Subscribers
10K-50K50K-100K100K-200K200K-500K500K-1M1M+2M+
-
Views/7days
10K+50K+100K+200K+500K+1M+
-
Super Chat
$5,000+$10,000+$50,000+
-
Live Viewers
1K+3K+5K+10K+20K+30K+
-
Last promotion
Past 7 daysPast 15 daysPast 30 daysPast 180 daysBefore past 30 days
Country
United StatesSouth KoreaJapanTaiwanIndonesiaViet NamIndia
Relevance

Emu & Sam

918K subscribers እኛ ባል እና ሚስቶች ነን። በሀዘን ደስታ ይመጣል ብለን የምናልፍ። በጨለማ ብርሀን ይፈነጥቃል ብለን ጉዟችንን ይምንቀጥል። ትዳርን አውረተን ሳይሆን ኖረን የምናሳይ። የእርግቦች ፍቅር ያለን ምስኪን ጥንዶች ነን። እናንተን ዘና የሚያደርጉ ቪዲዮችን እንለቃለን ቤተሰብ ይሁኑ። ተባረኩ 💚1K 💚5K 💚10K 💚15K 💚20K ምስጋናችን ከፍ ያለ ነዉ 💚25k 💚40k 💚50k ደስ ሲል 💔60K
  • 53K subscribers,
  • 281 videos
Views/7days20,341
Like/Views10.7%
Last Updated4 days ago

Gofere Tube / ጎፈሬ ትዩብ

ጎፈሬ ቲዩብ ጎፈሬ ቲዩብ ሌላ የመዝናኛ ቻናል ብቻ አይደለም; አሳታፊ እና አነቃቂ ተሞክሮዎችን ለማቅረብ ከባህላዊ ድንበሮች በላይ የሆነ የተለያየ ይዘት ያለው ንቁ ማዕከል ነው። ከአስቂኝ ንድፎች እስከ አስተዋይ ውይይቶች፣ የጉዞ ጀብዱዎች እስከ ማህበራዊ ሙከራዎች ድረስ፣ ጎፈሬ ቲዩብ የሁሉንም አስተዳደግ እና ፍላጎት ተመልካቾች የሚያስተጋባ የካሊዶስኮፕ መዝናኛ ያቀርባል። ስለ እኛ: በጎፈረ ቲዩብ የዩቲዩብ መልክአ ምድርን እንደገና እንገልፃለን ልክ እንደ ቲቪ አይነት ተሞክሮ በእጅዎ በማቅረብ። ከአስቂኝ ድራማዎች እና አስቂኝ ኮሜዲዎች እስከ አስተዋይ ዶክመንተሪዎች እና አዝናኝ ንግግሮች፣ የእያንዳንዱን ተመልካች ጣዕም የሚያሟሉ ሰፋ ያሉ ይዘቶችን እንዘጋጃለን። የእኛ ተልዕኮ፡- በጎፈረ ቲዩብ ላይ ያለን ተልእኮ የተመልካቾችን ምርጫዎች ልዩነት በሚያንፀባርቅ ልዩ ልዩ የይዘት ድብልቅ በመጠቀም ተመልካቾችን ማዝናናት፣ማሳወቅ እና ማነሳሳት ነው። ከባህላዊ የቴሌቭዥን ቻናሎች ጋር የሚወዳደር የበለጸገ እና አሳታፊ ልምድ የሚሰጥ ዲጂታል ቲቪ መድረክ ለመፍጠር አላማችን ነው። ለደንበኝነት ይመዝገቡ እና ይከታተሉ፡ ዛሬን ሰብስክራይብ በማድረግ እና ከመቼውም ጊዜ በላይ የኢንተርኔት ቲቪ ይዘትን በመክፈት የጎፈሬ ቲዩብ ማህበረሰብን ይቀላቀሉ። በቅርብ ጊዜ በተለቀቁት እትሞች፣ ልዩ ባህሪያቶች እና ከትዕይንት በስተጀርባ ያሉ እይታዎች እርስዎን ወደሚወዱት ይዘት የሚያቀርቡትን ወቅታዊ መረጃ ለማግኘት ያንን የማሳወቂያ ደወል ይምቱ።
  • 218K subscribers,
  • 160 videos
Like/Views2.4%
Last Updated4 days ago

ኤማሁስ ቲዩብ / Emahus Tube

This website is owned by: 1) Zemari Dawit Kiros 2) Memehir Fasika Siyoum ኤማሁስ የኢትዩጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን  ዶግማ ፣ቀኖና እና ቱፊት የጠበቀ ፣ በቤተክርስቲያኗ አባቶች እና መምህራኖች የብሉያት እና አዲሳት የመጽሐፍ ጥናት በቻናላችን ትምህርት እየሰጠን እንገኛለን። ለአዋቂዎች፣ ለልጆች እንዲሁም በሃገር ውስጥም ሆነ ከሃገር ውጪም የምትገኙ ፣ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ውስጥ ያለን ምዕመን ሁሉ ፣ የምንጠቀምበት እና ለነፍሳችን የምናተርፍበት ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርጉ። ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ይቀላቀሉን ቤተሰብ ይሁኑ፣ እኛም ልጆቻችንም በእውነት እንጠቀምበታለን፣ አውቀን እናሳውቃለን። Emahus Presented by The Ethiopian Orthodox Tewahedo Church, which adheres to the dogma, canon and doctrine, we are teaching the old and new book study by the fathers and teachers of the church on our channel. Subscribe to our channel for adults, children and all believers in the Ethiopian Orthodox Tewahedo faith, both in the country and abroad. Join us by subscribing to our channel and become a family, and our children will really use it.
  • 1.2K subscribers,
  • 0 videos

