About 44 channels for "gize tube"
Searched among 17,346,935 Youtube Channels in global.Subscribers
10K-50K50K-100K100K-200K200K-500K500K-1M1M+2M+
Views/7days
10K+50K+100K+200K+500K+1M+
Super Chat
$5,000+$10,000+$50,000+
Live Viewers
1K+3K+5K+10K+20K+30K+
Last promotion
Past 7 daysPast 15 daysPast 30 daysPast 180 daysBefore past 30 days
Country
United StatesSouth KoreaJapanTaiwanIndonesiaViet NamIndia
선택된 필터
Relevance
Views/7days | 16,402 |
Like/Views | 3.5% |
Last Updated | 3 days ago |
Axum Tube / አክሱም ቲዩብ
አክሱም ቲዪብ የታላቋን ኢትዮጵያ ስልጣኔ ፣ ዕውቀት ፣ ስነ ስርዐት እና ጥበብ ለልጆቿ እንዲሁም ለአለም ህዝብ ለማሳየት የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነው። ቻናሉ በረከት ያሉ ይዘት ያላቸውን መረሀ ግብሮችን ያካተተ ሲሆን በታሪክ ፣ በአዳዲስ መረጃዎች ፣ በትምህርት ፣ በወቅታዊ እና በተለያዩ ለህይወት ጠቃሚ በሆኑ ጉዳዮች ላይ አተኩሮ ይሰራል። ይህን በርካታ ይዘት ያለውን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናሉ ቤተሰብ በመሆን እንዲሁም የደወል ምልክቱን በመጫን በቻናሉ የሚለቀቁ አዳዲስ ጠቃሚ መረጃዎች በየጊዜው ማግኘት ይችላሉ። አክሱም ቲዩብ / Axum Tube
- 250K subscribers,
- 1.1K videos
Views/7days | 10,630 |
Like/Views | 5.3% |
Last Updated | 4 days ago |
Ahaz tube አኃዝ
የኢትየጵያ አባቶችና እናቶች ለዘማናት ያካበቱትን እውቀት፥የህይወት ክህሎትና ልምድ እንዲሁም የሌላውን ማህበረሰብንም ኢትዮጵያዊ ለዛ ሰጥቶ ለኛ እንዲሆን አድርጉ የአሁኑ ትውልድ እንዲጠቀምበት፤ ካለፈው ተምሮ ዛሬን እና የወደፊቱን እንዲያሳምርበት ለማስቻል በጎ መሻትን ሰንቆ አሐዱ ብሎ አእላፋት ዝግጅቶችን ለማቅረብ ተስፋ አድርጎ የተመሠረተ በይነመረብ/ትዩብ/ ነው።
ኢትዮጵያውነት በአምሳሉ የፈጠረውን የሰውነትን ሚስጥር መረዳት ነው።
- 142K subscribers,
- 197 videos
Views/7days | 9,837 |
Like/Views | 1.9% |
Last Updated | 14 days ago |
Views/7days | 35,724 |
Like/Views | 8.3% |
Last Updated | 2 days ago |
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
ይህ ቻናል( በመምህር ተስፋዬ አበራ አዘጋጅነት) ስለመንፈሳዊ ውጊያ እና የአጋንንታዊን ሴራ በማጋለጥ የምንማማርበት ፣ የምንድንበት እንዲሁም ከአለማዊ ሴራ በመንፈስ ቅዱስ ጸጋ የምንነቃበት ነው።
የማዳመጥ ጊዜ ላይ ነን!!!
I Memeher Tesfaye Abera is the channel creator and owner . I am ortodox tewahedo preacher (teacher) , religious song writer and singer (mezmur ) and , painter .
