finote Tsidk - ፍኖተ ጽድቅ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ። ብጹዕ ሕዝብ ዘእግዚአብሔር አምላኩ ። ይህ ፍኖተ ጽድቅ የyoutube ቻናል ነው!! በዚህ ፍኖተ-ጽድቅ በተሰኘው ኦርቶዶክሳዊ የyoutube ቻናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያን ስርአትና ደንብን የጠበቁ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶች ፣ መዝሙሮች ፣ ወረቦች ፣ መንፈሳዊ ፊልሞች ፣ እንዲሁም የበጎ አድራጎት ተግባራት ይተላለፉበታል ። subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ይትባረክ እግዚአብሔር አምላከ አበዊነ !!!
  • 169K subscribers,
  • 244 videos
Like/Views2.8%
Last Updated9 days ago

Zerfie Kebede ዘርፌ ከበደ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። ዘማሪት ዘርፌ ከበደ እግዚአብሔር በዚህ ዘመን ካስነሳቸው ወጣት ዘማሪያዎች አንድዋ ስትሆን በዝማሬዎችዋ የብዙ ሰዎችን ሕይወት የነካችና እውነተኛውን ወንጌል በመዘመር የምትታወቅ ዘማሪ ናት። በተለይ መንፈስ ቅዱስ በሚለው አልበምዋ በብዙዎች ዘንድ ታዋቂነትን ያተረፈች ዘማሪት ስትሆን አሁንም በየጊዜው በምትዘምራቸው መዝሙሮች የዝማሬን አገልግሎት ከፍ ወዳለ ደረጃ እያመጣች ትገኛለች። ይህ ዋናው የዩቲዩብ ድኅረ ገጽዋ ሲሆን ብዙ በስምዋ የተከፈቱ ቻናሎች ቢኖሩም ምእመናንና ወዳጅችዋ የርስዋ የዩቲዩብ ድኅረ ገጽ ይህ ብቻ እንደሆነ እንዲያውቁላት ትወዳለች። በዚህ ቻናል ለምእመናን በረከትና መጽናናት የሚሆኑ ዝማሬዎችዋን በመስማት ከአገልግሎትዋ ጎን እንድትቆሙ በታላቅ ፍቅርና ትህትህና ዝማሬዎችዋን ታቀርባለች። ስለማይነገር ስጦታው አምላካችን እግዚአብሔር ክብር ይግባው። Follow Zemarit Zerfie kebede on Social media. https://www.facebook.com/zemaritzerfe/ http://itunes.apple.com/album/id1328507050?ls=1&app=itunes http://itunes.apple.com/album/id1322032340?ls=1&app=itunes http://itunes.apple.com/album/id766592333?ls=1&app=itunes http://zerfiekebede.com/
  • 150K subscribers,
  • 109 videos
Super Chat$500
Like/Views3.4%
Last Updated7 days ago

ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page

ይህ የዩቲዩብ ቻናል የኔ የዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን ቻናል ሲሆን በዚህ ቻናል ላይ ለእናንተ ለተመልካቾቼ ይጠቅማሉ ብዬ ያሰብኩትን አገልግሎቶችን መዝሙሮችን ስብከቶች የገዳማት ታረኮችን እንዲሁም ከእናንተ በሚቀርቡ ሀሳቦች በመቀበል ለቤተክርስቲያን የሚጠቅሙ መንፈሳዊ ስራዎችን ለማቅረብ በታላቅ ደስታ ነው :: ጸሎታችሁ ያግዘኝ እግዚአብሔር ሐገራችንን ይጠብቅልን ------------------------------------------------------------------------------------------------------------------- This YouTube channel is my, Zemarit Mirtnesh Tilahun’s, only official YouTube channel. I pray that my mezmurs and services across various churches and monasteries shared on this channel will service you. It brings me great joy to be able to serve my brothers and sisters in Christ and the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. Please keep me in your prayers and may our Lord protect our beloved Ethiopia.
  • 260K subscribers,
  • 446 videos
Views/7days3,079
Super Chat$15
Like/Views2.4%
Last Updated2 days ago

