About 76 channels for "ሊቀ መዘምራን"

Searched among 17,431,735 Youtube Channels in global.
Subscribers
10K-50K50K-100K100K-200K200K-500K500K-1M1M+2M+
-
Views/7days
10K+50K+100K+200K+500K+1M+
-
Super Chat
$5,000+$10,000+$50,000+
-
Live Viewers
1K+3K+5K+10K+20K+30K+
-
Last promotion
Past 7 daysPast 15 daysPast 30 daysPast 180 daysBefore past 30 days
Country
United StatesSouth KoreaJapanTaiwanIndonesiaViet NamIndia
Relevance

21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ

#21_MEDIA_ሃያ_አንድ_ሚዲያ Ethiopian Orthodox Tewahedo Spiritual YouTube Channel Content 21 FILM PRODUCTION ሃያ አንድ ፊልም ፕሮዳክሽን ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን 21 FILM PRODUCTION ሃያ አንድ ፊልም ፕሮዳክሽን ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደ ሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ።
  • 131K subscribers,
  • 171 videos
Views/7days12,836
Like/Views3.8%
Last Updated8 days ago

Yilma Hailu

ሊቀ ምመዘምራን ይልማ ኃይሉ በ1959ዓ.ም በኮንጎ ሰፈር ከአባቱ መቶ አለቃ ኃይሉ ወልደመድኅን እና ከወዘሮ ሸዋማማሽ ሕይወተ ተወለደ። በእራስ ሙሉጌታ በደብረዘይት አንደኛ ደረጃ በመስትኛ ሁተኛ ዑራኤል 7 እና 8 በቦሌ እና በአርሲ ነጌሌ ሁለተኛ ደረጃ በየአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አለ ፈለገ ሰላም የሥነ ጥበብ ትምህርት በ1981ዓ.ም በቀለም ቅብ ለአራት ዓመታት ተከታትሎ ተመረቀ። በአዲስ አበባ ብሔራዊ ሚዚየም፣ በፖሽኪን የባሕል ማእከል ራሻያ ኢንባሲ፣ በአሜሪካ saint Mary Catholic Basilica church art Galley, Downtown Minneapolis art Galleria, Hosmer community የሥዕል ኤግዚብሽን አሳይቷል። ክ17በላይ የመዝሙር አልበሞች አሳትሞል በኢትዮጵያ በአውሮፓ በአሜሪካ በአፍሪካ በሚገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤትክርስቲያን ብዙ ዝግጅቶችን አቅርቧል።
  • 40K subscribers,
  • 250 videos
Views/7days22,719
Like/Views3.7%
Last Updated2 days ago

መንክር ሚዲያ-Menker Media

የተከበራችሁ ኢትዮጵያውያን በተለይም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች መንክር ሚዲያ-Menker Mediaን SUBSCRIBE አድርጋችሁ ስለምትከታተሉ ከልብ እናመሰግናለን ። መንክር ሚዲያ-Menker Media በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ዶግማ፣ቀኖና፣ትውፊት እና ስርአት መሰረት ስብከቶችን፣ዝማሬዎችን፣ወቅታዊ መልእክቶችን ፣ዘገባዎችን እና እርዳታ እሚፈልጉ የገጠር ቤተክርስቲያን የማስተባበር ስራ የሚሰራ እና እየሰራ ያለ መንፈሳዊ ሚዲያ ነው። የአባቶች ጸሎት ቢያግዘን፣የእናንተ የተመልካች ድጋፍ ተጨምሮበት እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ተመራጭ የቤተክርስቲያን ሚዲያ (ልሳን) ለመሆን እንጥራለን። እናንተም መንፈሳዊ እገዛችሁን ታደርጉልን ዘንድ እንጠይቃለን። መንክር ሚዲያ-Menker Media ታማኝ እውነተኛ የቤተክርስቲያን ድምፅ ነው ።Subscribe and share ያድርጉ::
  • 171K subscribers,
  • 716 videos
Views/7days17,290
Super Chat$10
Like/Views2.2%
Last Updated2 days ago

ቤተ ቅኔ - Bete Qene

Welcome to Bete Qene Tube. ቤተ ቅኔ ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድረግዎ እኛን ለበለጠ ስራ ያበረቱናልና እናመሰግናለን። ቤተ ቅኔ በቅዱስ ራጉኤል መንፈሳዊ መዝሙር ቤት የተሰሩ ስራዋችን ለማቅረብ ህጋዊ መብት ያለው ብቸኛ ቲዩብ ነው::
  • 228K subscribers,
  • 349 videos
Views/7days3,163
Like/Views4.8%
Last Updated6 days ago
Views/7days4,028
Super Chat$101
Like/Views6.9%
Last Updated6 days ago

