About 1 channels for "ZERFE KEBEDE NEW SONG 2018"

Searched among 17,437,479 Youtube Channels in global.
Subscribers
10K-50K50K-100K100K-200K200K-500K500K-1M1M+2M+
-
Views/7days
10K+50K+100K+200K+500K+1M+
-
Super Chat
$5,000+$10,000+$50,000+
-
Live Viewers
1K+3K+5K+10K+20K+30K+
-
Last promotion
Past 7 daysPast 15 daysPast 30 daysPast 180 daysBefore past 30 days
Country
United StatesSouth KoreaJapanTaiwanIndonesiaViet NamIndia
Relevance

Zerfie Kebede ዘርፌ ከበደ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። ዘማሪት ዘርፌ ከበደ እግዚአብሔር በዚህ ዘመን ካስነሳቸው ወጣት ዘማሪያዎች አንድዋ ስትሆን በዝማሬዎችዋ የብዙ ሰዎችን ሕይወት የነካችና እውነተኛውን ወንጌል በመዘመር የምትታወቅ ዘማሪ ናት። በተለይ መንፈስ ቅዱስ በሚለው አልበምዋ በብዙዎች ዘንድ ታዋቂነትን ያተረፈች ዘማሪት ስትሆን አሁንም በየጊዜው በምትዘምራቸው መዝሙሮች የዝማሬን አገልግሎት ከፍ ወዳለ ደረጃ እያመጣች ትገኛለች። ይህ ዋናው የዩቲዩብ ድኅረ ገጽዋ ሲሆን ብዙ በስምዋ የተከፈቱ ቻናሎች ቢኖሩም ምእመናንና ወዳጅችዋ የርስዋ የዩቲዩብ ድኅረ ገጽ ይህ ብቻ እንደሆነ እንዲያውቁላት ትወዳለች። በዚህ ቻናል ለምእመናን በረከትና መጽናናት የሚሆኑ ዝማሬዎችዋን በመስማት ከአገልግሎትዋ ጎን እንድትቆሙ በታላቅ ፍቅርና ትህትህና ዝማሬዎችዋን ታቀርባለች። ስለማይነገር ስጦታው አምላካችን እግዚአብሔር ክብር ይግባው። Follow Zemarit Zerfie kebede on Social media. https://www.facebook.com/zemaritzerfe/ http://itunes.apple.com/album/id1328507050?ls=1&app=itunes http://itunes.apple.com/album/id1322032340?ls=1&app=itunes http://itunes.apple.com/album/id766592333?ls=1&app=itunes http://zerfiekebede.com/
  • 150K subscribers,
  • 109 videos
Super Chat£401
Like/Views3.4%
Last Updated7 days ago