Subscribers
10K-50K50K-100K100K-200K200K-500K500K-1M1M+2M+
-
Views/7days
10K+50K+100K+200K+500K+1M+
-
Super Chat
$5,000+$10,000+$50,000+
-
Live Viewers
1K+3K+5K+10K+20K+30K+
-
Last promotion
Past 7 daysPast 15 daysPast 30 daysPast 180 daysBefore past 30 days
Country
United StatesSouth KoreaJapanTaiwanIndonesiaViet NamIndia
Relevance

ተምሮ ሚዲያ - Temro Media

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን ዶግማ፣ ቀኖና፣ ትውፊት እና ሥርዐት ጠብቆ፣ የቤተ ክርስቲያን ምእመናን ወንጌልን፣ እምነት እና ሥርዐትን እንዲማሩበት እና እንዲያውቁ እየሠራ ያለ መገናኛ ብዙኃን ነው። ድረ ገጻችን www.temro.org ++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++
  • 29K subscribers,
  • 209 videos
Views/7days6,895
Like/Views4%
Last Updated4 days ago

መዐዛ ቅዱሳን- meaza kidusan

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ውድ ባለማዕተቦቹ ኦርቶዶክሳውያን ቤተሰቦቻችን የእግዚአብሔር ሰላም በህይወታችሁ ይብዛ፤ ጥበቃውም አይለያችሁ። እያልን:- ✍በዚህ "መዐዛ ቅዱሳን- meaza kidusan" መንፈሳዊ የዩቲዩብ ቻናል የተለያዩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በተ ክርስቲያን ሥርዓትና ቀኖና÷ስብከቶች÷ያሬዳዊ ዝማሬዎችና ልዩ ልዩ አገልሎቶችን የምናስተላልፍበት ቻናል ነው፡፡ በመሆኑም እናንተም ወገኖቻችን #subscribe በማድረግ ቤተሰብ ትሆኑ ዘንድ #share በማድረግም አገልግሎቱ ለሌሎች ወገኖቻችን እንዲደርስ ታድረጉ ዘንድ በአምላካችን በልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን። ለበለጠ መረጃና ለተለያየ አስተያየት በ0937375548 ይደውሉ። ስለአብሮነታችሁ ከልብ እናመሰግናለን።
  • 51K subscribers,
  • 91 videos
Views/7days23,838
Like/Views2.7%
Last Updated16 days ago

ታቦር ክርስቲያን ቲዩብ Tabor Christiyan Tube

ይህ የዩቲዩብ ገፅ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ #facebook #tiktok #youtube #instagram ያገኙታል በዚሁ ስም ያገኙናል አላማውም ወንጌልን የእግዚአብሔርን ቃል ለአለም ለማዳረስ ክርስቶስን ቅዱሳንን ፃድቃንን ሰማዕታትን እንዘክራለን የቤ/ክ ስርዓት በጠበቀ መልኩ ዶግማና ቀኖና እናስተምርበታለን ምግበ ስጋና ምግበ ነፍስ የሆነውን ወንጌል ለዓለም ሁሉ ይደርስበታል። እናድርስ ሼር በማድረግ።
  • 2.1K subscribers,
  • 78 videos
Like/Views4.5%
Last Updated3 days ago

ግእዝ ሚዲያ Geez Media

Geez is the original language of Agazian. It is the poetic language of wisdom and spirituality. The language of Saint Yared, who is a child in the great kingdom of Axum, and the composer of the heavenly Yaredawi Zema/mezmur/song/music. Geez is the father of Tigrinya, Amharic, etc.
  • 1.3K subscribers,
  • 0 videos

ፈለገ ሕይወት ሚዲያ Life Media

ፈለገ ሕይወት ሚዲያ Life Media is a platform of spiritual and social services. A Geez originated word, hiwet means life and life has many faces. Therefore, Hiwet Media publishes both spritual and social part of life to you. Thus, let us start and share the positive and useful part of life with each other. We thank you very much for subscribing, sharing, liking, and commenting on our channel. May God give you the best life you ever wish for. If you have any questions or suggestions, you can email us at: Isaac082012@gmail.com To support our services, please use the following methods. Cash App send to: 703 606 1976 or use the link below: https://cash.app/$KidstSlassieChurch PayPal: use link bellow. https://www.paypal.me/KidstSlassieVA Zelle Send to (703) 606-1976 Mailing address: P O Box 42204 Arlington, VA 22204
  • 2.1K subscribers,
  • 0 videos

