Subscribers
10K-50K50K-100K100K-200K200K-500K500K-1M1M+2M+
-
Views/7days
10K+50K+100K+200K+500K+1M+
-
Super Chat
$5,000+$10,000+$50,000+
-
Live Viewers
1K+3K+5K+10K+20K+30K+
-
Last promotion
Past 7 daysPast 15 daysPast 30 daysPast 180 daysBefore past 30 days
Country
United StatesSouth KoreaJapanTaiwanIndonesiaViet NamIndia
Relevance

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

ስለጭንቀት፣ ስብከት፣ ስለፍርሃት፣ ስለ እምነት፣ መዝሙር፣ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ፣ ጌታ ኢየሱስ፣ ማርያም ድንግል chinket, firhat, orthodox tewahdo,sebeket,mezmur
  • 332K subscribers,
  • 4K videos
Views/7days4,908
Super ChatUS$21,613
Like/Views9.1%
Last Updated5일 전
Views/7days7,130
Like/Views7.6%
Last Updated8일 전

NSEBHO TUBE | ንሴብሖ ትዩብ

ውድ ተመልካቾች እግዚአብሔር ፈቅዶና ወዶ እንኳን ወደ ንሴብሖ ትዩብ ቻናል በሰላም መጣቹ ይህ ቻናል የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት መዝሙራት፣ትምህርት እና የተለያዩ መልእክቶች ያላቸውን ለነፍሶ ብርታትን፣ለህይወቶ ፍሬ ነገርን የሚያስጨብጡ ቪድዮችን የሚከታተሉበት ነው ፤ ኢትዮጵያ ሁሌም ወደ እግዚአብሔር እጆቿን ትዘረጋለች፡፡ መልካምቆይታ Dear viewers welcome to the Nsebho YouTube channel, this channel is where you can watch videos of Orthodox Tewahdo religion songs, teachings, and various messages that give strength to your soul and give meaning to your life. Ethiopia always stretches its hands to God. Have a nice stay
  • 186K subscribers,
  • 140 videos
Views/7days1,530
Super ChatUS$10
Like/Views4.1%
Last Updated4일 전

21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ

#21_MEDIA_ሃያ_አንድ_ሚዲያ Ethiopian Orthodox Tewahedo Spiritual YouTube Channel Content 21 FILM PRODUCTION ሃያ አንድ ፊልም ፕሮዳክሽን ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን 21 FILM PRODUCTION ሃያ አንድ ፊልም ፕሮዳክሽን ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደ ሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ።
  • 131K subscribers,
  • 171 videos
Views/7days12,836
Like/Views3.8%
Last Updated8일 전

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

ይህ ቻናል( በመምህር ተስፋዬ አበራ አዘጋጅነት) ስለመንፈሳዊ ውጊያ እና የአጋንንታዊን ሴራ በማጋለጥ የምንማማርበት ፣ የምንድንበት እንዲሁም ከአለማዊ ሴራ በመንፈስ ቅዱስ ጸጋ የምንነቃበት ነው። የማዳመጥ ጊዜ ላይ ነን!!! I Memeher Tesfaye Abera is the channel creator and owner . I am ortodox tewahedo preacher (teacher) , religious song writer and singer (mezmur ) and , painter . This channel is committed to ortodox tewahedo religion believers and followers . in this channel there will be awareness creations ,educational life experience , several life changing hacks ,ways to pray and to get close to our creator THE GOD no one is born with a scene , god loves us all .lets come back to our father let us be under his blessing forever ,
  • 223K subscribers,
  • 659 videos
Views/7days23,805
Super ChatUS$17,815
Like/Views12.5%
Last Updated5일 전

ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን

በዚህ ቻናል ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፣ ጋብቻ፣ ፍቅርና የህጻናት አስተዳደግ እንማራለን፡፡ ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ ገብረማርያም ኢየሱስ ክርስቶስ እዳችንን ከፍሏል ገሪዛን የበረከት ተራራ ነው። mezmur, ortodox memur
  • 96K subscribers,
  • 623 videos
Views/7days2,245
Super ChatUS$40
Like/Views14.3%
Last Updated7일 전

ዘ-ሚካኤል tube

በእርሱ ከጠላቶቻችን እጅ ድነን በዘመናችን ሁሉ ያለፍርሃት በቅድስና ና በጽድቅ እንድናገለግለዉ ሰጠን። ይህ ዘሚካኤል ቲዩብ የተሰኘ ኦርቶዶክሳዊ የyoutube channel ነው ፤ በዚህ ቻናል መንፈሳዊ ትምህርቶችን የሚያገኙበት እና የመናፍስቱን አለም የምንዋጋበት ቤተክርስቲያናዊ ቻናል ነው ፤ subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ። በ ዲ/ን ማስረሻ አስማረ
  • 57K subscribers,
  • 238 videos
Views/7days5,977
Like/Views8.8%
Last Updated4일 전

Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን

Memehir Girma Wondimu እግዚአብሔር የታሰሩትን ይፈታል" ስለዚህ በክፉዉ ቀን ለመቃወም ሁሉንም ፈጽማችሁ ለመቆም እንድትችሉ የእግዚአብሔርን እቃ ጦር ሁሉ አንሡ" •••• በሁሉም ላይ ጨምራችሁ የሚንበለበሉትን የክፉዉን ፍላጻዎች ሁሉ ልታጠፉ የምትችሉበትን የእምነት ጋሻ አንሡ ፡የመዳንንም ራስ ቁር፡ የመንፈስንም ሰይፍ ያዙ እርሱም የእግዚአብሔር ቃል ነዉ።" ኤፌ 6፡13
  • 406K subscribers,
  • 844 videos
Views/7days17,663
Super ChatUS$50
Like/Views9.1%
Last Updated3일 전

መንክር ሚዲያ-Menker Media

የተከበራችሁ ኢትዮጵያውያን በተለይም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች መንክር ሚዲያ-Menker Mediaን SUBSCRIBE አድርጋችሁ ስለምትከታተሉ ከልብ እናመሰግናለን ። መንክር ሚዲያ-Menker Media በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ዶግማ፣ቀኖና፣ትውፊት እና ስርአት መሰረት ስብከቶችን፣ዝማሬዎችን፣ወቅታዊ መልእክቶችን ፣ዘገባዎችን እና እርዳታ እሚፈልጉ የገጠር ቤተክርስቲያን የማስተባበር ስራ የሚሰራ እና እየሰራ ያለ መንፈሳዊ ሚዲያ ነው። የአባቶች ጸሎት ቢያግዘን፣የእናንተ የተመልካች ድጋፍ ተጨምሮበት እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ተመራጭ የቤተክርስቲያን ሚዲያ (ልሳን) ለመሆን እንጥራለን። እናንተም መንፈሳዊ እገዛችሁን ታደርጉልን ዘንድ እንጠይቃለን። መንክር ሚዲያ-Menker Media ታማኝ እውነተኛ የቤተክርስቲያን ድምፅ ነው ።Subscribe and share ያድርጉ::
  • 171K subscribers,
  • 716 videos
Views/7days17,290
Super ChatUS$10
Like/Views2.2%
Last Updated2일 전

ቤተ ሥላሴ bete silassi

በዚህ ቻናል ጸሎቶች ፣ድርሳናት፣ገድላት፣ ተአምራት የሚነበቡበት ነው። ሰብስክራይብ ስላደረጉ ከልብ እናመሰግናለን! this YouTube channel is mainly dedicated on orthodox church biblical study prayer and helping Ethiopian orthodox believers learning to study bible do a daily prayer by listening this audio format i am responsible for all the recording and i own the copyrights of my own videos as i recorded and post on this you tube channel . don't forget subscribe , like, share thanks!!!
  • 26K subscribers,
  • 482 videos
Like/Views15.6%
Last Updated7달 전

ኬፋ ቲዮብ | Kefa Tube

ሉቃ 10-19 እነሆ እባቡንና ጊንጡን ትረግጡ ዘንድ በጠላትም ኃይል ሁሉ ላይ ሥልጣን ሰጥቻችኋለሁ የሚጉዳችሁም ምንም የለም።
  • 16K subscribers,
  • 193 videos
Views/7days1,193
Super ChatUS$2,638
Like/Views11.7%
Last Updated2일 전

ልቦና ቲዩብ Libona Tube

ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ ቤተሰቦቼ ወንድማችሁ ያብስራ ማቴዎስ ነኝ ...ስለምትከታተሉኝ እንዲሁም ስለምትሰጡኝ ምክርና አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ። እንዲሁም ቤተሰብ ያልሆናችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ ብታደርጉኝ እጅጉን ደስ ይለኛል የደውል ምልክቷንም ብትጫኑ ዘወትር በሳምንት 4 ጊዜ የምለቃቸው ቪዲዮዎች በቶሎ እንደሚደርሶ ያረጋግጣሉ።
  • 169K subscribers,
  • 112 videos
Like/Views5.1%
Last Updated9달 전

7 Tv

«አንብርኒ ማርያም ውስተ ልብኪ ከመ ሕልቀት፤ ወከመ ማዕተብ ፁርኒ በመዝራዕትኪ ልዕልት»።
  • 111K subscribers,
  • 454 videos
Views/7days3,391
Like/Views5.1%
Last Updated6일 전

ማይ ሚዲያ My Media

ይህ የናንተዉ ማይ ሚዲያ ነዉ በማይ ሚዲያ ወቅታዊ ርዕሰ ጉዳዮች ይዳሰሳሉ ሀገራዊ እና ሀይማኖታዊ መልዕክቶች ይተላለፋሉ በማይ ሚዲያ የመረጃ ጥምዖትን ያርኩ !
  • 23K subscribers,
  • 72 videos
Like/Views4.6%
Last Updated5일 전