ቤተ እዝራ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙሮች ስብስብ ከዚህ ቻናል የሚገኘው ሙሉ ገቢ ለተለያዩ አብያተክርስቲያናት ማደሻ እና ማስፋፊያ የሚውል መሆኑን እንገልፃለን ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩን እናመሰግናለን
  • 9.6K subscribers,
  • 88 videos
Like/Views0.9%
Last Updated4 months ago

ሊቀ ዲያቆናት ነቢዩ ሳሙኤል-NEBIYU SAMU'EL TUBE

ይህ ቲዩብ የእኔ የዘማሪ ሊቀ ዲያቆናት ነቢዩ ሳሙኤል ቻናል ሲሆን በዚህ የዩቲዩብ ቻናል ላይ አዳዲስ እና ቆየት ያሉ መንፈሳዊ መዝሙሮች ስብከቶች በተለያዩ ዓውደ ምህረቶች የምዘምራቸውን ዝማሬዎች የማስተላልፍበት ቲዩብ መሆኑን በአክብሮት እገልፃለሁ።
  • 72K subscribers,
  • 152 videos
Views/7days19,175
Super Chat$61
Like/Views3.1%
Last Updated14 days ago

ቤተ ሊባኖስ ቲዩብ bete libanosi Tube

እንኳን ወደ ቤተ ሊባኖስ ቲዩብ bete libanosi Tube በሰላም መጡ ቻናላችን ሃይማኖታዊ የሆኑ መንፈሳዊ ትምህርቶች እንዲሁም መዝሙሮች የሚቀርብበት ሲሆን ቻናላችንን በመቀላቀል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ. https://www.youtube.com/channel/UCC4RJkaOdgrwztxR1HALmwg
  • 13K subscribers,
  • 158 videos
Like/Views6.7%
Last Updated15 days ago

ዚቅ ሚድያ ZIQ MEDIA

ይህ የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማ ቀኖና እና ቱፊት ሳይለቅ የሚሰሩ መዝሙሮች የሚለቀቁበት ቻናል ነው በቤተክርስቲያናችን እጅግ ድንቅ ፀጋ የተሰጣቸው ልጆችን በማበረታታት እና በፀጋቸው እንዲያገለግሉ እድሉን በመፍጠር እና በተለያዩ አለማዊ ህይወት ለተዋጥነዉ የቤተክርስቲያናችን ድንቅ ወጣቶች በተለያየ የዝማሬ ፀጋቸዉን ወደ እናንተ የምናቀርብበት ቻናል ነው።
  • 30K subscribers,
  • 51 videos
Views/7days3,986
Like/Views3.1%
Last Updated20 days ago

ዮናስ ቲዩብ - yonas tube

እንኳን ወደ ዮናስ ቲዩብ በሠላም መጣችሁ!! በዚህ ቻናሌ ላይ የተለያዩ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መንፈሳዊ ትምህርቶችን፣ ዝማሬዎችን፣ እንዲሁም መንፈሳዊ መረጃዎችን የማቀርብበት ነው። የማቀርብላችሁም ዲ/ን ዮናስ ዘ ሆለታ ደብረ ኤዶም እባላለው። 👉ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!! Welcome to Jonah Tube !! In this channel I will present various Orthodox Tewahedo spiritual teachings, hymns, and spiritual information. My name is Dr. Yonas the Holeta Debre Edom . 👉 Become a family by subscribing !!!
  • 119K subscribers,
  • 532 videos
Views/7days8,258
Super Chat$20
Like/Views6.6%
Last Updated11 hours ago

