Subscribers
10K-50K50K-100K100K-200K200K-500K500K-1M1M+2M+
-
Views/7days
10K+50K+100K+200K+500K+1M+
-
Super Chat
$5,000+$10,000+$50,000+
-
Live Viewers
1K+3K+5K+10K+20K+30K+
-
Last promotion
Past 7 daysPast 15 daysPast 30 daysPast 180 daysBefore past 30 days
Country
United StatesSouth KoreaJapanTaiwanIndonesiaViet NamIndia
Relevance

Wintana Yilma

I am Wintana Yilma and I give relationship and life skill advice. ዊንታና ይልማ እባላለሁ በዚህ ቻናል ስለ ጓደኝነት፣ፍቅር፣ትዳር እና ስለቀላል የአኗኗር ዘይቤ እንማማራለን። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
  • 152K subscribers,
  • 1.1K videos
Views/7days4,802
Like/Views3.8%
Last Updated6 days ago

Yilma Hailu

ሊቀ ምመዘምራን ይልማ ኃይሉ በ1959ዓ.ም በኮንጎ ሰፈር ከአባቱ መቶ አለቃ ኃይሉ ወልደመድኅን እና ከወዘሮ ሸዋማማሽ ሕይወተ ተወለደ። በእራስ ሙሉጌታ በደብረዘይት አንደኛ ደረጃ በመስትኛ ሁተኛ ዑራኤል 7 እና 8 በቦሌ እና በአርሲ ነጌሌ ሁለተኛ ደረጃ በየአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አለ ፈለገ ሰላም የሥነ ጥበብ ትምህርት በ1981ዓ.ም በቀለም ቅብ ለአራት ዓመታት ተከታትሎ ተመረቀ። በአዲስ አበባ ብሔራዊ ሚዚየም፣ በፖሽኪን የባሕል ማእከል ራሻያ ኢንባሲ፣ በአሜሪካ saint Mary Catholic Basilica church art Galley, Downtown Minneapolis art Galleria, Hosmer community የሥዕል ኤግዚብሽን አሳይቷል። ክ17በላይ የመዝሙር አልበሞች አሳትሞል በኢትዮጵያ በአውሮፓ በአሜሪካ በአፍሪካ በሚገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤትክርስቲያን ብዙ ዝግጅቶችን አቅርቧል።
  • 40K subscribers,
  • 250 videos
Views/7days883
Like/Views3.7%
Last Updateda day ago

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

የሚዲያችን ዋና ዓላማ በጠቅላላ ዕውቀት ፣ በሥነምግባርና በመንፈሳዊነት ላይ የተመሰረተ ብርቱ ዐዕምሮ ያለውን ኢትዮጲያዊነት መገንባት ነው፡፡ Our Media's main vision is creating Ethiopian-ism in General Knowledge, Ethics and Spirituality. የዚህ አደገኛ ዘመን ውስጥ በምሥጢር ትውልድን ለማምከን የሚሰሩ ሸር ፣ አሻጥር ፣ ክፋትና ደባዎችንም በማጋለጥ ሕዝብን እናነቃለን። Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2016ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 – 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡ ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ 4ኛ/ ፀረ666 ቁጥር 2 መጽሐፍንም ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡ ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media
  • 247K subscribers,
  • 571 videos
Views/7days24,334
Super Chat$1,622
Like/Views5.6%
Last Updated4 days ago

Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ

First of all, I would like to thank you for subscribing to my channel and for making it accessible to others. The YouTube channel is the channel of my singer and teacher Lulseged, and there are a lot of useful surveys on this channel. በመጀመሪያ አክብራችሁኝ ቻናሌን ሱብስክራይብ በማድረግ እንዲሁም ለሌሎች እንዲዳረስ ስላደረጋችሁ ከፍ ያለ ምስጋናና ክብር ለእናንተ አቀርባለሁ። ዩቲዩብ ቻናሉ የእኔ የዘማሪና መምህር ሉልሰገድ ጌታቸው ቻናል ሲሆን በዚህ ቻናል ላይ እጅግ በርካታ የሚጠቅሙ ዳሰሳዎች ይገኙበታል።
  • 470K subscribers,
  • 966 videos
Views/7days36,131
Super Chat$1,022
Like/Views5.7%
Last Updated5 days ago