ፀባኦት - Tsebaot

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ:: አሜን:: በክርስቶስ ክርስቲያን በወልድ ውሉደ እግዚአብሔር በመንፈስ ቅዱስ መንፈሳዊያን የተሰኛቹ የክርስቶስ ቤተሰቦች የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የመስቀል ስር የአስራት ያደራ ልጆች ይህንን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙሮች አሰባስቦ በልዩ መልኩ ለናንተ እንዲሆን ይሔን ቻናል መስርተናልና እግዚአብሔር ይመስገን። In the name of the father the son and the Holy spirit. Amen. children of the almighty the saviour the righteous Christ children to his mother the virgin Marry we would like to welcome you to our channel where gather hymns, songs, Prayers and everything related to the Ethiopian orthodox tewahdo church. Thanks be to God and his mother the Virgin Marry.
  • 1.6K subscribers,
  • 0 videos

EOTClyrics

EOTClyrics ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ ሃይማኖታዊ ጥቅሶችና አባባሎች እንዲሁም ትምህርታዊ የቀጥታ ሥርጭቶች የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን EOTClyrics ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ። OUR CONTENTS: -ETHIOPIAN ORTHODOX SIBKET - ETHIOPIAN ORTHODOX CONTENTS - ETHIOPIAN ORTHODOX MEZMUR - ETHIOPIAN ORTHODOX TIMHIRT - AWDE SIBKET - MEZMUR COLLECTIONS - Religious content - SIng and learn - lyrics videos of popular and new liturgy and sipiritual songs - Ethiopian Orthodox tewahido teachings - Yeabinet timirt (kolo timirt)
  • 6K subscribers,
  • 21 videos
Like/Views1.9%
Last Updated2 years ago

Meba መባ

ይህ የተዋህዶ ሚዲያ ሁለተኛ ቻናል ነዉ በዚህ ቻናል መንፈሳዊ ፊልም ፤ መዝሙር ፤ የተዋህዶ ድንቅ ልጆች; ቀጥታ ቅዳሴ ፤ ንግስ ፤ ስብከት ፤ የመዝሙር እና የመፅሃፍ ምርቃት ባጠቃላይ የተዋህዶ ኦርቶዶክስ ጋር የተገናኙ ቀጥታ ስርጭት ጥራቱን በጠበቀ መልኩ ይቀርባል Welcome to Meba media, We provide EOTC related contents, Live streaming, Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Hymns (Mezmurs) ,Teachings and preaching! መባ ሚዲያ ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ ሃይማኖታዊ ጥቅሶችና አባባሎች እንዲሁም ትምህርታዊ የቀጥታ ሥርጭቶች የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን መባ ሚዲያ ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ።
  • 1.6K subscribers,
  • 0 videos

መክሊት ዘተዋሕዶ Meklit the Tewahido

Welcome to " Meklit the Tewahido Youtube channel " On this sprtiual channel ,you will find ancient Ethiopian church history, preachings ,songs of praise , sprtiual films,history of saints and other videos. Open your heart and enjoy God's miracles. GOD BLESS YOU ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ እንኳን ወደ "መክሊት ዘተዋሕዶ ዩቲዩብ ቻናል " በደሕና መጡ። በዚህ መንፈሳዊ ቻናል የጥንታዊት የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ታሪክ፣ ስብከቶች ፣ የውዳሴ መዝሙሮች ፣ መንፈሳዊ ፊልሞች፣ የቅዱሳን ታሪኮች እና ሌሎች መንፈሳዊ ቪድዮዎችን ያገኛሉ። ልብዎን ይክፈቱና ቃለ እግዚአብሔርን ያድምጡ። ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ቤተሰብ ይሁኑ
  • 16K subscribers,
  • 648 videos
Views/7days171
Like/Views13.1%
Last Updated20 days ago

