About 6 channels for "በስተቀር"

Searched among 17,433,335 Youtube Channels in global.
Subscribers
10K-50K50K-100K100K-200K200K-500K500K-1M1M+2M+
-
Views/7days
10K+50K+100K+200K+500K+1M+
-
Super Chat
$5,000+$10,000+$50,000+
-
Live Viewers
1K+3K+5K+10K+20K+30K+
-
Last promotion
Past 7 daysPast 15 daysPast 30 daysPast 180 daysBefore past 30 days
Country
United StatesSouth KoreaJapanTaiwanIndonesiaViet NamIndia
Relevance

የሳቅ ጎጆ ቲዉብ 2

ሰላም ሰላም ሰላም ዉድና የተከበራችሁ ዉዴ Ethiopiaዊያን በሙሉ ባላችሁበት ሠላም ጤና ፍቅር ደስታ ይሁንላችሁ እያሉክ ይህ ቻናል የተለያዩ አስተማሪ የህይወት ዉጣ ዉረድ እና ታሪኮች ይገኙበታል ስለዚህ ላይክ ሸር በማድርግ ተባበሩኝ በመቀጠልም ችግር መከራ እራሀብ ከሞት በስተቀር የማያልፍ የለምና ሁላችሁም በችግሩም ያለፋችሁ ችግሩም ያልነካችሁ(በህይወት ዉጣ ዉርድ ያላሳለፋችሁ ) ለሌሎች ሸር በማድርግ ችግራቸዉ በጋራ መፍታት ይቻልል ፡፡ሸር ሰብስክራይብ
  • 3.8K subscribers,
  • 0 videos

Mensur Abdulkeni Official

★ ★ ★ የ Mensur Abdulkeni Official ትክክለኛ የዩቲዩብ ቻነል ቤተሰብ እንድትሆኑ በቀይ መደብ የተጻፈውን 'SUBSCRIBE' የሚለውን ይጫኑ።እንዲሁም ስፖርታዊ መረጃዎችን በለቀቅንበት ቅጽበት እንዲደርሶ 'SUBSCRIBE' ከሚለው አጠገቡ ያለችውን የደውል ምልክት መጫኖን አይርሱ።ስለተከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን ውድ የቻነላችን ቤተሰቦች።★ ★★ ብስራት….. ስፖርትን ለመከታተል ትክክለኛዉ ቦታ!!!!!!! እለታዊ የስፖርት ዜና ፣ ከጥልቅ እና ከበሳል ትንታኔ ጋር !! ይከታተሉን ስለተከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን። ብስራት ስፖርት ★ የተለያዩ ሃገራት የአገር ውስጥ እና የውጭ አገር ስፖርታዊ ትንታኔዎች ፣ ዘገባዎች ፤ ስፖርታዊ የከዋክብት ታሪኮቻቸው እና ስኬታቸውን እናያለን:: በBisrat FM 101.1 ከመንሱር አብዱልቀኒ ጋር በመተባበር የቀረበ። { ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ ፤ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00 ፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1 } - ሰብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ በየቀኑ የሚወጡ የስፖርት ትንታኔዎች፤ የዝውውር ዜናዎችን እንዲሁም የከዋክብት ታሪኮችን ይከታተሉ። ★ ማራኪ ስፖርታዊ መረጃዎች እና ጉዳዮች ይተነተናሉ። ★ የስፖርቱ አለም ከዋክብት ታሪኮች ይደመጣሉ። ★ በእያንዳንዷ የስፖርት ሽርፍራፊ ሴኮንድ የተፃፉ ታላላቅ ታሪኮች በስፖርቱ አለም የቀረቡ ድርሳናት ይፈተሻሉ። ★ ሁሌም አዲስ የሚሆኑ ትውስታዎች ወደ ጆሯችሁ ይደርሳሉ።
  • 1K subscribers,
  • 22 videos
Like/Views1.8%
Last Updated2 years ago

Zumer & Merem

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ እንኳን ወደ ቲሎቭ @ ወደ ዙመር እና መሬም ቤት መጣችሁ ፋትዋ አለ ✍️የቁረአን የጥያቄና የነብያችንን ታሪኳች እናቀረባለን የተለያዩ አጫጭር ዜናዎች ይለቃቀሉ ፋታ 🎤🎤 አድሷች የተለያዬ የመግብ እና የመወያያ እና አሉ እንተ ያለብችሁ አበርታቱኝ Like Shera Subscrbers Coemmet☑️ በሆድ መተኛት ============ 📍አቡሁረይራ አላህ መልካም ስራው ይውደድለትና እንዲህ ብሏል። «የአላህ መልእክተኛ ﷺ አንድ በሆዱ የተኛ ሰው አዩ። ይህ አተኛኘት አላህ አይወደውም አሉት።» 📚صحيح الجامع (2270) 📍ኢብኑ ባዝ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል። «ነብዩ ﷺ ከሶሀቦቻቸው መካከል አንዱ በሆዱ ተኝቶ አገኙት በእግራቸው ነካ አድርገው በመቀስቀስ ይህ አተኛኘት አላህ ይጠላዋል አሉት። በሌላ ዘገባ ይህ የጀሀነም ሰዎች አተኛኘት ነው አሉ። አስገዳጅ የሆነ ነገር በሽታን ይመስል ባለቤቱ በሆድ እንዲተኛ የሚያስገድድ ጉዳይ ከሌለ በስተቀር ይህ አተኛኘት የተጠላና ሊተው የሚገባ ነው። የዚህ ተግባር የመጨረሻ ትንሹ ፍርዱ የተጠላ ነው።» 📚 فتاوى نور على الدرب
  • 2.5K subscribers,
  • 0 videos