Dr habesha info 2

Well come to DR HABESHA INFO 2 , My name is Dr Daniel, he is a doctor and Chemist. This channel will provide simplified health related topics from weight loss , evidence based nutrition (with cooking demo) , Motivational topics and so much more subscribe and be valuable family. Using Credible research ,scientific common sense and extensive medication therapy training ,daily helping many patients to live a healthy , full and satisfied life. Every week new contents will be uploaded , do not forget to subscribe in order to get all the contents created on this channel . Let this Channel add value to stay healthy one day at time . all comments and questions welcome to help you more. Telegram Address _ https://t.me/officialdrhabeshainfo
  • 136K subscribers,
  • 683 videos
Views/7days2,929
Like/Views6.2%
Last Updated4 days ago

Quanquayenesh Mezmur Bet ቋንቋዬነሽ መዝሙር ቤት

ምስጋና ያለውን ይባርካል፣ የረቀቀውን ያጎላል፣ የጎደለውን ይሞላል፣ የራቀውን ያቀርባል። ሰይጣን ድል የሚደረግበት ትልቁ መሳሪያ ምስጋና ብቻ ነው። ስለዚህ ውድ ቤተሰቦቼ ይህንን ዩቲዩብ ቻናል ለመዝሙር ብቻ አዘጋጅቼላችኋለሁ። ቤተሰብ ሁኑና አብረን እንዘምር እላለሁ አመሰግናለሁ። ሉሌ ቋንቋዬነሽ
  • 106K subscribers,
  • 120 videos
Views/7days5,711
Like/Views6.3%
Last Updated6 days ago

ዮሐንስ ባለ ራዕይ - Yohanis baleray

ተመሳሳይ መንፈሳዊ መልእክቶች እንዲደርስዎ እባክዎትን subscribe ማድረግዎን አይርሱ።
  • 108K subscribers,
  • 727 videos
Like/Views9%
Last Updateda month ago

Addis Chewata

Addis Chewata is providing to their subscribers, Entertainment contents, Voluntary services and other informative contents. Stay with us!
  • 415K subscribers,
  • 300 videos
Views/7days108,130
Super Chat$3
Like/Views4.8%
Last Updated2 days ago

Yealem tube የዓለም ትዩብ

የዚህ ዮትዩብ ገጽ ዋና አላማ የኢትዪጵያ ኦርቶዶክስ ቤተከርስቲያን ስርአት የጠበቁ የተለያዪ መዝሙሮችን ስብከቶችን አጫጭር ዘጋቢ ፊልሞችን በማዘጋጀት በመላው አለም ላሉ ሕዝበ ክርስቲያኑ ተደራሽ ለማድረግ የተዘጋጀ ነው። ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን
  • 222K subscribers,
  • 436 videos
Views/7days609
Like/Views3.8%
Last Updated7 days ago

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

ማኀቶት ቲዩብ | Mahtot Tube ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ ሃይማኖታዊ ጥቅሶችና አባባሎች እንዲሁም ትምህርታዊ የቀጥታ ሥርጭቶች የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን ማኀቶት ቲዩብ | Mahtot Tube ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ።
  • 1.1M subscribers,
  • 1.3K videos
Views/7days50,979
Super Chat$12
Like/Views2.6%
Last Updated3 days ago

werkeaferahu Assefa

ሰላም ውድ የቻናሌ ተከታታዮች ከእግዚአብሄር በታች በእናንተ ድጋፍ ከአስር ሺህ በላይ ሰብስክራይበር ገብተናል። ከእዚህም በላይ ማበረታታትን ከእናንተ እጠብቃለሁ። ስለዚህ ቻናሉን ሰብስክራይብና ሼር ከማድረግ በተጨማሪ በፋይናንስና በማቴሪያል ልትደግፉኝ የምትፈልጉ (አድራሻዬን የጠየቃችሁኝ ስላላችሁ ነው) በ0967308874 ልታገኙኝ እንደምትችሉ ማስታወስ እፈልጋለሁ። ስለሁሉም እግዚአብሄር ይመስገን። አመሰግናለሁ https://www.youtube.com/@werkeaferahu የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሂሳብ ቁጥር፡- 1000088308011
  • 39K subscribers,
  • 140 videos
Views/7days10,196
Like/Views7.9%
Last Updated2 days ago

Mahedere Tewahedo

  • 158K subscribers,
  • 1.2K videos
Views/7days2,633
Super Chat$5
Like/Views10%
Last Updated5 days ago
Views/7days5,439
Like/Views3.3%
Last Updated21 days ago
Views/7days4,028
Super Chat$101
Like/Views6.9%
Last Updated5 days ago

