Subscribers
10K-50K50K-100K100K-200K200K-500K500K-1M1M+2M+
-
Views/7days
10K+50K+100K+200K+500K+1M+
-
Super Chat
$5,000+$10,000+$50,000+
-
Live Viewers
1K+3K+5K+10K+20K+30K+
-
Last promotion
Past 7 daysPast 15 daysPast 30 daysPast 180 daysBefore past 30 days
Country
United StatesSouth KoreaJapanTaiwanIndonesiaViet NamIndia
Relevance

EOTC TV

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የመገናኛ ብዙኃን አገልግሎት ሥርጭት ድርጅት ዋና ዓላማ የቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ትምህርተ ሃይማኖት፣ ሥርዓተ አምልኮት (ቀኖናት)፣ ታሪክና ቅርስ፣ መንፈሳዊና ማኅበራዊ አገልግሎት፣ የበጎ አድራጎትና ልማት፣ ወቅታዊ እንቅስቃሴዎች ማሳወቅ፣ ማስተማርና አወንታዊ ለውጥ ማምጣት ሲሆን ብዙኀን መገናኛን በመጠቀም ቤተ ክርስቲያኒቱ ባሏት ዕሴቶች ለሰው ልጅ ድኅነት፣ ሁለተናዊ ጥቅምና ክብር፣ ለሀገር እድገት፣ ሰላምና በጎ ገጽታ የበኵሏን አስተዋጽኦ እንድታደርግ ማስቻል ይሆናል፡፡
  • 473K subscribers,
  • 4.2K videos
Views/7days11,232
Super Chat$14,569
Like/Views4.5%
Last Updated2 days ago

Yealem tube የዓለም ትዩብ

የዚህ ዮትዩብ ገጽ ዋና አላማ የኢትዪጵያ ኦርቶዶክስ ቤተከርስቲያን ስርአት የጠበቁ የተለያዪ መዝሙሮችን ስብከቶችን አጫጭር ዘጋቢ ፊልሞችን በማዘጋጀት በመላው አለም ላሉ ሕዝበ ክርስቲያኑ ተደራሽ ለማድረግ የተዘጋጀ ነው። ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን
  • 222K subscribers,
  • 436 videos
Views/7days609
Like/Views3.8%
Last Updated7 days ago

7 Tv

«አንብርኒ ማርያም ውስተ ልብኪ ከመ ሕልቀት፤ ወከመ ማዕተብ ፁርኒ በመዝራዕትኪ ልዕልት»።
  • 111K subscribers,
  • 454 videos
Views/7days3,391
Like/Views5.1%
Last Updated5 days ago

Mahibere Kidusan

ስለ ማኅበረ ቅዱሳን አመሠረራት ጥቂት ነጥቦችን እናስታውስ፡፡ በ1980ዎቹ የጋንቤላና የመተከል የሠፈራ ዘመቻ ጥቂቶቹን አገናኘ፡፡ ከዚህ ቀጥሎ ደግሞ ሌሎችን በጥበቡ እየጠራ በክረምት ጊዜ ዩኒቨርስቲዎቻቸው ሲዘጉ በዝዋይ ገዳም እንዲገናኙ አደረገ፡፡ በመጨረሻም አብዛኛዎቹን ወጣቶች በ1983 ዓ.ም በብላቴ ካምፕ አገናኛቸው፡፡ እነዚህ ሁሉ መልካም አጋጣሚዎች ሆኑላቸውና የተለያዩ ማኅበራትን እያቋቋሙ ወጣቱ ትውልድ ከቤተ ክርስቲያን ጋር የማስተዋወቁን ሥራ አፋፍመው ቀጠሉበት፡፡ በዚህ የተሰበሰበው ኃይል አሁንም ተደራጅቶ ጠንካራ አገልግሎት የሚሰጥበትን አንድ ማኅበር እየፈለገ መጣ፡፡ በዚህ ምክንያት የተለያዩ ማኅበራትን በመመሥረት የየአቅማቸውን አገልግሎቶች ሲፈጽሙ የቆዩት ወጣቶች በአንድ ማኅበር ቢሰባሰቡ የሚሰጡት አገልግሎት ከፍተኛ ሚና እንደሚኖረው ተገነዘበ፡፡ በዚህ ጊዜ ነበር በመላእክት ስም፣ በእመቤታችን ስም፣ በቅዱሳን ስም የተሰበሰቡት ሁሉ ለመታሰቢያነት የሚጠሯቸውን ቅዱሳን የማያስቀርና ተልእኮአቸውን የማይለውጥ አንድ ማኅበር ለመመሥረት የወሰኑት፤ ወስነውም አልቀሩ መሠረቱት፤ ማኅበረ ቅዱሳንን፡፡ ውኃ ልትቀዳ ወርዳ ጌታችንን አግኝታ እንደተመለሰችው ሰማርያይቱ ሴት፤ ከሄዱበት ምድራዊ ዓላማ ተጨማሪ ሰማያዊ ዓላማን አንግበው መንፈሳዊ አገልግሎት የሚሰጥ ማኅበር ለመመሥረት ምክንያት የሆኑት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች እንደሙያ ዝግጅታቸውና ስጦታቸው ቤተ ክርስቲያናቸውን ለማገልገል አደራ ተቀበሉ፡፡ /ዮሐ. 4፤7/ ስለዚህም ማኅበሩ ሐዋርያዊ ተልእኮን ለማስፋፋትና ግቦቿን አሳክታ ከችግሮቿ ወጥታ ለሕዝቦቿ ማኅበራዊ ሕይወት ለውጥ የመሪነት ሚና የምትጫወት ቤተ ክርስቲያንን ለማየት የሚያስችል የአገልግሎት ስልት ነድፎ ብቅ አለ፡፡
  • 452K subscribers,
  • 9.4K videos
Views/7days3,356
Super Chat$1,416
Like/Views8.1%
Last Updated10 days ago
Views/7days2,005
Super Chat$10
Like/Views5.1%
Last Updated4 days ago