Ethiopian Orthodox Tube

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መንፈሳዊ ቻናል ውድ ተመልካቾች እግዚአብሔር ፈቅዶና ወዶ እንኳን ወደዚ ቻናል በሰላም መጣቹ ይህ ቻናል የተለያዩ መልእክቶች ያላቸውን ለነፍሶ ብርታትን፣ለህይወቶ ፍሬ ነገርን የሚያስጨብጡ ቪድዮችን የሚከታተሉበት ነው። Ethiopian Orthodox, This YouTube channels mission is to deliver the authentic message of salvation while adhering to the Doctrine, Dogma, Cannona, and sacred tradition of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. subscribe to get more info...
  • 47K subscribers,
  • 144 videos
Views/7days31,940
Like/Views0%
Last Updated14 days ago
Views/7days1,902
Like/Views7.6%
Last Updated3 days ago

Aster Abebe Official

#Asterabebeofficial #asterabebe #asterabebemezmur #aster #worship Welcome to the official YouTube channel of Gospel Singer Aster Abebe! Here you will find all of Aster's latest music videos, live performances, worship sessions, and behind-the-scenes footage. Subscribe now to stay updated on all things Aster Abebe. Let's spread the message of love, faith, and hope through the power of music together! Stay connected with Aster on social media. ይህ ትክክለኛው የዘማሪት አስቴር አበበ YouTube Channel ነው፡፡ ከዚህ ቻናል ውጪ የዘማሪት አስቴር አበበን መዝሙሮች እና የመድረክ አገልግሎት ቪዲዮዎች ከፌስ ቡክም ሆነ ከማናቸውም ምንጭ በማግኘት በዩቲዩብ ቻናሎቻችሁ ላይ ያቀረባችሁ ቅዱሳን ወዳጆቻችን እስካሁን ባለው አገልግሎታችሁ ለስርጭቱ መስፋት እና ለበርካታ ቅዱሳን መድረስ ትልቅ እገዛ ስላደረጋችሁ በማመስገን፤ የጀመርነውን አገልግሎት በተቀናጀ እና ወጥ በሆነ መንገድ እናጠናክረው ዘንድ የናንተን ትብብር በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን። ይኸውም በቻናሎቻችሁ ላይ ያሉትን መዝሙሮች እና ቪዲዮዎች በማንሳት ከ “Aster Abebe Official” ቻናል ላይ አግባብ ባለው መልኩ እንዲገኙ በማድረግ፤ ይህን በማድረግም አላስፈላጊ የሆነ የኮፒ ራይት ውዝግብን በጋራ ከወዲሁ በማስቀረት ብሎም በፍቅርና በክርስቶስ አካልነት መንፈስ የወንጌልን ሥራ አብረን እንድንሰራ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ጥሪዬን አቀርባለሁ፡፡
  • 149K subscribers,
  • 171 videos
Views/7days622
Like/Views8.2%
Last Updated8 days ago

Nishkur Rebina - ንሽኩር ረቢና

እንኳን ወደ Nishkur Rebina /ንሽኩር ረቢና ቻናል በደህና መጡ! ንሽኩር ረቢና ማለት በአረብኛ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን ማለት ነዉ፡፡ https://www.youtube.com/channel/UCMSUNUO5rA9jZmLUE5GPWqg ⚫️ይህን ቻናል Subscribe በማድረግ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን የሆኑ የተለያዩ መንፈሳዊ 📌ትምህርቶች 📌መዝሙሮች 📌ስብከቶች 📌ወቅታዊ ጉዳዮችን 📌ትረካዎች 📌መንፈሳዊ የሆኑ መረጃዎችን ያገኛሉ። Welcome to Nishkur Rebina /ንሽኩር ረቢና YouTube channel ⚫️ By subscribe to this channel, you will get Ethiopian Orthodox Tewahdo Church spiritual information's. https://www.youtube.com/channel/UCMSUNUO5rA9jZmLUE5GPWqg
  • 46K subscribers,
  • 210 videos
Views/7days2,163
Like/Views2.5%
Last Updateda month ago

