Subscribers
10K-50K50K-100K100K-200K200K-500K500K-1M1M+2M+
-
Views/7days
10K+50K+100K+200K+500K+1M+
-
Super Chat
$5,000+$10,000+$50,000+
-
Live Viewers
1K+3K+5K+10K+20K+30K+
-
Last promotion
Past 7 daysPast 15 daysPast 30 daysPast 180 daysBefore past 30 days
Country
United StatesSouth KoreaJapanTaiwanIndonesiaViet NamIndia
Relevance

Artist Genet Nigatu

Welcome to our channel... እንኳን ወደ ቻናላችን በደህና መጡ! በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ እኔ አርቲስት ገነት ንጋቱ በኪነጥበብ ዘርፍ ያበረከትኳቸው ስራዎቼ፤በጋዜጠኝነት የሰራኋቸውና ወደፊትም የመስራቸው ኢንተርቪዎች፤ለተለያዩ የህይወት ፈተና ውስጥ ላሉ እህት ወንድሞቼ ድምጽ የምሆንበት፤ህጻናት ልጆቻችንን የሚያንጹ ትርክቶች እና መሰል ስራዎችን እና ተከታታይ ድራማዎችን በቪዲዮ እና በድምጽ ለመስራት እፈልጋለሁ፡፡ከእናንተ ተመልካቾች ለሚመጡ አጠንካሪ አስተያየትና ጥያቄዎች መልስ የምሰጥበትም መድረክ እንዲሆነኝ ተመኝቻለሁ፡፡‹‹ሰው ያስባል እግዜር ይፈጽማል›› ነውና ወደፊት በቤተሰብነት እንቀጥላለን ብዬ አምናለሁ፡፡ የ‹‹ገኒ ቤተሰብ››ን ሪያሊቲ ሾው ብቻ ማየት የምትፈልጉ የቻናላችን ቤተሰቦች ደግሞ በ Discription ውስጥ ሊንኩ ተቀምጧል፡፡፡
  • 293K subscribers,
  • 394 videos
Views/7days23,499
Like/Views3.2%
Last Updated4 days ago

Apostle Habtamu Paulos

በአለም ሁሉ ዙሪያ ላላችሁ የመንፈስ ቅዱስ ኃይል የክርስቶስ ቤተክርስቲያን አገልግሎት እና የቤተክርስቲያኗን የሕንፃ ግንባታ በገንዘብ ማገዝና ፖርትነር መሆን ለምትፈልጉ እና የፀሎት መስመር ለጠየቃችሁን ወገኖች በሙሉ ለበለጠ መርጃ:- +251911588378 +251911384779 +251911843787 ብቻ መሆኑን በትህትና እንገልፃለን እግዚአብሔር አምላክ በነገር ሁሉ ይባርካችሁ!!! Don't forget to Subscribe Now አድራሻ:- አዳማ(ናዝሬት) የፕሮግራሙ ቀናት አርብ, ቅዳሜ, እሁድ ⬇️ Social Media ⬇️ APOSTLE YIDIDIYA PAULOS // GOD GRACE TV WORLD WIDE ☛ Y O U T U B E -https://www.youtube.com/channel/UCURS... ☛ FACEBOOK - https://www.facebook.com/GodGraceTvEt... ☛ INSTAGRAM - https://www.instagram.com/apostleyidi... SUBSCRIBE - https://www.youtube.com/channel/UCURS...
  • 76K subscribers,
  • 1K videos
Views/7days577
Super Chat$7
Like/Views5.5%
Last Updated4 days ago

𝐀𝐥 𝐞𝐦𝐚𝐧 𝐓𝐮𝐛𝐞

ከአል ኢማን Tube ቁርዓን ት/ቤት 💻 የምንሰጣቸው አስተምህሮቶች 🩸የዓረብኛ ፊደላት አስትምሮ በአጭር ቀናት ንባብ ማስጀመር (ለጀማሪዎች) 🩸 በተጅዊድ የቁርኣን ንባብ(ቲላዋህ ነዘር) 🩸 የቁርኣን ሒፍዝ 🛑 ከዚሁ ጋር ተያይዞ ✅ ልዩ የተጅዊድ ትምህርት (ለጀማሪዎች) ✅ ልዩ የተጅዊድ ትምህርት (ቁርኣንን ማንበብ ለሚችሉ) ትምህርቱ የሚሰጠው! 🔸 በኢሞ (imo) እና 🔸 በዩቱብ (You Tube) © በልዩነት በአጭር ጊዜ ቁርዓን ለማንበብ ይፈልጋሉ።
  • 36K subscribers,
  • 604 videos
Super Chat$40
Like/Views10.8%
Last Updateda year ago