ቁምነገር Tube

አሁን ትሞት በሗላ ዛሬ ትሞት ነገ ለማታውቅበት ለዚች አጭር ህይወት በቆምክበት ደቂቃ ቁምነገር ሰርተህ የነብስ ስንቅህን አዘጋጅ ! እነሆ ቁምነገር!!! #እንቆጳውያን_ነን ከጎደለን ይልቅ ያለን እጅግ ይገዝፋል #ለመቀበልም መስጠት ያስፈልጋል
  • 1K subscribers,
  • 0 videos

Kaleab Tube

ስለ መኪና ማወቅ ያሉብንን ነገሮች ለተጠቃሚም ሆነ ለባለሙያ አዝናኝ በሆነ አቀራረብ ስለ መኪና ያለን ግንዛቤ የተሻለ እንዲሆን ሚያረግ እና በተጨማሪ አዝናኝ ቪድዬ ሚቀርብበት ቻናል ነው ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ welcom to kaleab's tube on this chanal you can achieve about a car such as giving solutions for the problems related to the entire bodies of your car adressing amazing and latest technologies ... etc Our program is transmitted for you on the way that you follow interestingly and with great expectations. Please subscribe our channel just now by pressing the bell mark
  • 3.2K subscribers,
  • 0 videos

Angel Paper And Crafts

Welcome to Ado Angel crafts dear friend!! On this channel we will show you how to make many different things such as house decor, sewing, art and crafts and many more!! Like and subscribe for more amazing videos!! In the comment section you can share your opinions on our videos and tell us what you want to see next!! Don't forget to share our videos to your friends and family! Hope you enjoy our videos!! ስለ ዩቱዩብ ያለን ኣንዳንድ መረጃ እናሳውቅዎታለን ሰብስክራይብ ያርጉ። ናይ ወዲሰብ መጨረሻ ስኬት ሃፍቲ እና ንብረት ዘይኮነስ መልካምነት እዩ Subscribe 🔔 ብምግባር ቤተሰብ ይኩኑ
  • 1.4K subscribers,
  • 0 videos

ዘኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቱዩብ Ze Orthodox Tewahido Tube

ከጎደለን ይልቅ የተደረገልን ይበልጣል÷ካጣነው ይልቅ እኛ ያለን ብዙ ነው።
  • 2.9K subscribers,
  • 0 videos

Haymi Asrat

ወደ YouTube መተናል አዲስ ነንና እናንተም የሚነኩትን ሁላ በመነካካት ቤተባችን ይሁኑ 😂 ሀይሚ እና ያለን ❤️🙏❤️
  • 13K subscribers,
  • 0 videos

ምንጊዜም ቅድሚያ ለተውሂድ

التوحيد الذى هو حق الله على العبيد ከሀቅ ቡሀላ ጥመት እንጅ ሌላ የለም!!! ሀቅን አልቀበልም ያለን ልብ ጥመትን በማስታቀፍ አላህ ይፈትነዋል ለሰወች ጠበቃ አንቆምም ለሀቅ ለአላህ ድን ጠበቃ እንቆማለን
  • 11K subscribers,
  • 0 videos

ANTSOKIA EVANGELICAL CHURCH

አንጾኪያ የኢትዮጵያውያን ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን ራእይ የኢየሱስ ክርስቶስን ፈለግ በመከተል የምትኖርበትን ማሕበረ ሰብ ወደ እግዚአብሔር መንግስት እውነት የምትጋብዝ ቤተ ክርስቲያን ማየት ተልእኳችን ሰዎችን ወደ ወንጌል እውነት እየጋበዝን በሕብረት አምልኮ፣ በቃሉና በመንፈሱ በማስታጠቅ ሕይወታቸውን ለእግዚአብሔር ክብር እንዲኖሩ ማድረግ። እሴቶቻችን ትኩረት ለክርስቶስ :- የኢየሱስ ክርስቶስ ሕይወት የአገልግሎቻችንም ሆነ የኑሮአችን መለኪያ ነው የመንፈስ ቅዱስ ማእከላዊነት:- ክርስቶስን መስሎ ለመኖርም ሆነ ለማገልገል መንፈስ ቅዱስ ማእከላዊ እንደሆነ እናምናለን ትኩረት ለቃሉ:- የእግዚአብሔር ቃል የሕይወታችንና የአግልግሎታችን መሰረት ነው ትኩረት ለህብረት እና ለጸሎት:- ከእግዚአብሔር ጋር ያለን ሕብረት የአገልግሎታችን መሰረት ነው የጋራ አምልኮ:- የእምነት አንድነትና የተገለጠ ፍቅር መታወቂያችን ነው ትኩረት ለተልእኮ:- የክርስቶስን ፈለግ ይከተሉ ዘንድ ሰዎችን በቃልና በሕይወት እንጠራለን ሁለ እንተናዊ ተኮር:- ክርስቶስ የማይነካው የሕይወታችን ክፍል የለም ተጠያቂነት:- በማሕበርም ሆነ በግል ባለንና በሚኖረን ነገር ሁሉ እንደ ታማኝ ባለ አደራዎች እንኖራለን
  • 20K subscribers,
  • 52 videos
Like/Views7%
Last Updateda month ago