BISRAT SPORT

BISRAT SPORT የተለያዩ ሃገራት የአገር ውስጥ እና የውጭ አገር ስፖርታዊ ትንታኔዎች ፣ ዘገባዎች ፣ ስፖርታዊ የክዋክብት ታሪኮችና ስኬታቸውን እናያለን በ fm 101.1 ከ መንሱር አብዱልቀኒ ጋር በመተባበር የቀረበ። {ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1} BISRAT SPORT - ሰብስክራይብ በማረግ በየቀኑ የሚወጡ የስፖርት ትንታኔዎች እና የክዋክብት ታሪኮችን ይከታተሉ።
  • 1.3K subscribers,
  • 0 videos

Fnote Lalibela

እሺ ብትሉ… ልጆቼ! እስኪ ምላሴን ላሰናብትባችሁና እናንተም በትዕግሥት አድምጡኝ! የቤት ሠራተኛ አላችሁ እንበል፡፡ ይህቺ የቤት ሠራተኛችሁ የለበሰችውንና በወጥ፣ በአመድ እንዲሁም በሌላ ቆሻሻ እድፍ ያለ ልብሷን ትለብሱ ዘንድ ትፈቅዳላችሁን? በእርግጠኝነት አትፈቅዱም፡፡ ግን የብዙዎቻችን ሰውነት ከዚህ ልብስ በላይ መቆሸሽዋስ ታውቃላችሁን? ልጆቼ! ንግግሬ በጣም እንደሚያሳምም አውቃለሁ፤ ግን ምን ላድርግ? የተስተካከለ ሕይወት ቢኖረን እንዲህ የምናገር ይመስላችኋልን? በፍጹም! አንድ የቆሰለ የሰውነት ክፍል ቢኖራችሁ ሐኪሙ ይህን ቁስላችሁ በጣቱ ሳይነካካ ማከም ይችላልን? አይችልም! እኔም እንዲህ ቁስላችሁን ካልነካካሁት በስተቀር ማከም አልችልም፡፡ ለነገሩ ሰው ሰውነትህን አትንካ ማለት ይቻላልን አይቻልም! ታድያ እኔና እንናተ እኮ አንድ አካል ነን፡፡ በክርስቶስ አንድ ኾነን የለምን? እንግዲያውስ ንግግሬን አትጥሉት፤ ክፉ ግብራችሁን እንጂ፡፡ ችግሩ ከማን ነው ከእኛው ወይስ ከቆሻሻው? አንድ ወደ ትዕይንት (ቲያትር) ቤት የሄደ ወጣት ገላዋን ገላልጣ የምትተውን ተዋናይትን አይቶ ዝሙትን መፈጸም የማያስብ ማን ነው? ደጋግሞ የዝሙት ዘፈንን የሚሰማ ሰው ዝሙትን ከመፈጸም መቋቋም እችላለሁ የሚል ማን ነው? ቀኑን ሙሉ የዝሙት ጽሑፎችን ሲያነብ የሚውል ሰው ዝሙትን ከመፈጸም መጠበቅ እችላለሁ የሚል ማን ነው? ልጆቼ! ትዕይንቱን እያየነው፣ ዘፈኑን እየዘፈንነው፣ መጽሐፉንም እያነበብነው ኾኖም ግን መፍትሔ ካላገኘንበት ችግሩ እየባሰ የሚሄድ አይደለምን? እኛ ፈቃደኞች ከኾንን ግን መፍትሔው በሥጋችን ላይ ካለው ደዌ በላይ በጣም ቀላል ነው፡፡ ምክንያቱም የሥጋችን ቁስል ሐኪም፣ መድኃኒት፣ ጊዜ ያስፈልጓል፡፡ የነፍሳችንን ቁስል ግን ፈቃድ በቂ ነው
  • 3.3K subscribers,
  • 111 videos
Like/Views28%
Last Updateda year ago

Shenkora AGEDA

በስመአብ፣ ወወልድ፣ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። በመጀመሪያ እንኳን በደህና ወደ ገጻችን መጡ። ሸንኮራ አገዳ የሚለዉን ስያሜ ከየት እንዳገኘነዉ ጥቂት እንበል የሸንኮራ አገዳ እና የሰዉ ባህሪ ተዛማጅነት ስላለዉ ሸንኮራ አገዳን ተጠቀምን፣ ማለትም ሸንኮራ ያለ ዉሃ እና እንክብካቤ እንደማያድገዉ ሁሉ ሰዉም በሐይማኖት ካልታነጸ በስተቀር ጥሩ ዜጋ መሆን አይችልም። ጥሩ ዜጋ ማለት ደግሞ ሀይማኖቱን ጠንቅቆ ሊያዉቅ ስለሚገባዉ ትምህርተ ወንጌል፣ ስርአተ ቅዳሴን፣ የመጽሐፍ ቅዱስን እንዲሁም ተመሳሳይ ነገሮችን እንዲያዉቅና እንዲገነዘብ ይኽንን የዩትዩብ ገጽ ይዘንላችሁ ቀርበናል። በተቻለን ደግሞ ለናንተ ይጠቅማል ብለን የምናስበዉን ሁሉ ደግሞ በተቻለን መጠን ይዘን እንቀርባለን። አግዚአብሔር ይርዳን አሜን
  • 4.6K subscribers,
  • 69 videos
Super Chat$3
Like/Views27.3%
Last Updated2 years ago