Fixa media tube18

Oduu afaan oromoo amma Ethiopia News today tigray dassie makele abiyi ahmad juwar mahmad dabra tsion getacho rada jall marro Music afan oromo music odo afan oromo interview lammii media tube prank video adda adda amharic music kombalach defense forces amharic yasin nuru dawa hades addis ababa sheek shehk amin Ibro juwar Mohamed news ethiopia amharic afaan oromoo amma daii du'aa'ii Yeroo Cinqii etv om n BBC news hamatan አዲስ የኡስታዝ ያሲን ኑሩ ደዕዋ "8 ማወቅ ያለባቹ ስለ ሂጅራ ክስተቶች" - Ustaz Yasin Nuru Dawa 2021#UstazYasinNuru#ኡስታዝያሲንኑሩ3 እንዳያመልጦ ተጠቀሙበት - ኡስታዝ ያሲን ኑሩ - እባካችሁ በዚህ በመጀመሪያው በ10ቱ የረመዳን ቀናት በአላህ እንጠቀምበትኡሰታዝ ያሲን ኑሩ_ከጭንቀት በኳላ....3|| kechinket buhala-Ustaz Yasin nuruአዲስ የኡስታዝ ያሲን ኑሩ ደዕዋ "8 ማወቅ ያለባቹ ስለ ሂጅራ ክስተቶች" - Ustaz Yasin Nuru Dawa 2021#UstazYasinNuru#ኡስታዝያሲንኑሩ haab media arda plas abiy ahmad juwar abel berhanu news ethiopia amharic data dawa hades. Lammii media tube 18 Fixa media tube18 Fixa media tube18 fixa media tube18 ር_ሁሴን____የነሺዳ_ስብስብ____Ami haab media abiy ethio manageability
  • 1.3K subscribers,
  • 0 videos

Dr shems | ዶ/ር ሸምሴ

Apex Sexual health clinic አድራሻ:-ጦርሀይሎች የስራ ቀናት:-ከሰኞ እስከ አርብ ሁልጊዜ ጠዋት 4-8 ሰአት ቀዳሜ ከሰአት 8-11:30 የክሊኒኩ ስልክ : 0988009944 / 0948339660
  • 5.6K subscribers,
  • 0 videos

BJ TV CHANNEL WORLDWIDE

ዓለም አቀፋዊ የወንጌል ደጅ ቤተክርስቲያን በኢትዮጲያ International Gospel Gate Church In Ethiopia ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው። ዕብ 13፡8 የፕሮግራም ቀናቶች እሑድ ከማለዳው 3፡00 ጀምሮ (የአምልኮ እና የቃል ጊዜ) ረቡዕ ከረፋዱ 5፡00 ጀምሮ (ልዩ የትንቢት፣ የፈውስ እና ነፃ የመውጣት ጊዜ) አድራሻ፡ ካራ ቆሬ ከተባበሩት ቤንዚል ማደያ 100 ሜትር ወረድ ብሎ በእነዚህ ቀናት ይምጡና የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ፡፡ ለበለጠ መረጃ +251-911-01-97-91 +251-939-57-06-07 ሌሎች አገልግሎቶች እንዲደርስዎ የYoutube ቻናላችንን Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ እናመሰግናለን፡፡
  • 1.5K subscribers,
  • 0 videos

ጌች ቲዩብ _ Gech tube

ጌታሁን ንጋቱ ( ተረክ ) ከኢትዮጵያ ሬዲዮ ጀምሮ በዜና ፋይል ድንቅ ድምፁ የምናወቀው፤ ከዚያም በሽገር ተረክ አስደማሚ ትረካዎቹ እንዲሁም በሳሎን ቱዩብ የምናደንቀው ጌታሁን ንጋቱ ፤ ከ አድናቂዎቹ ጋር በስፋት ለመገናኘት በአዲስ መልክ ( ጌች ቲዩብ ) በተሰኘ ገጽ መጥቷል ፡፡ ጌታሁን በሳምንት ሁለት ቀናት በሀገራችን ብሎም በአለማችን የተፈጠሩ ክስተቶችን በ ማራኪ ድምጹ እያዋዛ ሊያስኮመኩመን ተዘጋጅቷል፡፡ በዓለም አቀፍ ደረጃ እጀግ ተቀባይነት ያላቸው ትረካዎች በ ጌች ቲዩብ ይቀርባሉ ። በተጨማሪም በሕግጋት ሥልጣን መፅሃፉ ያነሳችውን በሳል ሃሳቦች በ ጌች ቲዩብ ያጋራናል፡፡
  • 2K subscribers,
  • 0 videos

