Subscribers
10K-50K50K-100K100K-200K200K-500K500K-1M1M+2M+
-
Views/7days
10K+50K+100K+200K+500K+1M+
-
Super Chat
$5,000+$10,000+$50,000+
-
Live Viewers
1K+3K+5K+10K+20K+30K+
-
Last promotion
Past 7 daysPast 15 daysPast 30 daysPast 180 daysBefore past 30 days
Country
United StatesSouth KoreaJapanTaiwanIndonesiaViet NamIndia
Relevance

Muaz Habib - official

ይህ የሙነሺድ ሙአዝ ሀቢብ ይፋዊ የዩቲዩብ ቻናል ነው ፣ በዚህ ቻናል ከሚቀርቡ ፕሮግራሞች መሀከል ✔አዳዲስ የነሺዳ አልበሞች ✔አዳዲስ ለየት ያሉ ከቨር ስራዎች ✔የተለያዩ ጣፋጭ ቂራአቶች ✔የተለያዩ ዲናዊ ፕሮግራሞች ✔እኒህን እና መሰል አሪፍ አሪፍ ስራዎችን ያገኛሉ ✔ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ እንዲሁም ከጎን ያለችዋንም የደውል ምልክት መጫን አይርሱ ማሳሰቢያ፡ ሁሉም የሙአዝ ሀቢብ ስራዎች ኮፒራይት መብታቸው የተጠበቁ በመሆናቸው ማንም አካል አውርዶ መልሶ ለመጫን የሚሞክር አካል ካለ በዩቱብ ህግ መሰረት ያስጠይቀዋል
  • 219K subscribers,
  • 162 videos
Views/7days48,044
Like/Views1%
Last Updated5 days ago

LIJ MUAZ

Aselamu aleykum werahmetulahi weberekatuhu My aim is to make the youth the owner of good manners. My name is Muaz. I live in Ethiopia. In this channel you will get an entertaining and educational content. But most of the time I make Quran videos. If you like this kind of video, Just like, share and subscribe to become a family. & Don't forget to share your friends. Follow me on all social media's Thank you for coming. አላማዬ ወጣቱን የመልካም ስነምግባር ባለቤት ማድረግ ነው። ስሜ ሙዓዝ ይባላል። የምኖረው ኢትዮጵያ ውስጥ ነው። የምሰራቸው ቪድዮዎች አዝናኝ እና አስተማሪ ናቸው። ብዙውን ጊዜ ግን የቁርዓን ቪድዮዎችን እሰራለሁ። እንደዚህ አይነት ቪድዮ የሚመቻችሁ ከሆነ ላይክ ሼር እንዲሁም ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። ለጓደኞቻችሁም ሼር ማድረግ አትርሱ። በሁሉም ገፆቼ ተቀላቀሉኝ ስለመጣችሁ አመሰግናለሁ!!
  • 76K subscribers,
  • 350 videos
Views/7days8,031
Like/Views18.5%
Last Updated21 days ago

Al Faruk Multimedia Production

አል ፋሩቅ መልቲሚዲያ ኘሮዳክሽን አል ፋሩቅ መልቲሚዲያ ኘሮዳክሽን ቀደምት የሆነ ኢስላማዊ ፊልሞች ትርጉም : መንዙማና ነሺዳ እንዲሁም ዘርፈ ብዙ ኢስላማዊ የኪነጥበብ የስነ ፅሁፍ ስራዎች ከድሮዎቹ የቴኘና የዴክ ካሴቶች ጀምሮ በማዘጋጀት ለህዝብ ያደረሰ አንጋፋ ተቋም ነዉ:: አሁንም በዘመኑ የመገናኛ ብዙሀን ቴክኖሎጂ እርምጃ እኩል በመራመድ በዩቱብ ገፁ የተለያዩ ኢስላማዊ መሰናዶዎችን መንዙማና ነሺዳዎችን ጨምሮ ለህዝብ እያደረሰ ያለ ተቋም ነዉ:: ራዕይ በኢስላም ኪነ ጥበብ ዘርፍ እስልምናና እሴቶቹን እንዲሁም በሀገራችን ቱባ የሆነዉን ኢስላማዊ ታሪክ በላቀ ጥረት በማዘጋጀትና በተለያዩ ቋንቋዎች ለዐለም በማድረስ ግንባር ቀደም ሆኖ መገኘት ! ስለ ህጋዊነት አልፋሩቅ መልቲሚዲያ ኘሮዳክሽን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ በንግድ ፍቃድ ቁጥር AA/AR/01/14/670/886967/2014 በንግድ ምዝገባ ቁጥር AA/AR/01/0003238/2014 እና በግብር ከፋይ መለያ ቁጥር 0073764307 ተመዝግቦ በንግድ ብሮድካስት አገልግሎት : የበይነ-መረብ መገናኛ ብዙሀን ስራዎች : በሚዲያ መገናኛ ኘሮግራም ማዘጋጀትና ማሰራጨት ስራዎችና በራዲዮና ቴሌቭዥን ኘሮግራም ቀረፃና ስርጭት ስራዎች ላይ ተሰማርቶ በርካታ ስራዎችን እየሰራ ይገኛል:: ዓላማ በኢስላም ኪነ ጥበብና ቅርስ አጠባበቅ ላይ የጎላ ተሳትፎ በማድረግ አሻራችንን ማሳረፍ ! የእስልምና ሁለንተናዊ ልቀት በየዘርፉና በየሚዲያው በኩል ማስተዋወቅ! እስልምና ተኮር ጥናትና ምርምሮች እንዲጎለበቱ የበኩላችንን ሚና መወጣት!
  • 108K subscribers,
  • 183 videos
Views/7days12,502
Like/Views2.6%
Last Updated9 days ago

