About 2 channels for "kidusmulugeta"

Searched among 17,437,479 Youtube Channels in global.
Subscribers
10K-50K50K-100K100K-200K200K-500K500K-1M1M+2M+
-
Views/7days
10K+50K+100K+200K+500K+1M+
-
Super Chat
$5,000+$10,000+$50,000+
-
Live Viewers
1K+3K+5K+10K+20K+30K+
-
Last promotion
Past 7 daysPast 15 daysPast 30 daysPast 180 daysBefore past 30 days
Country
United StatesSouth KoreaJapanTaiwanIndonesiaViet NamIndia
Relevance

Artist Genet Nigatu

Welcome to our channel... እንኳን ወደ ቻናላችን በደህና መጡ! በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ እኔ አርቲስት ገነት ንጋቱ በኪነጥበብ ዘርፍ ያበረከትኳቸው ስራዎቼ፤በጋዜጠኝነት የሰራኋቸውና ወደፊትም የመስራቸው ኢንተርቪዎች፤ለተለያዩ የህይወት ፈተና ውስጥ ላሉ እህት ወንድሞቼ ድምጽ የምሆንበት፤ህጻናት ልጆቻችንን የሚያንጹ ትርክቶች እና መሰል ስራዎችን እና ተከታታይ ድራማዎችን በቪዲዮ እና በድምጽ ለመስራት እፈልጋለሁ፡፡ከእናንተ ተመልካቾች ለሚመጡ አጠንካሪ አስተያየትና ጥያቄዎች መልስ የምሰጥበትም መድረክ እንዲሆነኝ ተመኝቻለሁ፡፡‹‹ሰው ያስባል እግዜር ይፈጽማል›› ነውና ወደፊት በቤተሰብነት እንቀጥላለን ብዬ አምናለሁ፡፡ የ‹‹ገኒ ቤተሰብ››ን ሪያሊቲ ሾው ብቻ ማየት የምትፈልጉ የቻናላችን ቤተሰቦች ደግሞ በ Discription ውስጥ ሊንኩ ተቀምጧል፡፡፡
  • 293K subscribers,
  • 394 videos
Views/7days23,499
Like/Views3.2%
Last Updated4 days ago

kidus mulugeta

እኔና ውድ እህቴ መክሊት ሙሉጌታ በምናቀርብላችሁ የተለያዩ የመዝናኛ ቪዲዮዋችን ለምትሰጡን ውድ ጊዜያችሁና ፍቅራችሁ እጅጉን አመሰግናለሁ፡፡አሁን ደግሞ ያለኝን የሙዚቃ ተሰጥኦ ጨምሬ ልዩ ልዩ ፈታ ዘና የሚያደርጋችሁን ቪዲዮ አቀርብላችኋለሁና ቻናሌ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ እንድትቀላቀሉኝ በአክብሮት እጠይቃለሁ፡፡ -ቅዱስ ሙሉጌታ
  • 19K subscribers,
  • 3 videos
Views/7days50,043
Like/Views3.4%
Last Updated24 days ago