This channel is committed to ortodox tewahedo religion believers and followers . in this channel there will be awareness creations ,educational life experience , several life changing hacks ,ways to pray and to get close to our creator THE GOD
no one is born with a scene , god loves us all .lets come back to our father let us be under his blessing forever ,
- 222K subscribers,
- 654 videos
Views/7days | 26,178 |
Super Chat | $17,708 |
Like/Views | 12.3% |
Last Updated | 17 hours ago |
ez tube ኢትዮ ዘተዋህዶ ethio zetewahedo
ወቅታዊ ታማኝ መረጃ ። መዝናኛ ለየት ባለ አቀራረብ
በዚህ ቻናል ስለ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ለሚነሱ ጥያቄዎች መልስ የሚሰጡ ስብከቶችን ያገኛሉ ፡፡
በታዋቂ መምህራን አስደናቂ የሆኑ ኦርቶዶክሳዊ ስብከቶች እና መዝሙሮች ይቀርባሉ፡፡
አመታዊ ክብረ በዓላትን በልዩ አቀራረብ ወደናንተ እናደርሳለን - ከዚህ በተጨማሪ
የዩቱብ መሰረታዊ ትምህርቶች ይቀርባሉ ፡፡
የምንለቃቸው ቪዲዮዎች እንዳያመልጦት አሁኑኑ በ ነ ፃ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ዋና አዘጋጅ ልጅ ሄኖክ - በቴሌግራም - በቴሌግራም @henokezt
ወይም ይደውሉ 0912735701
Welcome To ez tube - In This channel you can get Real Informations as fastas possible and also entertainments
in addition You Can Get Ethiopian Orthodox Tewahedo Sibket
and Ethiopian orthodox tehawedo Mezmur
and also social tips and youtube tutorials dont forget to subscribe and hit the bell
baga Gara channanalii kanaati dhuftan. channaliin kun channali ortododoksii tewahedoo afaan garagaraatiin
lalaba farfannaa fii kophiileenn adda addaa itti dadarbu dha. subscribe gochuun vedio gadhiifaman argachuu nii dandeessu.
- 26K subscribers,
- 729 videos
Views/7days | 231 |
Super Chat | $2 |
Like/Views | 5.5% |
Last Updated | 6 days ago |
ቤተ ሊባኖስ ቲዩብ bete libanosi Tube
እንኳን ወደ ቤተ ሊባኖስ ቲዩብ bete libanosi Tube በሰላም መጡ ቻናላችን ሃይማኖታዊ የሆኑ መንፈሳዊ ትምህርቶች እንዲሁም መዝሙሮች የሚቀርብበት ሲሆን ቻናላችንን በመቀላቀል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ.
https://www.youtube.com/channel/UCC4RJkaOdgrwztxR1HALmwg
- 13K subscribers,
- 158 videos
Like/Views | 6.8% |
Last Updated | 6 days ago |
ኢትዮጵ አምባ ETHIOP
ኢትዮጵ ሚዲያ ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊነትን ለሕዝቦቿ፣ለአፍሪካና ለዓለም ለመግለጥ ትልቅ ሕልም አስቀምጦ የተነሳ ሚዲያ ነው።መንገዳችንንም ጀምረንዋል።ኢትዮጵያ ታላቅ ለመሆን ወደፊት ሳይሆን ወደኋላዋ መመልከት ብቻ ይበቃታል።ሁሉም ነገር ራስንና ሀገርን ከማወቅ ይጀምራል።
ይህ ኢትዮጵ ሚዲያ ነው!
በኢትዮጵያዊነት መንገድ...
- 126K subscribers,
- 771 videos
Views/7days | 1,391 |
Like/Views | 4.2% |
Last Updated | 2 months ago |
salis
Salis is an Ethiopian tutorial channel in which all contents are made for teaching around the world to improve technology awareness .
if any one wants my videos for an education purpose please DM me at by touching below
- 81K subscribers,
- 397 videos
Views/7days | 16,519 |
Like/Views | 1.7% |
Last Updated | 5 days ago |
Mekre kidusan
የነፍስ እረፍትና በረከትን የያዙ አባታዊ ምክር፣መንፈስን ሚይረጋጉ የቅዱሳን ምስጋና፣የቅዱሳን ታሪክና ኑሮ፣መንፈሳዊ ውጊያዎች፣ሚስጥሮች፣የአባቶች በ ቅኔ የመኖር ጥበብ፣ኢትዮጲያዊ ጨዋነትና የስረአቶች ጥቅም የመሳሰሉ ጉዳዮችን እናቀርብለዎታለን፡፡
- 38K subscribers,
- 335 videos
Views/7days | 4,950 |
Like/Views | 5.8% |
Last Updated | 8 days ago |
ማይ ሚዲያ My Media
ይህ የናንተዉ ማይ ሚዲያ ነዉ በማይ ሚዲያ ወቅታዊ ርዕሰ ጉዳዮች ይዳሰሳሉ ሀገራዊ እና ሀይማኖታዊ መልዕክቶች ይተላለፋሉ በማይ ሚዲያ የመረጃ ጥምዖትን ያርኩ !
- 22K subscribers,
- 65 videos
Like/Views | 5.5% |
Last Updated | 4 days ago |
Teferi Wodaje - ተፈሪ ወዳጀ
ቀን ቀንን ይተካል አመትም አመትን እየተካ ብዙ ነገሮችን ያሳየናል ሁሌም ቢሆን ግን መልካም ማድረግ መልካም ነው ጥሩ ማድረግ ጥሩ ኑሮ እንድንኖር ያደርገናል።
ኢትዮጵያዊነትን ለመልካምነት።
0945686231
Thank you!
