Subscribers
10K-50K50K-100K100K-200K200K-500K500K-1M1M+2M+
-
Views/7days
10K+50K+100K+200K+500K+1M+
-
Super Chat
$5,000+$10,000+$50,000+
-
Live Viewers
1K+3K+5K+10K+20K+30K+
-
Last promotion
Past 7 daysPast 15 daysPast 30 daysPast 180 daysBefore past 30 days
Country
United StatesSouth KoreaJapanTaiwanIndonesiaViet NamIndia
Relevance

Muaz Habib - official

ይህ የሙነሺድ ሙአዝ ሀቢብ ይፋዊ የዩቲዩብ ቻናል ነው ፣ በዚህ ቻናል ከሚቀርቡ ፕሮግራሞች መሀከል ✔አዳዲስ የነሺዳ አልበሞች ✔አዳዲስ ለየት ያሉ ከቨር ስራዎች ✔የተለያዩ ጣፋጭ ቂራአቶች ✔የተለያዩ ዲናዊ ፕሮግራሞች ✔እኒህን እና መሰል አሪፍ አሪፍ ስራዎችን ያገኛሉ ✔ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ እንዲሁም ከጎን ያለችዋንም የደውል ምልክት መጫን አይርሱ ማሳሰቢያ፡ ሁሉም የሙአዝ ሀቢብ ስራዎች ኮፒራይት መብታቸው የተጠበቁ በመሆናቸው ማንም አካል አውርዶ መልሶ ለመጫን የሚሞክር አካል ካለ በዩቱብ ህግ መሰረት ያስጠይቀዋል
  • 228K subscribers,
  • 165 videos
Views/7days27,482
Like/Views0.9%
Last Updated3 days ago

AL Faruq Tube

بيان الحق/clarify the truth
  • 152K subscribers,
  • 441 videos
Views/7days9,317
Like/Views1.8%
Last Updated4 days ago

Sualih Mohammed -Official

ይህ የኔ የሷሊህ ሙሀመድ ይፋዊ የዩቱብ ቻናል ነው፡፡ በዚህ ቻናል ወደ እናንተ ከማቀርባቸው ስራዎች መካከል፡ 👉 አዳዲስ ነጠላ፣ እና ሙሉ አልበም መንዙማዎች 👉 ምርጥ ምርጥ መንዙማዎች 👉 ለየት ያሉ እንዲሁም ያልታዩ የመድረክ ስራዎች 👉 ድንቅ ድንቅ የተቀረፁ የሀድራ ስራዎች ይገኙበታል የዩቱብ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ እና የደውል🔔 ምልክቷን በመጫን የዚህ ድንቅ የሀድራ ጉዞ ትቀላቀሉኝ ስል በአክብሮት እጋብዛለው፡፡ ❤አላሁመ ሶሊ እያልን እንሂድ ❤ወደ ደጉ ነቢ ወደ ሙሀመድ
  • 30K subscribers,
  • 50 videos
Views/7days8,950
Like/Views0.7%
Last Updated7 days ago

Nesru Kedir official

Aselamu Aleykum Wererhmetulahi Weberekatu. Hi! I’m Nesru Kedir ( Ethiopian Muslim Artist ). On my channel, you will find Neshida (Islamic Song). I love Neshida and sharing my experiences with you. Subscribe to see more Neshida, Menzuma, and Islamic Knowledge on your feed! I currently upload my old and new single Neshida Videos. I try to make more new Neshida clip and cover lots of cool idea such as Education, motivation, inspiration, Information and Islamic Entertainment videos that will help Muslim Community. አሰላሙ አለይኩም ውድ ወዳጆቼ... እኔ ነስሩ ከድር (ኢትዮጵያዊ አርቲስት) ነኝ። በኔ ቻናል ነሺዳ ( እስላማዊ መዝሙር ) እና ኢስላማዊ ትምህርቶች ያገኛሉ። ነሺዳን እወዳለሁ እና ልምዶቼን ለእርስዎ አካፍላለሁ። ተጨማሪ ነሺዳ ፣ መንዙማ እና እስላማዊ እውቀት በቻናሌ ላይ ለማየት ሰብስክራይብ ያድርጉ!። የበለጠ አዲስ የነሺዳ ስራዎችን፣ አስተማሪ የሆኑ ስራዎችን ለመሥራት እና እስላማዊ መዝናኛ ቪዲዮዎችን የመሳሰሉ ብዙ አሪፍ ሀሳቦችን ለመሸፈን እሞክራለሁ። ስለብሮነታችሁ እና ስለድጋፋችሁ ጀዛክአላህ ኸይር። GET IN TOUCH Contact us on nesrukedir02@gmail.com MUNSHID NESRU KEDIR August, 2022
  • 44K subscribers,
  • 35 videos
Like/Views1.7%
Last Updated4 months ago

Barrikoo Kids

Welcome to Barrikoo kids. Barrikoo Kids is a kids educational entertainment program that focuses on teaching basic Afaan Oromo and Oromo culture. We will be using nursery rhymes , writing lessons, and more to teach young kids.
  • 1.8K subscribers,
  • 0 videos

Addis neshida&menz lyrics

አሰላሙ አለይኩም ውድ የቻናላችን ተከታታዬች በዚ ቻናላችን አዳዲስ የወጡ የመንዙማ እና የነሺዳ ላይሪክስ ወይም በግጥም በየሳምንቱ የምንለቅ ይሆናል ሰብስክራይብና ላይክ ማድረግዎን እንዳይረሱ። ሀሳብና አስተያየታቹን እንዲሁም እንዲሰራላቹ የፈለጋችሁትን በ ኮሜንት በኩል ማድረስዎን እንዳይረሱ። In this channel you will find new menzuma and neshida music Don't forget to subscribe and like this channel
  • 4.4K subscribers,
  • 0 videos

Mahfuz Abdu official

ይህ የኔ የማህፉዝ አብዱ||የግል ገፄ ነው። የተለያዩ የኔንም ሆነ የሌሎች ኢስላማዊ የጥበብ ስራዎች ከደጋጎች የተገኙ ዲናዊ ምክሮች እንዲሁም የሂወት ተሞክሮዎች አጋራለሁ። አርሂቡ
  • 15K subscribers,
  • 0 videos

iNaya Quran ዒናያ ቁርአን

በመላው ኢትዮጵያ የሚገኙ የቁርአን ቃሪዎች ጥራት ባለው ድምጽ እና ቪድዮ በአንድ ላይ የሚያገኙበት ቻናል !
  • 4.7K subscribers,
  • 21 videos
Like/Views1.3%
Last Updated14 days ago