Subscribers
10K-50K50K-100K100K-200K200K-500K500K-1M1M+2M+
-
Views/7days
10K+50K+100K+200K+500K+1M+
-
Super Chat
$5,000+$10,000+$50,000+
-
Live Viewers
1K+3K+5K+10K+20K+30K+
-
Last promotion
Past 7 daysPast 15 daysPast 30 daysPast 180 daysBefore past 30 days
Country
United StatesSouth KoreaJapanTaiwanIndonesiaViet NamIndia
Relevance

ማስያስ ቲዩብ Masyas Tube

ስለ ሃይማኖቶዎ ምን ያህል ያውቃሉ? ስለ ቀጥተኛዋና እዉነተኛዋ መንገድስ? እንግዲህ ባሁኑ ጊዜ ቤተ ክርስቲያናችን ለማጥፋት ከመቼውም በላይ ተደራጅተው ተነስተዋል ፥ እኛም ጌታችን አንዳለዉ "የገሃነም ደጆች አይችሏትም" እንዳለው ቤተ ክርስቲያናችንን እንጠብቃታለን። Subscribe በማድረግ ይበልጥ ይወቁ።
  • 87K subscribers,
  • 458 videos
Views/7days158
Like/Views4.9%
Last Updated5 days ago
Views/7days664
Super Chat$10
Like/Views6%
Last Updated13 days ago

Aron Media አሮን ሚዲያ

➕ በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። በክርስቶስ ክርስትያን በወልድ ውሉድ እግዚአብሔር በመንፈስ ቅዱስ መንፈሳውያን የተሰኛቹ የክርክቶስ ቤተሰብች የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የመስቀል ስር የአስራት ያደራ ልጆች እነዚህን የተመረጡ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙሮችን እና ስብከቶችን እንድታደምጡ እንድትመለከቱት በአክብሮት ጋብዘናችኋል። 🔴 ሰብስክራይብ እንድታደርጉንም በአክብርት እንጠይቃለን። እግዚአብሔር ያክብርልን። --------------------አሮንሚዲያ---------------- #aronmedia #አሮንሚዲያ #Rama_tube #Miki_tube #libonatube #arsema_tube #ቤተ_ቅኔ_Bete_Qene #Tewahedotube #new_orthodox_mezmur #የማርያም_መዝሙሮች #የእመቤቴ_መዝሙር #የማርያም_መዝሙሮች #ze_Rufael #Henok_Haile #quanquayenesh_Media #Tewahdo #mehereteab #የእመቤታችን መዝሙሮች #eotctv ethiopian orthodox mezmur, orthodox muzmur, orthodox, non stop mezmur, addis mezmur, mirtenesh, ኦርቶዶክስ መዝሙር, ተዋሕዶ,ቴዎድሮስ, tewሸodros, ማህበረ ሳዶርዘኦርቶዶክስ, mahber sador ze orthodox, eotc tv, "arsema tube" "orthodox mezmur" "tewahedo77" "melbese birhan" ንቁ" nku" kesis henok" "ቃጥላ ፅዮን ማርያም" "ቃጥላ ማርያም" "የእመቤታችን መዝሙሮች" "የቅድስት ድንግል ማርያም መዝሙር" "የወላዲተ አምላክ መዝሙር" "የአርሴማ መዝሙር" "የቅዱስ ሚካኤል መዝሙር" "የቅዱስ ገብርኤል መዝሙር"
  • 4.6K subscribers,
  • 132 videos
Views/7days131
Like/Views8.9%
Last Updated8 days ago

ልሳን ዘ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ - LISAN ZE ORTHODOX

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሥርዓትና ደንብ መሠረት፤ መዝሙር፣ ስብከት፣ ተግሣፃ፣ ምክርና መረጃ የሚያገኙበት እንዲሁም ሓሳባችንን እና ምልከታችንን የምንጋራበት የምእመናን ቻናል፡፡ አባል ይሁኑ፡ (SUBSCRIBE) ያድርጉ፡ ያዳምጡ፡ ወዳጆችዎን ይጋብዙ፡ ስለ ሁሉም ነገር አምላከ ቅዱሳን የተመሰገነ ይሁን
  • 6.8K subscribers,
  • 0 videos

Tewahdo Betie

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ 1ዱ አማላክ አሜን፡፡ ይህ ቻናል የኢኦተቤ ስርዓቷን፤ዶገማን፤ቀኖናዋን ጠብቀው የተዘጋጁ የስርዓተ-አምልኮ፤መዝሙሮች፤ስብከቶች እንድሁም ስርዓተ-ቤተክርስቲያን እና የገዳማት፡ የአድባራት፡ የቅዱሳን ፡ የጻድቃን፡ የሰማየታት ገድል የሚነበብበት እና የሚተረጎምበት ቻናል ነው፡፡ ቤተሰብ በመሆን የደወል ምልክቷን በመጫን እና ሸር በማድረግ ለሌሎችም ያድርሱ!!! መልካም ማድረግ መልካም ነው በምድር የምናደርጋቸው መልካም ነገሮች በሰማይ ዋጋችንን እናገኝበታለን፡፡ ከቃሉ በዘለለ በተግባር ስናሳይ ነውና ወደ ቻናላችን ጎራ ይበሉና ይቀላቀሉን፤ ይጎብኙን ጥሩ ነገር ይዘው ይመለሳሉ፡፡ ሰላም ጤና ይስጥልን በሀገር ውስጥም በውጭውም አለም የምትኖሩ የተወደዳቸሁ የሀገሬ ልጆች እንድሁም ኤርትራውያን እህቶች፤ ወንድሞቼ መልካም ማድረግ ለራስ ነውና መልካም እናድርግ፡፡ቅንነት ሰዉን በቻሉት ነገር መርዳት ባህላችን ነዉ ቅንነታቹን ሰብሰክራይቭ እንድታደርጉን በአክብሮትና በትህትና እንጠይቃችኋለሁ 👍 ቤተሰብ አንሁን ወደ ቻናላችን አዲስ የመጣችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርጉን🙏 ! እናመሰግናለን Subscribe To The ChanneL For More Upcoming Videos
  • 6.1K subscribers,
  • 0 videos