ዘንስር tube thenser tube

ወደ ዘንስር ቲዩብ እንኳን መጡ ይህ ቻናል የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖታዊ ትምህርቶች መልእክቶች ምክረ አበው ትምህርታዊ የቤተክርስቲያናችን የቀጥታ ስርጭት የተለያዩ መልእክቶችን ለነፍሳችን ብርታት ለአይምሮአችን ንቃት ለዕምነታችን ጥንካሬ ለሕይወታችን ፍሬ ነገር የሚያስገኙ ቪዲዮወችን የሚማሩበት የሚከታተሉበት ቻናል ነው። ማንኛውም የኦርቶዶክስ ተዋህዶን መረጃ ሲፈልጉ ዘንስርን ምርጫዎ ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። መልካም ቆይታ ስለ ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖታችን እንማማር! Lets learn about our Holy ortodox Tewahedo faith! ✝️✝️✝️“የእግዚአብሔርንዚአብሔርን ቃል የተናገሯቹሁን ዋኖቻችሁን አስቡ። የኑሯቸውን ፍሬ እየተመለከታችሁ በእምነት ምሰሏቸው። እየሱስ ክርስቶስ ትናትና ዛሬም እስከ ዘለዓለምም ያው ነው። ልዩ ልዩ ዓይነት በሆነ በእንግዳ በሆነ ትምህርት አትወሰዱ። ልባቹሁ በጸጋ ቢጸና መልካም ነው እንጂ መብል አይደለም በዚህ የሚሰሩባት አልተጠቀሙምና።"✝️✝️✝️ +++ዕብራውያን፦13*7
  • 5.2K subscribers,
  • 0 videos

Meserete Hiwet መሠረተ ሕይወት

ናይ ኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ንኡስ ሃገረ ስብከት ሽወደን
  • 3.4K subscribers,
  • 0 videos

MA Design

Welcome to our channel! In this fashion design tutorial, I will walk you through the fascinating world of fashion design, pattern making, sewing, and alteration and also we will be covering the basics of computer or manual pattern making. Whether you're a beginner or looking to enhance your skills, this video is perfect for you. Join us as we guide you through the world of fashion design using different softwire's like illustration or Photoshop. Subscribe to our channel and learn how to sew, create stunning designs, and master the art of pattern making. Don't miss out on this opportunity to expand your knowledge in the fashion industry. Let's dive into the exciting world of fashion design together! @Fashiondesignbeginner @MADesign @Beginner @DesignInamharic@Tailoringandcutting
  • 13K subscribers,
  • 0 videos

Selah Ethiopia

Selah serves Ethiopian women in and outside of Ethiopia by working to increase Biblical literacy and thereby encouraging and equipping for vulnerable, thought-provoking conversations around the Gospel of Jesus Christ, the mission of the Church, and the life of a Christian. Selah, a phrase mentioned in the Bible a handful of times, prompts the reader to stop and reflect. The Psalmist reminds us there is a relationship between praise, worship, and being reflective and still before the Lord. Our aim is to foster a sense of community by allowing a space for deeper and authentic reflection rooted in the Word of God. Selah hosts resources including articles, reflections, Bible studies, and devotionals in various media. The purpose of each and every content is to deepen our understanding of our faith and to encourage women to live every day with eternity in mind.
  • 6.9K subscribers,
  • 2 videos
Like/Views4.9%
Last Updated7 days ago

Tewahdo Media

Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Hymns (Mezmurs) ,Teachings and preaching! የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክ መዝሙሮችን: ትምህርተ ወንጌል እና ስብከተ ወንጌልን የሚተላለፉበት ቻነል
  • 107K subscribers,
  • 305 videos
Super Chat$8
Like/Views4.5%
Last Updateda year ago

Meba Media

Welcome to Meba media, We provide EOTC related contents. Holy liturgy, Preaching, Live Programs, Hymn (Mezimurs) are some of the contents. If you want us to stream your programs to the public through our channel, please don't hesitate to contact us. Welcome again and enjoy with us. Meba Media | መባ ሚዲያ ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ ሃይማኖታዊ ጥቅሶችና አባባሎች እንዲሁም ትምህርታዊ የቀጥታ ሥርጭቶች የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን መባ ሚዲያ | Meba Media ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ።
  • 90K subscribers,
  • 268 videos
Like/Views6.5%
Last Updateda year ago