መንክር ሚዲያ-Menker Media

የተከበራችሁ ኢትዮጵያውያን በተለይም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች መንክር ሚዲያ-Menker Mediaን SUBSCRIBE አድርጋችሁ ስለምትከታተሉ ከልብ እናመሰግናለን ። መንክር ሚዲያ-Menker Media በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ዶግማ፣ቀኖና፣ትውፊት እና ስርአት መሰረት ስብከቶችን፣ዝማሬዎችን፣ወቅታዊ መልእክቶችን ፣ዘገባዎችን እና እርዳታ እሚፈልጉ የገጠር ቤተክርስቲያን የማስተባበር ስራ የሚሰራ እና እየሰራ ያለ መንፈሳዊ ሚዲያ ነው። የአባቶች ጸሎት ቢያግዘን፣የእናንተ የተመልካች ድጋፍ ተጨምሮበት እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ተመራጭ የቤተክርስቲያን ሚዲያ (ልሳን) ለመሆን እንጥራለን። እናንተም መንፈሳዊ እገዛችሁን ታደርጉልን ዘንድ እንጠይቃለን። መንክር ሚዲያ-Menker Media ታማኝ እውነተኛ የቤተክርስቲያን ድምፅ ነው ።Subscribe and share ያድርጉ::
  • 171K subscribers,
  • 715 videos
Views/7days17,290
Super Chat$10
Like/Views2.2%
Last Updated6 days ago

Kedus Gabriel TV

የኢትዮጵያ ኦርቶዶኮስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን እምነት፣ ሥርዓት እና ትውፊትን የጠበቀ ትምህርት
  • 6.9K subscribers,
  • 1.3K videos
Views/7days240
Like/Views8.1%
Last Updateda day ago

PASTOR TIZITAW SAMUEL OFFICIAL

ይህ የዘማሪ(ፓስተር) ትዝታው ሳሙኤል ዩትዩብ ቻናል ነው። ፓስተር ትዝታው ሳሙኤል የዘላለም ሕይወት ሚኒስትሪ መስራች እና የዘላለም ሕይወት ዓለም አቀፍ ቤተ ክርስቲያን ተካይ እና መጋቢ ነው። በመንፈስ ቅዱስ ጸጋ በዘማሪነት እና በአስተማሪነት የእግዚአብሔርን ልጅ የኢየሱስ ክርስቶስን እውነተኛ ወንጌል በመስበክ እያገለገለ ይገኛል ። ይህንን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ እና መልእክቶቹን ለሌሎች ሼር በማድረግ የጌታን መንግስት አብረን ብናገልግል እንባረካለን ። በተጨማሪም Join የሚለውን በመጫን የዘላለም ሕይወት ሚኒስትሪ ቋሚ ቤተሰብ ይሁኑ ። ኢየሱስ ጌታ ነው። This is Pastor Tizitaw Samuel's Official YouTube Channel. Tizitaw Samuel is a Founder of Eternal Life Ministry and a Pastor of Eternal Life International Church. He serves the people of God through the gifts of the Holy Spirit, Preaching, Singing, and Song Writing according to the true Gospel of Jesus Christ the Son of God. Subscribe to This Channel and share the message with your family and friends. Just click the JOIN button and follow the instructions then you can be a member of this Ministry. JESUS IS LORD.
  • 113K subscribers,
  • 775 videos
Views/7days4,972
Super Chat$7,477
Like/Views6.4%
Last Updated3 days ago