Stay watching.
- 46K subscribers,
- 139 videos
Views/7days | 5,092 |
Like/Views | 3.3% |
Last Updated | 7 days ago |
hamze wood
Well come to family hamze wood baga gara channel kiya wari channel kanaf hard tatan subscribe godha mati kenya dabalama galatoomaa bohara bashananaa nullee jajabesa lammin lammif gaachana rabbi jechaan isin jaaladha
- 2.1K subscribers,
- 0 videos
Gize Tv / ጊዜ ቲቪ
ዝተኸበርኩም ናይ ጊዜ ቲቪ ተኸታተልቲ ኣብ ቻናልና ዘዘናግዑን ዘምህሩን ቪድዮታት ከምኡ ውን ሙሉእ ትግርኛ ፊልሚ , ሲትኮም ድራማ ሒዝና ንምምፃእ ኣብ ዝግጅት ስለ ዘለና ሰብስክራይብ ብምግባር ንክትኸታተሉና ንዕድም Gize Tv Like and Subscribe our channel
Funny tigrigna , Ethiopian tigrigna music #tigrigna prak #tigray #tigray #ትግራይ #tigrignanews #tigrignacomedy #tdf #ethiopan #tigrignamusic #ትግርኛ #gize #
#Ethiopan Tigrigna film
#Tigrigna Prank
- 1.9K subscribers,
- 27 videos
Like/Views | 2.9% |
Last Updated | 3 months ago |
Sadonia tube
In these channel you will get Ethiopian and World History , Science, Philosophy and Knowledge, so join our channel Sadonia Tube
- 1.4K subscribers,
- 0 videos
Yehulu Tube - የሁሉ ቲዩብ
Hello Every one this channel is created to educate community and peoples and I hope enjoy the videos and I hope you get many information.
This channel programs
1. Narrative Videos
2. Educational Videos
3. Spiritual Videos
Thank you very much for subscribing!
ቤተሰብ ይሁኑ 📩
- 2.4K subscribers,
- 0 videos
ሐመረ ኖኅ ቲዩብ ዘተዋሕዶ Hamere Noh Tube Zetewahdo
ይህ ዩቱብ ልዩ ልዩ አስተማሪና መንፈሳዊ ቁምነገሮች የሚተላለፍበት የመምህር ይላቅ ሻረው ድኅረ ገፅ ነው። ሰብስክራይብ በማድረግ የደውሏን ምልክት በመጫን ይህንን መንፈሳዊ ቻናል ይደግፉ subscribe like share ያድርጉ።
- 1.9K subscribers,
- 83 videos
Like/Views | 8% |
Last Updated | 6 days ago |
ስሉስ ሚድያ - SELUS MEDIA
selus media የታላቂቱን የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ጥበብና ታሪክ ለትውልድ ለማስቀረትና የኢትዮጵያን ስልጣኔ ፣ ዕውቀት ፣ ስነ ስርዐት እና ጥበብ ለልጆቿ እንዲሁም ለአለም ህዝብ ለማሳየት የተከፈተ የዩቲዩብ ቻናል ነው። ቻናሉ በረከት ያሉ ይዘት ያላቸውን መረሀ ግብሮችን ያካተተ ሲሆን በታሪክ ፣ በአዳዲስ መረጃዎች ፣ በትምህርት ፣ በወቅታዊ እና በተለያዩ ለህይወት ጠቃሚ በሆኑ ጉዳዮች ላይ አተኩሮ ይሰራል። ይህን በርካታ ይዘት ያለውን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናሉ ቤተሰብ በመሆን እንዲሁም የደወል ምልክቱን በመጫን በቻናሉ የሚለቀቁ አዳዲስ ጠቃሚ መረጃዎች በየጊዜው ማግኘት ይችላሉ።
- 9.9K subscribers,
- 0 videos
Geze HD
Heyyy, my name is Gezahegn and i make reaction and vlog videos. Watch, like and share my videos if you like them. Subscribe to my channel. Thanks for your support.
ሰላም እንኳን ወደ ገዜ HD ዩቲዩብ ቻናል በሰላም መጡ።በቅድሚያ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። በየቀኑ በአዳዲስ ቪዲዮ ፈታ ዘና እንላለን።
#geze_hd
- 5.6K subscribers,
- 8 videos
Like/Views | 8.9% |
Last Updated | 5 months ago |