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

ማኀቶት ቲዩብ | Mahtot Tube ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ ሃይማኖታዊ ጥቅሶችና አባባሎች እንዲሁም ትምህርታዊ የቀጥታ ሥርጭቶች የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን ማኀቶት ቲዩብ | Mahtot Tube ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ።
  • 1.1M subscribers,
  • 1.3K videos
Views/7days50,979
Super Chat$12
Like/Views2.6%
Last Updated4 days ago

ዚቅ ሚድያ ZIQ MEDIA

ይህ የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማ ቀኖና እና ቱፊት ሳይለቅ የሚሰሩ መዝሙሮች የሚለቀቁበት ቻናል ነው በቤተክርስቲያናችን እጅግ ድንቅ ፀጋ የተሰጣቸው ልጆችን በማበረታታት እና በፀጋቸው እንዲያገለግሉ እድሉን በመፍጠር እና በተለያዩ አለማዊ ህይወት ለተዋጥነዉ የቤተክርስቲያናችን ድንቅ ወጣቶች በተለያየ የዝማሬ ፀጋቸዉን ወደ እናንተ የምናቀርብበት ቻናል ነው።
  • 30K subscribers,
  • 51 videos
Views/7days5,167
Like/Views3.1%
Last Updated19 days ago

መዐዛ ቅዱሳን- meaza kidusan

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ውድ ባለማዕተቦቹ ኦርቶዶክሳውያን ቤተሰቦቻችን የእግዚአብሔር ሰላም በህይወታችሁ ይብዛ፤ ጥበቃውም አይለያችሁ። እያልን:- ✍በዚህ "መዐዛ ቅዱሳን- meaza kidusan" መንፈሳዊ የዩቲዩብ ቻናል የተለያዩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በተ ክርስቲያን ሥርዓትና ቀኖና÷ስብከቶች÷ያሬዳዊ ዝማሬዎችና ልዩ ልዩ አገልሎቶችን የምናስተላልፍበት ቻናል ነው፡፡ በመሆኑም እናንተም ወገኖቻችን #subscribe በማድረግ ቤተሰብ ትሆኑ ዘንድ #share በማድረግም አገልግሎቱ ለሌሎች ወገኖቻችን እንዲደርስ ታድረጉ ዘንድ በአምላካችን በልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን። ለበለጠ መረጃና ለተለያየ አስተያየት በ0937375548 ይደውሉ። ስለአብሮነታችሁ ከልብ እናመሰግናለን።
  • 51K subscribers,
  • 91 videos
Views/7days27,068
Like/Views2.7%
Last Updated17 days ago

Aryam-አርያም

Welcome to Aryam-አርያም, Aryam-አርያም is a go to destination for all licensed and copyrighted EOTC songs. All the songs released in Aryam-አርያም Youtube channel are authorized for distribution and management by the original content owners and royalties is being paid as per the established contract with owners. For more info please contact ghabtamu51@gmail.com Aryam-አርያም ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ ሃይማኖታዊ ጥቅሶችና አባባሎች እንዲሁም ትምህርታዊ የቀጥታ ሥርጭቶች የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን Aryam-አርያም ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ። (ማርቆስ 10፡45) “እንዲሁ የሰው ልጅም ሊያገለግልና ነፍሱን ለብዙዎች ቤዛ ሊሰጥ እንጂ እንዲያገለግሉት አልመጣም።” Ethiopia orthodox mezmur Channel
  • 47K subscribers,
  • 148 videos
Views/7days442
Like/Views1.7%
Last Updated21 days ago

Akiyamos አኪያሞስ

AKIYAMOS TUBE is an Ethiopian orthodox tewahedo spiritual songs channel we delivered spiritual song and sibket of orthodox tewahedo for worldwide, our channel have legal license if any issues about our videos we can take all responsibilities. WARNING!! The unauthorized download and re-post on any social media, reproduction or distribution of this copyrighted work is illegal አኪያሞስ ቲዩብ በዓለም ዙሪያ የኦርቶዶክስ tewahedo መንፈሳዊ መዝሙር እና ስብከት የምናስተናግድበት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መንፈሳዊ መዝሙሮች ቻናል ነው ፡፡ ስለእኛ ቪዲዮ ምንም አይነት ችግር ቢፈጠር ሁሉንም ሃላፊነቶች መውሰድ የምንችል ህጋዊ ፈቃድ አለን ፡፡ ማስጠንቀቂያ !! ያልተፈቀደ ማውረድ እና በማናቸውም በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ፣ የዚህ ቅጂ መብት መባዛት ወይም ማሰራጨት ሕገወጥ ነው
  • 36K subscribers,
  • 54 videos
Like/Views6.8%
Last Updateda month ago

