About 5 channels for "gize facebook"

Searched among 17,407,819 Youtube Channels in global.
Subscribers
10K-50K50K-100K100K-200K200K-500K500K-1M1M+2M+
-
Views/7days
10K+50K+100K+200K+500K+1M+
-
Super Chat
$5,000+$10,000+$50,000+
-
Live Viewers
1K+3K+5K+10K+20K+30K+
-
Last promotion
Past 7 daysPast 15 daysPast 30 daysPast 180 daysBefore past 30 days
Country
United StatesSouth KoreaJapanTaiwanIndonesiaViet NamIndia
Relevance

ጊዜ ቲዩብ gize tube

- ሰላም ይኑረን ተስፋን አንጣ -
  • 246K subscribers,
  • 900 videos
Views/7days16,402
Like/Views3.4%
Last Updated2 days ago

የልጆች ጊዜ /Yelijoch Gize

Donate here https://paypal.me/YeLijochGize16 እንኳን ወደ የልጆች ጊዜ ዩቱዩብ ቻናል በደህና መጡ ! በልጆች ጊዜ ዩቱዩብ ቻናላችን ልጆችን የሚያስተምሩ ጥራት ያላቸው 3D አንሜሽን የትምህርት እና የመዝሙር ቪዲዮወችን ለልጆች የምናስተላልፍበት ቻናል ነው:: በተለይም በዉጭ ሀገር ለሚኖሩ ህፃናት ልጆቻችን አማረኛ ቋንቋ እየተዝናኑ በቀላሉ የሚማሩበትን አንሜሽን ቪዲዮወች እናደርሳለን:: Welcome to የልጆች ጊዜ/Ye Lijoch Gize YouTube Channel. የልጆች ጊዜ/Ye Lijoch Gize YouTube Channel is a channel where we broadcast quality 3D animated educational and song videos for kids. Mainly for children living abroad, we deliver 3D animated videos where our children can quickly learn the Amharic language while having fun. Donate here https://paypal.me/YeLijochGize16 Subscribe Now https://www.youtube.com/@yelijochgize Facebook https://www.facebook.com/yelijochgize16 Telegram ethiopian kids,kids,ethiopia,habesha,habesha kids,ethiopian songs,kids songs,Ababa Tesfaye,children,የኢትዮጵያ ልጆች,Yelijoch Gize
  • 8.8K subscribers,
  • 0 videos

Awtar Media አውታር ሚዲያ

📌 እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጣችሁ! ------------------------------------------------------------- ወደዚህ ቻናል ለመጀመሪያ ጊዜ ስትመጡ ሰብስክራይብ ማድረግና የደወል ምልክቱን መጫን እንዲሁም በድጋሚ ወደዚህ ቻናል የመጣችሁ ከሆነ ደግሞ ላይክ ሼር ኮሜንት ማድረጉን እንዳትዘነጉት፡፡ 👉ከተጠቀማችሁ ለሌሎች አጋሩ! ---------------------------------------------------------- በሌሎች የማህበራዊ ሚዲያ አማራጮቻችን ይከታተሉ Telegram Instagram Facebook TikTok ከታች የምትመለከቱትን ሊንክ ለጓደኛ፥ ወዳጅና ፥ ዘመድዎ ኮፒ በማድረግ ቤተሰብነትዎን ያጠንክሩ!! 👇🏽👇🏻👇🏿👇🏽👇🏻👇🏿👇🏽👇🏻👇🏿👇🏽👇🏻👇🏿👇🏽👇🏻👇🏿👇🏽👇🏻👇🏿👇🏽👇🏻👇🏿👇🏽👇🏻👇🏿👇🏽👇🏻👇🏿👇🏽👇🏻 https://www.youtube.com/channel/UCNbuETB7HmycIebSWz18Suw?view_as=subscriber ጊዜ ሚዛን ነው!
  • 47K subscribers,
  • 316 videos
Views/7days147
Like/Views6.7%
Last Updated23 days ago

GIZE OFFICIAL

https://www.instagram.com/gize_official/ https://www.facebook.com/truegize/ https://www.vk.com/gize_official https://www.soundcloud/gize_official Официальный сайт: http://gize-official.com Booking/Организация концертов +380958824241 Максим
  • 782 subscribers,
  • 0 videos

Adimas Media - አድማስ ሚዲያ

ይህ ሚዲያ “አድማስ ሚዲያ” በሚል ስሙን፣ አሠራሩን፣ ተደራሽነቱን ከፍ በማድረግ ሥራውን የጀመረው ታኅሣሥ ፱/፳፻፲፫ ዓ.ም (December 18/2020 G.C) ዕለተ ዐርብ ነው፡፡ አድማስ ሚዲያ በዋናነት ትኩረት ያደረገባቸው ትላልቅ ጉዳዮች 2 ሲኾኑ እነዚህመ ሊነጣጠሉ የማይችሉ የአንድ ሳንቲም 2 ገጽታዎች ናቸው፡፡ እነዚህም ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ እና ሀገርን ጠብቃ የቆየችው ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ናቸው፡፡ በእነዚህ ጉዳዮች ላይ በስፋት እና በጥልቀት እውነቱን እንነጋገራለን፡፡ በሀገራችን ጉዳይ ማኅበራዊ፣ ባሕላዊ፣ ፖለቲካዊ፣ ወቅታዊ ጉዳዮች ወዘተ ይተነተናሉ፤ ይብራራሉ ፤ የሚመለከታቸው አካላትም በቀጥታ ይሳተፋሉ፡፡ በቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ጉዳይም የአብነት ትምህርቶች፣ ስብከቶች፣ ልዩ ልዩ ዝግጅቶች፣ የበዓላት አከባበር፣ ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን፣ ወቅታዊ ዜናዎች፣ የቤተ ክርስቲያናችን ፈተናዎች ወዘተ ይነገራል፡፡ የሚመለከታቸው አካላትም በቀጥታ ይሳተፉበታል፡፡ ቻናላችንን በሀሳብም፣ በምክርም፣ በጸሎትም፣ በገንዘብም እንድትደግፉን በትሕትና እንጠይቃለን፡፡ እግዚአብሔር ፈቃዱ ከኾነልን እና መሟላት የሚገባቸው ነገሮች ከተሟሉልን ይህ ሚዲያ ዋና ሥራው ይኸው ይኾናል፡፡ እኛን ማግኘት ለምትፈልጉ! #Facebook - facebook.com/AdimasMedia #Telegram - t.me/Adimas_Media #Youtube - https://www.youtube.com/c/AdimasMedia ++++ እውነት እንናገር! አድማስ ሚዲያ
  • 32K subscribers,
  • 369 videos
Like/Views1%
Last Updated4 months ago