Mequamiya Media - መቋሚያ ሚዲያ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን!!! In the name of the Father, the Son and the Holy Spirit, One God, Amen. እንኳን ወደ መቋሚያ ሚዲያ በሰላም መጣችሁ | Mequamiya Media ኦርቶዶክሳዊ የቪዲዮ ትምህርቶች፣ መዝሙሮች እና ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምዕመናን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ የሚቀርብበት ዩቲዩብ ቻናል ነው፡፡ Welcome to Mequamiya Media This is the official channel of Mequamiya Media. This channel provides Ethiopian Orthodox Tewahdo prayers, preaching’s and gospel music for Ethiopian Orthodox Tewahdo Church Believers.
  • 74K subscribers,
  • 422 videos
Views/7days17,084
Super Chat$96
Like/Views2.8%
Last Updated13 days ago

Christian Lijoch ክርስትያን ልጆች

Welcome to Christian Lijoch Youtube channel. In this channel you will find the old and new Ethiopian Protestant gospel songs, videos, and news. If you have any questions, comments, and suggestions you can contact us through our email.We will reply to your email as soon as possible. God bless you all! ቆየት ባሉ እና በአዳዲስ መዝሙሮች ለመባረክ ዛሬውኑ ወደ ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ Oh come, let us sing to the Lord; let us make a joyful noise to the rock of our salvation! Psalm 95:1 Jesus saves !
  • 18K subscribers,
  • 59 videos
Last Updated22 days ago

Wudase Mezmur ውዳሴ መዝሙር Z Ortodox tewahido

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን ይህ Wudase_Mezmur የተሰኘ የyoutube ቻናል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ስርዓትና ደንብን የጠበቁ የምስል ዝማሬ የሚቀርብበት የመዝሙር ቻናል ነው ። ተወዳጆች subscribe በማድረግ አገልግሎቱን እንድታግዙና ለሌሎች በማካፈን አብራችሁ የእግዚአብሔር ስራ እንድትሰሩ አደራ እላለሁ ።
  • 178K subscribers,
  • 391 videos
Views/7days15,627
Like/Views1.6%
Last Updateda month ago

Akiyamos አኪያሞስ

AKIYAMOS TUBE is an Ethiopian orthodox tewahedo spiritual songs channel we delivered spiritual song and sibket of orthodox tewahedo for worldwide, our channel have legal license if any issues about our videos we can take all responsibilities. WARNING!! The unauthorized download and re-post on any social media, reproduction or distribution of this copyrighted work is illegal አኪያሞስ ቲዩብ በዓለም ዙሪያ የኦርቶዶክስ tewahedo መንፈሳዊ መዝሙር እና ስብከት የምናስተናግድበት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መንፈሳዊ መዝሙሮች ቻናል ነው ፡፡ ስለእኛ ቪዲዮ ምንም አይነት ችግር ቢፈጠር ሁሉንም ሃላፊነቶች መውሰድ የምንችል ህጋዊ ፈቃድ አለን ፡፡ ማስጠንቀቂያ !! ያልተፈቀደ ማውረድ እና በማናቸውም በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ፣ የዚህ ቅጂ መብት መባዛት ወይም ማሰራጨት ሕገወጥ ነው
  • 36K subscribers,
  • 54 videos
Views/7days116
Like/Views6.8%
Last Updateda month ago

natty and mikky

natty and mikky የሰብስክራይብ ምልክቷን እና የደውል ምልክቷን ይጫኑ።
  • 18K subscribers,
  • 9 videos
Like/Views1.4%
Last Updateda year ago

ልቦና ቲዩብ Libona Tube

ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ ቤተሰቦቼ ወንድማችሁ ያብስራ ማቴዎስ ነኝ ...ስለምትከታተሉኝ እንዲሁም ስለምትሰጡኝ ምክርና አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ። እንዲሁም ቤተሰብ ያልሆናችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ ብታደርጉኝ እጅጉን ደስ ይለኛል የደውል ምልክቷንም ብትጫኑ ዘወትር በሳምንት 4 ጊዜ የምለቃቸው ቪዲዮዎች በቶሎ እንደሚደርሶ ያረጋግጣሉ።
  • 169K subscribers,
  • 112 videos
Like/Views5.1%
Last Updated9 months ago