RUKIYA TUBE

አልሀምዱሊላሂ አለኩሊሀል ሁሉም ነገር በአላህ ፍቃድ ይሳካል ኢሻአላህ🌺ህይወት ውስጥ ሁለት አይነት ቀናት አሉ! ...... አንዱ ለእናነተ ሲሆን ሌላኛው በናነተ ላይ (በተቃራኒው የሚቆም) ይሆናል! ⚡️ቀኑ ለናነተ ሲሆን ኩራተኛ ግድየለሽ አትሁኑ! በናንተ ላይ ሲሆን ደግሞ ታገሱ! ሁለቱም ቀናት ፈተናዎቻችሁ ናቸው!🌹 አልሏሁምመ አንኒ አዑዙቢከ ሚነል ሀምሚ ወል ሐዘኒ ወልአጅዚ ወል ከሰሊ ወል ቡኺሊ ወል ጁብኒ ወደላኢድደይኒ ወገለበቲርሪጃል 🌹
  • 3.7K subscribers,
  • 0 videos

Prophet Fikiru Ganta

Savd By The Blood Of Jesus International Church በኢየሱስ ደም የዳኑ አለም አቀፍ ቤ/ን #አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁ ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሶት YouTube ቻናላችንን Prophet Fikru Ganta ሰብስክራይብ ያድርጉ ጌታ ይባርካቹ #የቤተ-ክርስትያናችን የፕሮግራም ቀናት #አርብ ከ8:00-200 #እሁድ ሙሉቀን በነዚህ ቀናት ለበሽተኞች,በልዩ ልዩ ችግር ውስጥ ላሉትና በአጋንንት ለታሠሩት ነፃ የመውጣት ጸሎት ይደረጋል ፡፡ #አራሻ ሀዋሳ ሀይሌ ሪዞርት መታጠፊያ ወይም SOS ሀይስኩል ፈትለፊት፡፡ #ስልክ 0911553052 ወይም 0937238804 ::
  • 1.9K subscribers,
  • 0 videos

Prophetess Yodit Tesfaye

you can join us in our service AT addis abeba Ethiopia . The church address around ጎተራ ወንጌላዊት ከማሪስቶፕስ ክሊኒክ በስጀርባ . የፕሮግራም ቀናት እሮብ እናሐሙስ ከ 11:00_1:00 እሁድ ከማለዳው 4:00_6:30 Prophetess yodit tesfaye YouTube channel is a Christian network which is founded by prophetess yodit tesfaye,who is the leading kingdom testimony prophetic center church in Ethiopia and school of prophetic .she is prophetess who is serving God and outreaching the Good news of Jesus to all nation of the people. Also teaching , empowering in prophetic school .kingdom testimony prophetic center is committed to see your growth in knowing God ;making people's Disciples of Jesus Christ; to becoming more like Christ. And be confirmed through in his image work of holy spirit . We invited all of you to come and see the Glory of God in ktpc . For more information , please visit www.ktpropheticcenter.org
  • 5.9K subscribers,
  • 0 videos

Milketa Tv

የተሰጠኝን የምሰጥበት | Where I give what is given to me ||||| ሠላማችሁ በያላችሁበት ብዝት ይበል፡፡በዚህ ቻናል በሣምንት ለሁለት ቀናት ቪዲዮ እለቃለሁ፡፡ ማክሰኞ እና አርብ ምሽት በሁለት ሰዓት (2፡00) አብረን እናሳልፍ! ላይክ፣ ሼርና ኮመንታችሁ ለቻናሉ ዕድገት ጠቃሚ ስለሆነ ያግዙኝ! ከልባዊ ምስጋና ጋር! ||||| I post a video two days a week. Tuesday and Friday evenings at Six o'clock (6:00 p.m.)
  • 39K subscribers,
  • 222 videos
Views/7days285
Super Chat$177
Like/Views5.5%
Last Updated8 days ago