Tofik Yusuf

My name is Tofik Yusuf. I am a servant of Allah who strives to spread Islam to the world as much as I can.My main goal is to seek the presence of Allah Subhanahu wa Ta'ala and seek the Paradise of the believers, do not forget me in your prayers so that Allah will make my work for Him and His alone.
  • 134K subscribers,
  • 286 videos
Views/7days47,202
Like/Views2.8%
Last Updated3 days ago

iNaya Records ኢናያ ሪከርድስ 1

iNaya Records is the First channel that pays for Neshida & Menzuma works cost in Ethiopia. Get paid! We'll pay you every 4 months for your work, including the publishing fee for any new releases including single Neshida Or Menzuma's and albums!
  • 102K subscribers,
  • 340 videos
Views/7days5,095
Like/Views2.2%
Last Updated3 days ago

Worabe Tube

  • 165K subscribers,
  • 567 videos
Views/7days8,996
Like/Views4.1%
Last Updated7 days ago

Fuad Melka official ፋአድ መልካ

ይህ የፋአድ መልካ የግል የዩቲዩብ ቻናል ነው
  • 39K subscribers,
  • 33 videos
Views/7days833
Like/Views0.6%
Last Updated4 days ago

Hiba tube

የዳዕዋ እና የመረጃ መድረክ
  • 110K subscribers,
  • 560 videos
Views/7days407
Super Chat$6
Like/Views11.6%
Last Updated4 days ago
Views/7days13,103
Like/Views1%
Last Updated2 months ago

AL Faruq Tube

بيان الحق/clarify the truth
  • 148K subscribers,
  • 439 videos
Views/7days15,655
Like/Views1.8%
Last Updated2 months ago

Alif Media

Welcome to Alif Media. SUBSCRIBE for more Types of Video we release in our channel:- - Advice - Zikhr - Stories of the Anbiyai - Holy Quran - Islamic News All in Ethiopian languages. እንኳን ወደ አሊፍ ሚዲያ በሰላም መጣቹ። አሪፍ የሆኑ ደዕዋዎች ነሺደዎች ፡ ቁርዓን ፡ ዚክር ፡ ዜና ለማግኘት SUBSCRiBE ያድርጉ። እናመሰግናለን Subscribe & hit bill icon. Thank you
  • 164K subscribers,
  • 353 videos
Like/Views4.2%
Last Updated16 days ago

Husni Sultan official

ሁስኒ ሱልጣን ነኝ ደካማ የአላህ ባሪያ 🥰 በዱአቹ አትርሱኝ🤲
  • 30K subscribers,
  • 51 videos
Like/Views1%
Last Updated9 days ago

Salah Mohamed

This official munshid Salah Mohammed t.me/salahmohammadofficial
  • 46K subscribers,
  • 48 videos
Like/Views2.2%
Last Updated11 days ago

Sualih Mohammed -Official

ይህ የኔ የሷሊህ ሙሀመድ ይፋዊ የዩቱብ ቻናል ነው፡፡ በዚህ ቻናል ወደ እናንተ ከማቀርባቸው ስራዎች መካከል፡ 👉 አዳዲስ ነጠላ፣ እና ሙሉ አልበም መንዙማዎች 👉 ምርጥ ምርጥ መንዙማዎች 👉 ለየት ያሉ እንዲሁም ያልታዩ የመድረክ ስራዎች 👉 ድንቅ ድንቅ የተቀረፁ የሀድራ ስራዎች ይገኙበታል የዩቱብ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ እና የደውል🔔 ምልክቷን በመጫን የዚህ ድንቅ የሀድራ ጉዞ ትቀላቀሉኝ ስል በአክብሮት እጋብዛለው፡፡ ❤አላሁመ ሶሊ እያልን እንሂድ ❤ወደ ደጉ ነቢ ወደ ሙሀመድ
  • 29K subscribers,
  • 47 videos
Views/7days8,950
Like/Views0.7%
Last Updated3 months ago

Ali Amin

This is an official page of Ali Amin! An Ethiopian Munshid (Islamic vocalist), Economist, International Trainer as well as graphic designer!
  • 44K subscribers,
  • 40 videos
Views/7days4,955
Like/Views1.7%
Last Updated2 months ago