ez tube ኢትዮ ዘተዋህዶ ethio zetewahedo

ወቅታዊ ታማኝ መረጃ ። መዝናኛ ለየት ባለ አቀራረብ በዚህ ቻናል ስለ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ለሚነሱ ጥያቄዎች መልስ የሚሰጡ ስብከቶችን ያገኛሉ ፡፡ በታዋቂ መምህራን አስደናቂ የሆኑ ኦርቶዶክሳዊ ስብከቶች እና መዝሙሮች ይቀርባሉ፡፡ አመታዊ ክብረ በዓላትን በልዩ አቀራረብ ወደናንተ እናደርሳለን - ከዚህ በተጨማሪ የዩቱብ መሰረታዊ ትምህርቶች ይቀርባሉ ፡፡ የምንለቃቸው ቪዲዮዎች እንዳያመልጦት አሁኑኑ በ ነ ፃ ሰብስክራይብ ያድርጉ ዋና አዘጋጅ ልጅ ሄኖክ - በቴሌግራም - በቴሌግራም @henokezt ወይም ይደውሉ 0912735701 Welcome To ez tube - In This channel you can get Real Informations as fastas possible and also entertainments in addition You Can Get Ethiopian Orthodox Tewahedo Sibket and Ethiopian orthodox tehawedo Mezmur and also social tips and youtube tutorials dont forget to subscribe and hit the bell baga Gara channanalii kanaati dhuftan. channaliin kun channali ortododoksii tewahedoo afaan garagaraatiin lalaba farfannaa fii kophiileenn adda addaa itti dadarbu dha. subscribe gochuun vedio gadhiifaman argachuu nii dandeessu.
  • 26K subscribers,
  • 744 videos
Views/7days231
Super Chat$2
Like/Views6.4%
Last Updated4 days ago

🔴ACE Songs #በማስተዋል ዘምሩ

#ቪዲዮውን Like በማድረግ ይጀምሩ!! #በኢየሱስ_ስም_ብቻ_ተጠምቀው_ነበር #Apostolic_Generation #በማስተዋል_ዘምሩ #new_songs, #message & #videos Channel page 🔴Pease don't forget to #subscribe, #Like and #Shere to our Channel # @Apostolic Church #Subiscribe Like and Shere Videos በዚህ ቻናል የተለያዩ #ስብከቶች, #አዳዲስ ዝማሬዎች, እና #መልክቶችና የተለያዩ ፕሮግራሞችን የምናቀርብላችሁ ይሆናል ሐዋ.ሥራ 2፥38 ✈ንሰሐ ግቡ ኃጢአታችሁም ይሰረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ የመንፈስ ቅዱስንም ስጦታ ትቀበላላችሁ የተስፋው ቃል...........አሜን እነሆ ውኃ፤ እንዳልጠመቅ የሚከለክለኝ ምንድር ነው? አለው።” ሐዋርያት 8÷36 ሐዋ.ሥራ 2፥38 ✈ንሰሐ ግቡ ኃጢአታችሁም ይሰረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ። ሐዋርያት 8÷36 እነሆ ውኃ፤ እንዳልጠመቅ የሚከለክለኝ ምንድር ነው? አለው።” 👉 ዘመነ አንተን በመፍራት ይለቅ 👉 ፍሌጋዬ አንተ ነህ ኢየሱስ ፍለጋዬ አንተነህ ጌታ 👉ምህረት የበዛለት የገነነለት የተማሰው ጉድጓድ... ከሞት ያመለጠ ሰው እንደኔ ማን አለ። 👉 እርዳኝ እላለሁ ኢየሱስ ያዘኝ እላለሁ አምላከ 📡 https://www.youtube.com/@ApostolicSongs2616 Baptized in the name of Jesus For Any Comment And information 👇👇 +251943850582
  • 11K subscribers,
  • 10 videos
Like/Views2.7%
Last Updated3 months ago