Play on Youtube
1,175 views
Published 2022.01.10
2 years ago updated
Add favorite

Likes

55
per views
4.7%

Comments

7
per views
0.6%

Channel | Channels

ጤና ይስጥልኝ 
ዛሬ ያቀረብኩላቹ አልቤክ እስታይል ችክን ኒጌትስ ነው
100%ተመሳሳይ ባይሆንም በራሱ ጣእም ምርጥ ነው 
ሞክራቹ አስተያየታቹን  ከታች አስቀምጡ

ለዚህ የተጠቀምኳቸው ግብአቶች የሚከተሉት ናቸው
የዶሮ ደረት ስጋ
ፓፕሪካ
ነጭ ሽንኩርት ፓውደር
ቀይ ሽንኩርት ፓውደር
ቺሊ ፓውደር
ዝንጅብል ፓውደር
ነጭ ቅመም 
ጨው
ሆት ሶውስ
አችቶ(ከል)

እንቁላል
ወተት
የፍርኖ ዱቄት
የበቆሎ ዱቄት
ኦሬንጅ የምግብ  ከለር

የዳቦ ፍርፋሪ (ቦክሰማት)
More