About 4 channels for "ጽዋዕ_Tsewa'e"

Searched among 17,406,106 Youtube Channels in global.
Subscribers
10K-50K50K-100K100K-200K200K-500K500K-1M1M+2M+
-
Views/7days
10K+50K+100K+200K+500K+1M+
-
Super Chat
$5,000+$10,000+$50,000+
-
Live Viewers
1K+3K+5K+10K+20K+30K+
-
Last promotion
Past 7 daysPast 15 daysPast 30 daysPast 180 daysBefore past 30 days
Country
United StatesSouth KoreaJapanTaiwanIndonesiaViet NamIndia
Relevance

ጽዋዕ Tsewa'e

ጽዋዐ ሕይወት እትሜጦ ወስመ እግዚአብሔር እጼውዕ - የሕይወትን ጽዋ እጠጣለሁ፣ የእግዚአብሔርንም ስም እጠራለሁ፡፡ መዝ ፻፲፭፥፬። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን እና ኢትዮጵያን የሚመለከቱ የተለያዩ ዝግጅቶችን ይስተናገዳሉ ፡፡ ንጥር መረጃዎች፣ ትንታኔዎች፣ ታሪኮች፣ ፍልስፍናዎች እና ጥበቦች ለትውልዱ በሚመጥን ደረጃ በዓይነት በዓይነታቸው እየተሰናዱ ይቀርባሉ፡፡ የቅድስት ቤተ ክርስቲያን ትምህርተ ሃይማኖት፣ ቀኖና፣ ትውፊት፣ ታሪክ እና ወቅታዊ ሁኔታዎች በጥልቀት ይዳሰሳሉ፡፡
  • 63K subscribers,
  • 65 videos
Super Chat$1,125
Like/Views9.7%
Last Updated2 years ago

Felege Genet Media - ፈለገ ገነት ሚዲያ

Well Come To Felege Genet Media YouTube Channel እንኳን ወደ ባህር ዳር ፈለገ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ ካቴድራል ሰንበት ትምህርት ቤት የYoutube ቻናል በደህና መጡ ። በዚህ የኢንተርኔት አውደ ምህረት ላይ የኢ/ኦ/ተ/ቤ ስረዓት የጠበቁ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች |ብሒለ አበው |የዝማሬ አገልግሎቶች | ልዮ ልዮ መንፈሳዊ ዝግጅቶች እንዲሁም የቅዱሳን ክብረ በዓላት በቀጥታ ስርጭት የሚቀርብበት መድረክ ነው። ውድ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነት ተከታዮች ይህን YOUTUBE CHANNEL SUSBSCRIBE በማድረግ የደውል ምልክቱን ተጭናችሁ ALL የሚለውን በመንካት ቤተሰቦቻችን ይሁኑ። የባህር ዳረ ፈለገ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ ካቴድራል ሰንበት ትምህርት ቤት ሚዲያ ክፍል
  • 33K subscribers,
  • 342 videos
Views/7days997
Like/Views3.2%
Last Updated3 months ago
Views/7days1,870
Super Chat$10
Like/Views6%
Last Updated10 days ago

ውዳሴ ዘተዋህዶ ሚዲያ-Wudase zetewahedo

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን እምነትና ስርዓት ትምህርት ይሰጥበታል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ያሬድ ዜማ ትምህርት ይሰጥበታል ውዳሴ ማርያም እና ቅዳሴ ማርያም ትርጉም ይሰጥበታል የምህላ ፀሎተ ይደርስበታል የበና መዝሙር የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ይነገርበታል ትምህርት ሃይማኖት፣ ነገረ ቅዱሳን ይሰበክበታል የመንፈሳዊ እድገት፣ ግብረገብነትና ስነምግባር ትምህርትና ምክር ይሰጥበታል እንዲሁም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምሥጢር ይፈተትበታል።
  • 1.3K subscribers,
  • 75 videos
Like/Views6.3%
Last Updated5 days ago