Axum Tube / አክሱም ቲዩብ

አክሱም ቲዪብ የታላቋን ኢትዮጵያ ስልጣኔ ፣ ዕውቀት ፣ ስነ ስርዐት እና ጥበብ ለልጆቿ እንዲሁም ለአለም ህዝብ ለማሳየት የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነው። ቻናሉ በረከት ያሉ ይዘት ያላቸውን መረሀ ግብሮችን ያካተተ ሲሆን በታሪክ ፣ በአዳዲስ መረጃዎች ፣ በትምህርት ፣ በወቅታዊ እና በተለያዩ ለህይወት ጠቃሚ በሆኑ ጉዳዮች ላይ አተኩሮ ይሰራል። ይህን በርካታ ይዘት ያለውን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናሉ ቤተሰብ በመሆን እንዲሁም የደወል ምልክቱን በመጫን በቻናሉ የሚለቀቁ አዳዲስ ጠቃሚ መረጃዎች በየጊዜው ማግኘት ይችላሉ። አክሱም ቲዩብ / Axum Tube
  • 251K subscribers,
  • 1.1K videos
Views/7days10,630
Like/Views5.4%
Last Updated6 days ago

ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት Orthodox Tewahedo mels Alat

ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት Orthodox Tewahedo mels Alat
  • 27K subscribers,
  • 283 videos
Views/7days6,134
Like/Views5%
Last Updated6 days ago

Chernet Senai Media / ቸርነት ሰናይ ሚዲያ

Chernet Senai is a gospel singer from the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. This is my official YouTube account, subscribe and listen to his spiritual songs. የተዋህዶ ልጆች በያላችሁበት የእግዚአብሔር ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርቶችን ዝማሬዎችን ለማግኘት ይህንን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ተከታተሉ !
  • 111K subscribers,
  • 278 videos
Views/7days1,236
Like/Views7.7%
Last Updated7 days ago

Faithline

Welcome to faithline channel. in this channel you will get words of God, worship & spritual reaction. The Devil sometimes speaks the truth. 1. Sometimes what Satan says is true, to make us more ready to believe his lies. 2. Don't believe everything at face value. Be aware that liars can use the truth to trick us. God bless you. #faithline
  • 20K subscribers,
  • 202 videos
Super Chat$66
Like/Views2.1%
Last Updated21 days ago
Views/7days6,915
Super Chat$674
Like/Views5.3%
Last Updated7 days ago

Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ

Memeher Mehreteab Asefa aims to promote Ethiopian Orthodox Tewahdo Church values globally. The much-needed information provided by Yemankiya Dewel would help bridge the Ethiopian Orthodox Tewahdo Church followers narrow the communication gap for Ethiopians residing around the world. Yemankiya Dewel also envisions providing programs pertaining to teach God's Word, Ethiopian Orthodox Tewahdo Church Values, the rich religious heritage of Ethiopia, its history and tradition. Subscribe and View our programs produced daily and weekly on our YouTube channel. For More information Mehreteab Asefa info@yemankiyadewel.org www.yemankiyadewel.org
  • 467K subscribers,
  • 549 videos
Views/7days11,233
Super Chat$155
Like/Views5.8%
Last Updateda day ago

ንቁ ሚዲያ Niku Midea (ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ)

