Play on Youtube

Likes

0
per views
0%

Channel | Channels

ካለፉት ዓመታት በተሻለ መልኩ ተገቢና ቀልጣፋ አገልግሎትን እያገኙ እንደሚገኙ በጉለሌ ክፍለ ከተማ ንግድ ጽ/ቤት የንግድ ምዝገባና ፍቃድ አገልግሎት ተጠቃሚዎች ተናገሩ፡፡
የንግድ ጽህፈት ቤቱ አገልግሎቱን በተሻለ መልኩ ለመስጠት የአገልግሎት ማሻሻያዎችን ማከናወኑንም አስታዉቋል፡፡
More