About 268 channels for "yeneta tube"

Searched among 17,357,036 Youtube Channels in global.
Subscribers
10K-50K50K-100K100K-200K200K-500K500K-1M1M+2M+
-
Views/7days
10K+50K+100K+200K+500K+1M+
-
Super Chat
$5,000+$10,000+$50,000+
-
Live Viewers
1K+3K+5K+10K+20K+30K+
-
Last promotion
Past 7 daysPast 15 daysPast 30 daysPast 180 daysBefore past 30 days
Country
United StatesSouth KoreaJapanTaiwanIndonesiaViet NamIndia
Relevance

Axum Tube / አክሱም ቲዩብ

አክሱም ቲዪብ የታላቋን ኢትዮጵያ ስልጣኔ ፣ ዕውቀት ፣ ስነ ስርዐት እና ጥበብ ለልጆቿ እንዲሁም ለአለም ህዝብ ለማሳየት የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነው። ቻናሉ በረከት ያሉ ይዘት ያላቸውን መረሀ ግብሮችን ያካተተ ሲሆን በታሪክ ፣ በአዳዲስ መረጃዎች ፣ በትምህርት ፣ በወቅታዊ እና በተለያዩ ለህይወት ጠቃሚ በሆኑ ጉዳዮች ላይ አተኩሮ ይሰራል። ይህን በርካታ ይዘት ያለውን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናሉ ቤተሰብ በመሆን እንዲሁም የደወል ምልክቱን በመጫን በቻናሉ የሚለቀቁ አዳዲስ ጠቃሚ መረጃዎች በየጊዜው ማግኘት ይችላሉ። አክሱም ቲዩብ / Axum Tube
  • 250K subscribers,
  • 1.1K videos
Views/7days10,630
Like/Views5.3%
Last Updated6 days ago

Ahaz tube አኃዝ

የኢትየጵያ አባቶችና እናቶች ለዘማናት ያካበቱትን እውቀት፥የህይወት ክህሎትና ልምድ እንዲሁም የሌላውን ማህበረሰብንም ኢትዮጵያዊ ለዛ ሰጥቶ ለኛ እንዲሆን አድርጉ የአሁኑ ትውልድ እንዲጠቀምበት፤ ካለፈው ተምሮ ዛሬን እና የወደፊቱን እንዲያሳምርበት ለማስቻል በጎ መሻትን ሰንቆ አሐዱ ብሎ አእላፋት ዝግጅቶችን ለማቅረብ ተስፋ አድርጎ የተመሠረተ በይነመረብ/ትዩብ/ ነው። ኢትዮጵያውነት በአምሳሉ የፈጠረውን የሰውነትን ሚስጥር መረዳት ነው።
  • 142K subscribers,
  • 197 videos
Views/7days9,837
Like/Views1.9%
Last Updated16 days ago

ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube

ሰላም እንኳን ወደ ሐዲስ ዜማ ቲዩብ በሰላም መጡ በዚህ የዩቲዩብ ቻናል የእኔ የአዲስ እና የቃል የህይወት ጉዞ አስተማሪ አስቂኝ ገጠመኞች የሚቀርብበት የዩቲዩብ ቻናል ነው ቤተሰብ በመሆን ፍቅርን አንድነትን ወንድማማችነትን እንስበክ
  • 322K subscribers,
  • 190 videos
Views/7days150,295
Like/Views5.4%
Last Updated6 days ago

Eyoha Media

እዮሃ ሚድያ በተለያየ ቦታ የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰባቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለእዮሃ ሚዲያ አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like 👍 ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት ደግሞ በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! መረጃ እና ጥቆማ ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251-930-58-97-58 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያድርሱን! አብረውን ስለሆኑ እናመሰግናለን🙏🏾
  • 552K subscribers,
  • 2.1K videos
Views/7days93,029
Like/Views3.2%
Last Updated4 days ago

EMS (Ethiopian Media Services)

Ethiopian Media Services is publicly funded satellite television station broadcasting 24 hours of news, analysis, and entertainment programs to wider Ethiopian audience across the globe. Ethiopia, a country with a population of close to 120 million people, Ethiopian Media Services will continue its relentless efforts to produce and broadcast quality programs covering a wide range of issues to its viewers/listeners in Ethiopia and globe.
  • 324K subscribers,
  • 2.1K videos
Views/7days39,893
Super Chat$18,568
Like/Views2.7%
Last Updateda month ago
Views/7days2,005
Super Chat$10
Like/Views5.2%
Last Updated8 days ago

Ethio Media

Ethio media The latest Breaking Ethiopian entertainment news We update our channel on a daily basis. Always current, always engaging. We cover a broad spectrum of topics relating to abiy ahmed Teddy Afro, jawar mohammed, Getachew reda, tplf, Zehabesha news, abel birhanu, addis neger, andafta, ebc amleset muchie, meseret mebrate, Aster Aweke, Selam tesfaye,Helen Berhe, Wendi Mak, Hanan tarq, helen bedilu, Dawit Alemayehu, Getish Mamo, meron getnet, Mahder Assefa, Fryat yemane, Zeritu kebeda, roman befikadu, ruta mengistab, addisalem getaneh, Aziza ahmed, Fenan hidru, Helen bedilu, Feta Daily, yeneta tube, mereja today, seifu on ebs
  • 177K subscribers,
  • 1.5K videos
Views/7days4,154
Like/Views3.2%
Last Updated6 days ago