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000 2975 55549 ንቁ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ የፀሎትና መርከብ መርዳት ለምትፈልጉ በአካውንት አማካይነት የበኩልዎን አስተዋጽኦ ያድርጉ ! #ይህ_ቪዲዮ_በFacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_እባክዎን_አካውንትዎ_እንዳይዘጋቦት_Facebook_ላይ_አይጫኑት​​#growth #orthodox ✅የቴሌግራም ቁጥሬ ይህ ነው join አድርጉ https://t.me/joinchat/ChpwxELgGpE4djFdmOdvPQ ንቁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር ✅የማህበሩ አባል መሆን ለምትፈልጉ ስፖንሰር የምታደርጉ የዋሳፕ በዚህ ሊንክ ይግቡ👉https://chat.whatsapp.com/JJfoncjwiZiLgGT2N6QoFU ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር ለበለጠ መረጃ የማህበሩን አድሚኖች በወትሳብና በኢሞ ብቻ ይደውሉልን አልያም በተቀመጠው የወትሳብ ሊንክ join አድርገው ይግቡና ያግኙን +49 1521 37 06 500 +2519 44 274 294 +966 5 37 02 86 64 +966 54 007 9927 +49 1766 68 68 741 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ንቁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር የFacebook page 👉🏻ንቁ-የወንጌል ትምህርት በፌስቡክ መልስ በኮሜንት።#growth #orthodox
  • 249K subscribers,
  • 2.6K videos
Views/7days14,189
Super Chat$176
Like/Views6.4%
Last Updated3 days ago

TEWAHEDO DOCUMENTARY

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ የጠበቁ እና ለነፍስ ምግብ የሆኑ መንፈሳዊ ፊልሞች እና ትረካዎች፣ ዝማሬዎች እና ዜናዎችን እንዲሁም ሌሎች መርሃ ግብራትን በልዩ አቀራረብ ታገኛላችሁ። SUBSCRIBE በማድረግ የእግዚአብሔርን ቃል አብረን እንመገብ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን። Welcome to TEWAHEDO DOCUMENTARY YouTube channel. In our channel you will find different Ethiopian Orthodox Tewahdo church stories, spiritual narratives and News about the church. Subscribe now and be our family. contact us through our Email:- tewahedodocumentary@gmail.com
  • 37K subscribers,
  • 161 videos
Views/7days20,652
Like/Views1.7%
Last Updated4 days ago

ልቦና ቲዩብ Libona Tube

ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ ቤተሰቦቼ ወንድማችሁ ያብስራ ማቴዎስ ነኝ ...ስለምትከታተሉኝ እንዲሁም ስለምትሰጡኝ ምክርና አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ። እንዲሁም ቤተሰብ ያልሆናችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ ብታደርጉኝ እጅጉን ደስ ይለኛል የደውል ምልክቷንም ብትጫኑ ዘወትር በሳምንት 4 ጊዜ የምለቃቸው ቪዲዮዎች በቶሎ እንደሚደርሶ ያረጋግጣሉ።
  • 169K subscribers,
  • 112 videos
Like/Views5.1%
Last Updated9 months ago

አቤል በገና Abel begena- official channel

እንደምን አላችሁ ይህ ቻናል በዋነኝነት የበገና መዝሙራትን እና ትምህርቶችን የሚያገኙበት ኦርቶዶክሳዊ የሆኑ ጉዳዮችንም የምንዳስስበት የአውደምህረት ጉባኤዎችንም ይምናደርስበት ነው አገልግሎቱን ለመደገፍ ሰብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ ኦርቶዶክሳዊ ግዴታዎን ይወጡ አመሰግናለሁ በገና ማድመጥ ፈውስ ነው ያረጋጋል ይፈውሳል ተጠቀሙበት አቤል በገና ነኝ
  • 48K subscribers,
  • 167 videos
Views/7days3,827
Like/Views4.4%
Last Updated3 days ago

Gere3025

የ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስና የ ቅዱስ መርቆርዮስ ወዳጅ - Ethiopian Orthodox Tewahedo Spiritual Mezmurs and Sibkets.
  • 197K subscribers,
  • 1.2K videos
Like/Views4.4%
Last Updated7 months ago

Wudase Mezmur ውዳሴ መዝሙር Z Ortodox tewahido

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን ይህ Wudase_Mezmur የተሰኘ የyoutube ቻናል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ስርዓትና ደንብን የጠበቁ የምስል ዝማሬ የሚቀርብበት የመዝሙር ቻናል ነው ። ተወዳጆች subscribe በማድረግ አገልግሎቱን እንድታግዙና ለሌሎች በማካፈን አብራችሁ የእግዚአብሔር ስራ እንድትሰሩ አደራ እላለሁ ።
  • 177K subscribers,
  • 391 videos
Views/7days9,983
Like/Views1.6%
Last Updateda month ago