Nesru Kedir official

Aselamu Aleykum Wererhmetulahi Weberekatu. Hi! I’m Nesru Kedir ( Ethiopian Muslim Artist ). On my channel, you will find Neshida (Islamic Song). I love Neshida and sharing my experiences with you. Subscribe to see more Neshida, Menzuma, and Islamic Knowledge on your feed! I currently upload my old and new single Neshida Videos. I try to make more new Neshida clip and cover lots of cool idea such as Education, motivation, inspiration, Information and Islamic Entertainment videos that will help Muslim Community. አሰላሙ አለይኩም ውድ ወዳጆቼ... እኔ ነስሩ ከድር (ኢትዮጵያዊ አርቲስት) ነኝ። በኔ ቻናል ነሺዳ ( እስላማዊ መዝሙር ) እና ኢስላማዊ ትምህርቶች ያገኛሉ። ነሺዳን እወዳለሁ እና ልምዶቼን ለእርስዎ አካፍላለሁ። ተጨማሪ ነሺዳ ፣ መንዙማ እና እስላማዊ እውቀት በቻናሌ ላይ ለማየት ሰብስክራይብ ያድርጉ!። የበለጠ አዲስ የነሺዳ ስራዎችን፣ አስተማሪ የሆኑ ስራዎችን ለመሥራት እና እስላማዊ መዝናኛ ቪዲዮዎችን የመሳሰሉ ብዙ አሪፍ ሀሳቦችን ለመሸፈን እሞክራለሁ። ስለብሮነታችሁ እና ስለድጋፋችሁ ጀዛክአላህ ኸይር። GET IN TOUCH Contact us on nesrukedir02@gmail.com MUNSHID NESRU KEDIR August, 2022
  • 43K subscribers,
  • 35 videos
Like/Views1.7%
Last Updated3 months ago

FUAD SHEMSU OFFICIAL

ይህ የማዲህ ፉአድ ሸምሹ ይፋዊ የዩቲዩብ ቻናል ነው ፣ በዚህ ቻናል ከሚቀርቡ ፕሮግራሞች መሀከል _አዳዲስ የመንዙማ አልበሞች _ አዳዲስ ለየት ያሉ ከቨር ስራዎች እና ነሺዳዎች _ የተለያዩ ዲናዊ ፕሮግራሞች _ እነኚን እና መሰል አሪፍ አሪፍ ስራዎችን ያገኛሉ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ እንዲሁም ከጎን ያለችዋንም የደውል ምልክት መጫን አይርሱ ማሳሰቢያ፡ ሁሉም የፉአድ ሸምሱ ስራዎች ኮፒራይት መብታቸው የተጠበቁ በመሆናቸው ማንም አካል አውርዶ መልሶ ለመጫን የሚሞክር አካል ካለ በዩቱብ ህግ መሰረት ያስጠይቀዋል::
  • 40K subscribers,
  • 10 videos
Like/Views0.6%
Last Updated6 months ago

USTAZ YASSIN NURU ኡስታዝ ያሲን ኑሩ

ይህ የኡስታዝ ያሲን ኑሩ ይፋዊ የዩቲዩብ ቻናል ነው:: የኡስታዝ ያሲን ኑሩ አዳዲስ ስራዎች እንዲደርስዎ በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ መገናኛዎች ይከተሉን። በዩቲዩብ https://www.youtube.com/@yassinuru በፌስቡክ https://www.facebook.com/@yassinuru በቲክቶክ https://www.tiktok.com/@yassinuru በኢንስታግራም https://www.instagram.com/ustaz_yassin_nuru/ ሊንኮቹን ሼር በማድረግ ለሌላዉ እንዲደርስ ያድርጉ።
  • 85K subscribers,
  • 70 videos
Like/Views9.2%
Last Updated6 months ago

As-Sunnah TV Official አስ-ሱና ቲቪ

አስ-ሱናህ TV ... ሚዛናዊ መርህ قناة السنة ... نهج الاعتدال As-Sunnah TV ...The Way Of Moderation
  • 81K subscribers,
  • 1.6K videos
Views/7days772
Like/Views15.8%
Last Updateda month ago

Muhammed Essa - ሙሐመድ ዒሣ

ኢሥላም ለሁሉ ! ይህ ቻናል በኢስላም ላይ የሚንሱ ትችቶችን እና የጥላቻ ንግግሮችን በኢስላም ላይ በውሸት የተፃፉ መፅሀፎችን እና የማስመስያ ንግግሮችን የሃይማት ውይይቶች ፣ የሸሃዳ ፕሮግራሞች ሰፋ ካለ ማብራሪያ ጋር በኡስታዝ ሙሐመድ ከድር ዒሣ ምላሽ የሚሰጥበት የሚቀርቡበት ቻናል ስለሆነ ሰብስክራይብ በማደርግ ቤተሰብ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል ! https://www.youtube.com/channel/UCBBLjExknPhvKWZA4PuCEpA
  • 49K subscribers,
  • 318 videos
Views/7days12,503
Like/Views12%
Last Updated5 days ago