ኦርያሬስ ቲዩብ - Oriyares Tube

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! ሰላም ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ወደ ኦርያሬስ ቲዩብ ቻናል በሰላም መጣችሁ። ይህ ዩቲዩብ ቻናል የተለያዮ የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ-ክርስቲያን መዝሙራትን በሰፊው ያቀርባል። ስለዚህ ሰብስክራይብ በማድርግና የደውል ምልክቷን በመጫን የበረከቱ ተሳታፊ እንድትሆኑ በልዑል እግዚአብሔር ስም እናሳስባለን።
  • 25K subscribers,
  • 56 videos
Like/Views1.3%
Last Updated4 months ago

አንክሮ

እኛ አንክሮዎች ነን፥ አገልግሎታችንም ለእናንተ ኦርቶዶክሳዊ ዝማሬዎችን ባሉበት ማድረስ ነው። ስለኦርቶዶክሳዊ ዝማሬዎች ሁሉን እናደርጋለን ብለን ተነስተናል። በመንፈሳዊ ዝማሬ ሥራዎች ውስጥ መልካም የሚባል አሻራ ለማሳረፍ ርምጃ ጀምረናል። የተመረጡና በያሬዳዊ ዝማሬዎች የተቃኙ የቸብቸቦ፥ የንስኃ ዝማሬዎችን ጆሮ ግቡና ዓይነ ግቡ በሆነ መንገድ በበይነመረብ እንዲደርሶ እናደርጋለን። መዝሙራቸውን ከእኛ ጋር ለመሥራት ለወደዱ ዘማሪያን ስልኮቻችን ክፍት ናቸው። ሐይማኖትን ጠብቀን ዓለምን ስለፈጠረ እግዚአብሔር በአንክሮ እናወድሳለን። ስለብርሃነ ዓለም ክርስቶስ፥ ስለብርሐን እናት ቅድስት ድንግል ማርያምም ያለማቋረጥ እንዘምራለን። የጻድቃን ቅዱሳን ሰማዕታትን ገድልና ክብር በመዝሙሮቻችን እንዘክራለን። በእግዚአብሔር ፊት ዘውትር ስለሚማልዱ ቅዱሳን መልአክትም ገናንነት እንዘምራለን። ስለምንወዳት አንዲት ቤተ ክርስቲያናችንም ዘብ እንቆማለን። ስለመዝሙር ሁሉን እናደርጋለን! አንክሮዎች ነን! ይዩን፥ ያድምጡን፣ አብረውን ይሥሩ!
  • 42K subscribers,
  • 88 videos
Like/Views2.5%
Last Updateda year ago

ዘተዋህዶ - zetewahedo

✝✝✝ "የእግዚአብሔርን ቃል የተናገሯችሁን ዋኖቻችሁን አስቡ:: የኑሯቸውንም ፍሬ እየተመለከታችሁ በእምነት ምሰሏቸው:: ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ: እስከ ዘለዓለምም ያው ነው:: ልዩ ልዩ ዓይነት በሆነ በእንግዳ ትምሕርት አትወሰዱ:: ልባችሁ በጸጋ ቢጸና መልካም ነው እንጂ በመብል አይደለም:: በዚህ የሚሠሩባት አልተጠቀሙምና::" ✝✝✝ ✟✟✟ ❖✢✥(ዕብ. 13:7)✥✣❖✟✟✟ Telegram channel https://t.me/mahberememenan
  • 81K subscribers,
  • 78 videos
Super Chat$128
Like/Views7.7%
Last Updated2 years ago

ወልደ ትዩበ welde tube

እንኳን ወደ ወልደ ቲዩብ በደህና መጡ ይህ ቻናል መንፍሳዊ ቻናል ሲሆን የሚቀርባቸው መርሃ ግብሮችም፡- ስብከት: ብሂላተ አበው: መንፈሳዊ ጥቅሶች :ሐይማኖትህን እና ሀገርህን እውቅ ይሚል መርሃ ግብር፡ መንፈሳዊ ትረካ ፡የቅዱሳን ታሪክ፡ የገዳማት ጉብኝት እንዲሁም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤ/ክ ስርዓት የጠበቁ መዝሙሮች፡የሰንበት ትምህርት ቤት ወረብ፡ የሊቃውንት ወርብ፡ የንግስ በዓል በlive እና የተለያዩ አስተማሪ ነገሮችነ ያገኛሉshere subskcribe comment በመስጠት አገልግሎቱን ይደግፉhttps://www.youtube.com/channel/UCvc0MsmTMUUp_8xD5-xlOyA #memhir #mezmur #tewahido #fews_menfesawi #aba_gebrekidan_girma #ortodoxo_mezmur #eotc #eotc_tv #awdesbket #henok_hille #eyob_yimenu #tedi_mezmur #ራማ_ቲዩብ #live #mahitot_tube #subscribetomychannel #ሊቀ_መዘምራን #ማኅቶት_ቲዩብ #መዝሙር #ምኩራብ #መንፈሳዊ #ምርትነሽ_መዝሙር #አዲስአበባ #ኤርትራ
  • 1K subscribers,
  • 195 videos
Like/Views7.2%
Last Updated3 days ago