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ

ያልጠበቅነው ክስተት ተፈጥሮብን ቀድሞ የነበረው ማህበር ሚዲያ በጠላፊዎች ተወስዶብናል፡፡ይህ አዲሱ ቻናላችን ነው እና ነጋሽ ሚዲያ ሚዲያን ሼር ሰብስክራይብ በማድረግ አጋርነታችሁን አሳዩን፡፡ ለበለጠ መረጃ በዋትስአፕ እና በለቴሌግራም ቁጥራችን +251 9 72 08 08 08 ይደውሉልን፡፡ ሚዲያችንን በገንዘብ ለመደገፍ አሐዱ ባንክ 00 03 20 45 10 101 የኢትየጵያ ንግድ ባንክ 1000 31 56 95 477 አቢሲንያ ባንክ 15 13 40 474 ገቢ በማድረግ ስለምትደግሁን ከልብ እናመሰግናለን #negashbedada #negashmedia #ነጋሽሚዲያ #ነጋሽበዳዳ #mahbere_kidusan #mahbermedia #abuneteklehaymanot #abunemathias #abunesawiros #abuneabrham #etartmedia #orotodox
  • 120K subscribers,
  • 249 videos
Views/7days46,710
Like/Views5.4%
Last Updated5 days ago

ENDI TUBE

ALL IN ONE እኛ ኢትዮጵያን የእውቀት ችግር የለብንም ችግራችን እውቀታችንን ከቴክኖሎጂ ጋር ስለማናያይዘው ነው ራሳችንን ከቴክኖሎጂ ጋር እናራምድ። #subscribe my channel subscribe ያለርጋችሁ አሁኑኑ ያድርጉ
  • 45K subscribers,
  • 240 videos
Like/Views1%
Last Updated6 months ago

AfroVibes Habesha

አስቂኝ፣አስገራሚና ድንቃድንቅ ቪድዮች... #seyfu new show #seifu fantahun show #seifu on ebs #tiktoks #addis abeba #ethiopian_tiktok #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow #Fana Television #Donkey tube #EBC #Kana Television Seifu on EBS 2 #Mogachoch #ይማሩ - Yimaru #TV Plus Drama #TEDEL TUBE #Amleset Muchie #Triple Media #Ethiopia Today #GARA tube #Feriha - ፈሪሀ #SayatDemissie #Yuko Lofi #Abiy Yilma #Evangadi Production #Teddy Afro #Hanna Zenebech #Sitotaw Tube ስጦታው ቲዩብ #Laureate Tube / ሎሬት ቲዩብ Ethio Swede #kasu and gete #Asham Tube #Yefekir Neger - የፍቅር ነገር @Mr.Beast
  • 6.4K subscribers,
  • 206 videos
Last Updated12 days ago

Embilta Media | እምቢልታ

Ethio Embilta Media delivers you compelling, diverse and engaging news stories. Please subscribe, Like and share. ሰላም ውድ የኢትዮ እምቢልታ ሜድያ ተከታታዮች እንኳን በሰላም መጣችሁ። በዚህ ቻናል ወቅታዊ እና ታማኝ የሆኑ መረጃዎችን እናደርስዎታለን። SUBSCRIBE በማድረግ እና የደዎል ምልክቷን በመጫን ይተባበሩን ስለተከታተላችሁን እናመሰግናለን ።
  • 23K subscribers,
  • 36 videos
Like/Views3.5%
Last Updated3 days ago

ሲሳይ በገና ኢትዮጵያ I Sisay Begena Ethiopia

ሲሳይ በገና ኢትዮጵያ የዩቲዩብ ቻናል ስለ በገና፤ ክራር፤ መሰንቆ እና ሌሎችም እንደ ነጋሪት መለከት ያሉ የኢትዮጵያ መንፈሳዊ እና ባህላዊ የዜማ መሳሪያዎችን አጠቃላይ ሁኔታ የሚቃኝበት ቻናል ነው።
  • 18K subscribers,
  • 58 videos
Like/Views7.5%
Last Updated5 days ago

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል

በፍቅር ይበልጣል ቻናላችን የተለያዩ ፍቅር ተኮር መረጃዎችን ፣ ከስነ ተዋልዶ ጋር የተያያዙ እውነታዎችን እንዲሁም የተለያዩ ማህበራዊ እና ስነ ልቦናዊ ጉዳዮችን ለናንተ እናቀርባለን፡፡ ከናንተ ጋርም እንወያያለን፡፡
  • 153K subscribers,
  • 314 videos
Like/Views4.3%
Last Updated8 months ago