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

የተዘጋባችሁን ሁሉ በአማኑኤል ስም ኤፍታህ ( ተከፈት ) ስትሉት መድሐኔዓለም ይከፍትልናል ፦ ምንድነው የተዘጋብን ?.....አእምሯችን ?.....በረከታችን ?.....ጤንነታችን ?.....ሰብአዊ መብታችን ?..... ፀጋችን ?......ምንም ይሁን በስሙ ኃይል ይከፈታል ...
  • 145K subscribers,
  • 507 videos
Views/7days30,335
Super Chat$13,053
Like/Views11.3%
Last Updated7 days ago

Arts Tv World

African Renaissance Television Service! Business and Politics, Music and Drama, Fine Arts and Cuisine; All In One Place!
  • 1.4M subscribers,
  • 11K videos
Views/7days9,526
Like/Views2.5%
Last Updated3 months ago

Heni Tube

WELCOME TO Heni Tube CHANNEL. We Are Here to Deliver Amazing and Quality Ethiopian Musics to You. We Produce, Record and Promote Quality Musics, promotion And Help Our Artists to Get to the Next Level. SUBSCRIBE NOW For the Latest Ethiopian New & Hot Musics. phone +1 571 274 7867 እንኳን ወደ ሔኒ ቱዩብ በሰላም መጡ፡፡እጅግ ማራኪና ውብ የሆኑ ሀገራዊ ሙዚቃዎችን ልናቀርብሎ እዚ ተገኘተናል፡፡ደረጃቸውን የጠበቁ ሙዚቃዎችን እናዘጋጃለን፡እንቀርጻለን፡እናስተዋውቅሎታለን፡፡በተጨማሪም በስቱዲዮአችን የተፈጠሩ አዳዲስ ዜማዎችን እንዲሁም የሙዚቃ ቅንብሮችን እየሰራን አርቲስቱን ወደተሻለ ደረጃ እናደርሳለን፡፡ ሰብስክራይብ በማረግ እና የ ደዉሉን ምልክት በመጫን በየቀኑ የሚወጡ ሙዚቃዎችን ይከታተሉ፡፡ ሔኒ ቲዩብ የስኬት መንገድ ነዉ :: ስልክ ቁጥር +1 571 274 7867 unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited, Heni Tube,Henok Negash Copyright ©2017 Hey Tube ሰብስክራይብ ለማድረግ ሊንኩን ይጫኑ https://www.youtube.com/channel/UCaBzuQqfaZi3zV4KFO_v4cQ
  • 214K subscribers,
  • 127 videos
Like/Views2%
Last Updateda year ago

አርጋኖን-Arganon

Arganon Media || Since 2021
  • 113K subscribers,
  • 835 videos
Views/7days3,940
Like/Views6.8%
Last Updated4 days ago

ቤተ ቅኔ - Bete Qene

Welcome to Bete Qene Tube. ቤተ ቅኔ ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድረግዎ እኛን ለበለጠ ስራ ያበረቱናልና እናመሰግናለን። ቤተ ቅኔ በቅዱስ ራጉኤል መንፈሳዊ መዝሙር ቤት የተሰሩ ስራዋችን ለማቅረብ ህጋዊ መብት ያለው ብቸኛ ቲዩብ ነው::
  • 225K subscribers,
  • 348 videos
Views/7days2,476
Like/Views5.3%
Last Updated2 hours ago

Addis Chewata

Addis Chewata is providing to their subscribers, Entertainment contents, Voluntary services and other informative contents. Stay with us!
  • 414K subscribers,
  • 299 videos
Views/7days108,130
Super Chat$3
Like/Views4.8%
Last Updated4 days ago