Mahber Media- ማህበር ሚዲያ

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ከምንም ጥቃት መከላከል፡፡ ቀኖናዋን እና ዶግማዋን ጠብቀን በማስጠበቅ ስብከት፣ የንግስ በዓላት፣ መዝሙር፣ የቤተክርስቲያንን የአስተዳደር ችግሮች እና ሌሎችን መርሀ ግብሮች ለአማኞቿ ማሳወቅን በቅንነት እና በእውነት እንሰራለን፡፡ እባክዎ እውነትን ከወደዱ ሰብስክራይብ በማድረግ ይቀላቀሉን #ለአስተያየት_እና_ለማንኛውም_ጥቆማ_በ0913642012_ይደውሉልን https://www.youtube.com/channel/UCDzpObi4CUKjnLIgmdqpIEg #abuneabrham #abunesawiros #abuneteklehaymanot #mahbermedia #negashbedada #ሰበር_ዜና #pasterbinyam #ነጋሽበዳዳ #abunemathias #abunemathias #derejhnegash #ደረጀ_ነጋሽ #ድብቁ_ገዳም #እንዴት_ከሞት_ተነሳች? ሙት_አንሳ_ማር_ቅዱስ_ሚካኤል_አንድነት_ገዳም #mutansa_gedam #mutansa_mar_kidus_mikaeal_gedam #mahbere_kidusan
  • 179K subscribers,
  • 888 videos
Super ChatUS$1,064
Like/Views4.9%
Last Updated7달 전

ቤተ ሊባኖስ ቲዩብ bete libanosi Tube

እንኳን ወደ ቤተ ሊባኖስ ቲዩብ bete libanosi Tube በሰላም መጡ ቻናላችን ሃይማኖታዊ የሆኑ መንፈሳዊ ትምህርቶች እንዲሁም መዝሙሮች የሚቀርብበት ሲሆን ቻናላችንን በመቀላቀል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ. https://www.youtube.com/channel/UCC4RJkaOdgrwztxR1HALmwg
  • 13K subscribers,
  • 158 videos
Like/Views6.7%
Last Updated15일 전

Aryam-አርያም

Welcome to Aryam-አርያም, Aryam-አርያም is a go to destination for all licensed and copyrighted EOTC songs. All the songs released in Aryam-አርያም Youtube channel are authorized for distribution and management by the original content owners and royalties is being paid as per the established contract with owners. For more info please contact ghabtamu51@gmail.com Aryam-አርያም ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ ሃይማኖታዊ ጥቅሶችና አባባሎች እንዲሁም ትምህርታዊ የቀጥታ ሥርጭቶች የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን Aryam-አርያም ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ። (ማርቆስ 10፡45) “እንዲሁ የሰው ልጅም ሊያገለግልና ነፍሱን ለብዙዎች ቤዛ ሊሰጥ እንጂ እንዲያገለግሉት አልመጣም።” Ethiopia orthodox mezmur Channel
  • 47K subscribers,
  • 148 videos
Views/7days442
Like/Views1.7%
Last Updated21일 전

Ge'ez Tube

ግእዝ መላእክቱ ከስሉስ ቅዱስ ጋር የሚነጋገሩበት የሰማይ ቋንቋ ነው።
  • 61K subscribers,
  • 369 videos
Views/7days16,730
Like/Views4.9%
Last Updated4일 전

ዓውደ ኦርና - Awude Orna Media

ኦርና(Orna) ማለት ብቁ, ንቁ, ንቃት, ዘመናዊ ማለት ሲሆን ዓውደ ኦርና ሚዲያ (Orna meday)የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ ትምህረተ ሃይማኖት፣ ወቅታዊ መረጃ ፣ምክር ፣ድንቃ ድንቅ ነገሮች ፣ ዝማሬ እና ቅኔ የመሳሳሉ የቤተክርስቲያን ሀብቶች የሚያገኙበት እና ለመልካም ስራ የምንበረታታበት እና የሚፋጠኑበት የዩቲዩብ ቻናል ነው።
  • 1K subscribers,
  • 0 videos

kesis kelem Asafe ቀሲስ ቀለም አሳፌ

ይህ የዩቲዩብ ቻናል የቀሲስ ቀለም አሳፌ ቻናል ሲሆን በዚህ ቻናል ላይ ለእናንተ ለተመልካቾቼ ይጠቅማሉ ብዬ ያሰብኩትን መንፈሳዊ አገልግሎቶችን መዝሙሮችን ስብከቶችን አቀርብላችሁአለው :: ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እግዚአብሔር ሐገራችንን ይጠብቅልን
  • 1.9K subscribers,
  • 98 videos
Like/Views9.5%
Last Updated3일 전