fenote yared Mezmur ፍኖተ ያሬድ መዝሙር

Filters 1:05:47 NOW PLAYING የኪዳነምህርት በዓል መዝሙሮች | Ye Kidane mihiret mezmur | kidane mihret mezmur 173K views 1 year ago Orthodox Biruk - ኦርቶዶክስ ብሩክ mariam mezmur,kidane mihret mezmur,kidanemehiret mezmur,ethiopia orthodox mezmur,kidanemihiret mezmur,kidanemhiret ... CC 7:02 NOW PLAYING ፈራሁ | Ferahu | ዘማሪት በዛወርቅ አስፋው | Bezawork Asfaw | አዲስ መዝሙር New Orthodox Mezmur | 2024 2M views 11 days ago ዜማ ሰማያት Zema Semayat ፈራሁ | Ferahu | ዘማሪት በዛወርቅ አስፋው | Bezawork Asfaw | አዲስ መዝሙር New Orthodox Mezmur | 2024 ግጥም ... 4:22 NOW PLAYING "በድንኳኔ እልልታ ሙሉ ነው" | ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ @-mahtot 13M views 4 years ago ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube Ethiopian Orthodox Tewahedo Song By Like Mezemeran Tewodros Yoseph " Bedenkuane Eleleta Mulu New" © Mahtot Tube is ... 11:51 NOW PLAYING ሰላሜ ነህ ጸጥታዬ :- ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyrics)አዲስ ዝማሬ 1.1M views 3 weeks ago ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page Zemarit Mirtnesh Tilahun (New Ethiopian Orthodox Tewahedo Mezmur) © Mirtnesh Tilahun Official Page is the only C
  • 1.5K subscribers,
  • 0 videos

በጎ መዓዛ ቲዩብ - Bego MeazaTube

አላማችን ጽኑ መድኃኒት የሆነ፣ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ልዑል አምላክ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በገለጽልን ልክ ቃለ እግዚአብሔርን መማማር ነው።
  • 7.2K subscribers,
  • 0 videos

ጌቴሴማኒ | Getesemani |

አዲሰ ጌቴሴማኒ የተሰኘ የዩቱብ ቻናል መንፈሳዊ እውቀቶቸን ፣የቅዱሳንን ታሪክ፣ የባሕረ ሐሳብ ትምርቶች፣ ወቅታዊ ዜናዎችን የምናገኝበት ነው ሁላችንም ላላዩት ፣ ላልሰሙት የበኩላችንን አስተዋፆ እናድርግ
  • 1K subscribers,
  • 0 videos

ውዳሴ ለማርያም

Welcome To ውዳሴ ለማርያም YouTube Channel ወደ ውዳሴ ለማርያም ዩትዩብ ቻናል በሰላም መጣችሁ። በዚህ ቻናል የሚቀርቡ መርሃ ግብሮችን ለማስተዋወቅ ያክል ህይወትን ቀያሪ የሆኑ ተወዳጅ ስብከቶች፣ በየወርሃዊ በአሉ የሚደመጡ መዝሙሮች፣ የቅዱሳን እና የጻድቃን ገድላትና ድርሳናት፣ በየእለቱ የሚደመጡ ስንክሳር እና አዲስ የቤተክርስቲያን መረጃዎች ይዘን እንቀርባለን። ስለዚህ ይህን አስተማሪና ቁምነገር አዘል ቻናል የመጀመሪያ ምርጫዎ በማድረግ ሁሉንም መራሃ ግብሮች እንዲከታተሉ ስንል በትህትና እንጠይቃለን። አዲስ የወጡ ስብከቶች የአባ ገብረ ኪዳን ግርማ፣ የመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ፣ የመምህር ምህረተአብ አሰፋ፣ የዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ እንዲሁም የሌሎች መምህራንም ጭምር ስብከቶች የሚቀርብበት ቻናል ነው። እናም የተወዳጅ ዘማሪያን መዝሙር፣ የአባቶች ታሪክ እና የቤተክርስቲያን ጥያቄና ምላሾች ይቀርባሉ። ስለምትከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን። እናንተም ደሞ Subscribe በማድረግ እንድታበረታቱን በማርያም ስም እንጠይቃለን፡፡
  • 5.5K subscribers,
  • 0 videos

የቅዱሳን ማህበር - Ye Kidusan Mahibere

የቅዱሳን ማህበር - Ye Kidusan Mahibere ለቤተክርስቲያን
  • 1.7K subscribers,
  • 191 videos
Like/Views8.3%
Last Updated5 days ago