Mahibere Kidusan

ስለ ማኅበረ ቅዱሳን አመሠረራት ጥቂት ነጥቦችን እናስታውስ፡፡ በ1980ዎቹ የጋንቤላና የመተከል የሠፈራ ዘመቻ ጥቂቶቹን አገናኘ፡፡ ከዚህ ቀጥሎ ደግሞ ሌሎችን በጥበቡ እየጠራ በክረምት ጊዜ ዩኒቨርስቲዎቻቸው ሲዘጉ በዝዋይ ገዳም እንዲገናኙ አደረገ፡፡ በመጨረሻም አብዛኛዎቹን ወጣቶች በ1983 ዓ.ም በብላቴ ካምፕ አገናኛቸው፡፡ እነዚህ ሁሉ መልካም አጋጣሚዎች ሆኑላቸውና የተለያዩ ማኅበራትን እያቋቋሙ ወጣቱ ትውልድ ከቤተ ክርስቲያን ጋር የማስተዋወቁን ሥራ አፋፍመው ቀጠሉበት፡፡ በዚህ የተሰበሰበው ኃይል አሁንም ተደራጅቶ ጠንካራ አገልግሎት የሚሰጥበትን አንድ ማኅበር እየፈለገ መጣ፡፡ በዚህ ምክንያት የተለያዩ ማኅበራትን በመመሥረት የየአቅማቸውን አገልግሎቶች ሲፈጽሙ የቆዩት ወጣቶች በአንድ ማኅበር ቢሰባሰቡ የሚሰጡት አገልግሎት ከፍተኛ ሚና እንደሚኖረው ተገነዘበ፡፡ በዚህ ጊዜ ነበር በመላእክት ስም፣ በእመቤታችን ስም፣ በቅዱሳን ስም የተሰበሰቡት ሁሉ ለመታሰቢያነት የሚጠሯቸውን ቅዱሳን የማያስቀርና ተልእኮአቸውን የማይለውጥ አንድ ማኅበር ለመመሥረት የወሰኑት፤ ወስነውም አልቀሩ መሠረቱት፤ ማኅበረ ቅዱሳንን፡፡ ውኃ ልትቀዳ ወርዳ ጌታችንን አግኝታ እንደተመለሰችው ሰማርያይቱ ሴት፤ ከሄዱበት ምድራዊ ዓላማ ተጨማሪ ሰማያዊ ዓላማን አንግበው መንፈሳዊ አገልግሎት የሚሰጥ ማኅበር ለመመሥረት ምክንያት የሆኑት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች እንደሙያ ዝግጅታቸውና ስጦታቸው ቤተ ክርስቲያናቸውን ለማገልገል አደራ ተቀበሉ፡፡ /ዮሐ. 4፤7/ ስለዚህም ማኅበሩ ሐዋርያዊ ተልእኮን ለማስፋፋትና ግቦቿን አሳክታ ከችግሮቿ ወጥታ ለሕዝቦቿ ማኅበራዊ ሕይወት ለውጥ የመሪነት ሚና የምትጫወት ቤተ ክርስቲያንን ለማየት የሚያስችል የአገልግሎት ስልት ነድፎ ብቅ አለ፡፡
  • 452K subscribers,
  • 9.4K videos
Views/7days3,356
Super Chat$1,416
Like/Views7.3%
Last Updated4 days ago

Yehunie Belay

Artist Yehunie Belay Official Channel of all his music videos and more.
  • 235K subscribers,
  • 341 videos
Like/Views2.2%
Last Updated4 months ago

Shalom Tube

#Shalom tube #subscribers for youtube #like #sher Thanks For youtube family
  • 17K subscribers,
  • 79 videos
Like/Views2.2%
Last Updated11 days ago

7 Tv

«አንብርኒ ማርያም ውስተ ልብኪ ከመ ሕልቀት፤ ወከመ ማዕተብ ፁርኒ በመዝራዕትኪ ልዕልት»።
  • 111K subscribers,
  • 441 videos
Views/7days3,391
Like/Views3.1%
Last Updated13 days ago

Natanim Media

ጤና ይስጥልኝ!፤ በዚህ የዩትዩብ ገጽ ልዩ ልዩ መረጃዎችን እና ዝግጅቶችን ወደ እናንተ አደርሳለው፡፡ ሰብስክራይብ በማድረግ እና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ እንድትሆኑም እጋብዛችኋለው፡፡
  • 123K subscribers,
  • 570 videos
Views/7days3,485
Like/Views1.5%
Last Updated6 days ago

Bini tube

ለስኬትህ ያለህ ፍላጎት ለውድቀትህ ካለህ ፍርሀት ሲበልጥ የምትፈልገውን ታገኛለህ
  • 32K subscribers,
  • 26 videos
Like/Views5.8%
Last Updated6 months ago

MARANATA TUBE / ማራናታ ቲዩብ

MARANATA TUBE / ማራናታ ቲዩብ Thank You For watching Our Youtube Channel and Please subscribe To get New Videos On this Channel, Ethiopian Protestant Mezmur, Breaking News, celebrity news, gossip, Amharic daily news, and analysis, blogging, information, all Entertainment. Thank you for watching For daily update, please don’t forget to subscribe now. #ሰላም_ውድ_የጌታ_ቤተሰቦች ይህ MARANATA TUBE / ማራናታ ቲዩብ የተሰኘ መንፈሳዊ ቻናል ነው፡፡ ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ዝግጅቶችን፣ዕለታዊ መረጃዎችን፣በተለያዩ ወቅታዊ ሞጋች ሀሳቦች ይዘን እንቀርባለን። ሰብስክራይብ በማድረግ የደውል ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ በመሆን በወቅቱ የምንለቃቸው ቪዲዮዎች ይደርሳችኋል አብራችሁን ይሁኑ ማራናታ የናንተው መንፈሳዊ ቲዩብ። https://www.youtube.com/channel/UCAF8NmCzBpmKKrRme57oTqg
  • 18K subscribers,
  • 173 videos
Views/7days851
Like/Views2.1%
Last Updated3 days ago