Subscribers
10K-50K50K-100K100K-200K200K-500K500K-1M1M+2M+
-
Views/7days
10K+50K+100K+200K+500K+1M+
-
Super Chat
$5,000+$10,000+$50,000+
-
Live Viewers
1K+3K+5K+10K+20K+30K+
-
Last promotion
Past 7 daysPast 15 daysPast 30 daysPast 180 daysBefore past 30 days
Country
United StatesSouth KoreaJapanTaiwanIndonesiaViet NamIndia
Relevance

Sami Studio

Welcome to our channel, Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members. - parents, children and love partners - be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment. - Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment. - Sami Studio is happy to serve you, Stay with us! @ ሳሚ ስቱድዮ፦ በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ። በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ። ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ! @ አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን። ሳሚ ስቱድዮ @
  • 322K subscribers,
  • 1.6K videos
Views/7days14,611
Like/Views2.4%
Last Updated3 days ago

ልቦና ቲዩብ Libona Tube

ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ ቤተሰቦቼ ወንድማችሁ ያብስራ ማቴዎስ ነኝ ...ስለምትከታተሉኝ እንዲሁም ስለምትሰጡኝ ምክርና አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ። እንዲሁም ቤተሰብ ያልሆናችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ ብታደርጉኝ እጅጉን ደስ ይለኛል የደውል ምልክቷንም ብትጫኑ ዘወትር በሳምንት 4 ጊዜ የምለቃቸው ቪዲዮዎች በቶሎ እንደሚደርሶ ያረጋግጣሉ።
  • 169K subscribers,
  • 112 videos
Like/Views5.1%
Last Updated9 months ago

Addis Media አዲስ ሚዲያ

Ethiopia | Ethiopian News Welcome to the official Addis Media YouTube channel. Addis Media is an information platform that engages its audiences using different designs. Addis Media is led by bold, diverse and outspoken news team that incorporates politics, entertainments and live events suitable for your ears. Addis Media is an independent news channel that values authenticity with its deliverable. ዉሏችሁ ያማረ ደስ የሚል ይሁንላችሁ!!!! ከእኛ ጋር ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ Like፣shear እና subscribe ማድረግ ሁሌም አዳዲስ መረጃዎችን ያገኛሉ
  • 283K subscribers,
  • 3K videos
Views/7days12,265
Like/Views1.1%
Last Updated6 months ago

Lucy Tips

ይህንን ቻናል ሰብስክራይብ ስላደረጉ ከልብ እናመሰግናለን።እንኳን ወደ Lucy Tips ቻናል በሰላም መጣቹ በዚህ ቻናል በአለማችን ላይ የተከሰቱ አስደናቂ ክስተቶች, አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎችን፣ ሰዎችን፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶችን ደስ በሚል አቀራረብ የሚዳሰሱ ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ ቪዲዮቻችን ላይ ምርጥ 10 ወይንም ቶፕ ቴን ፣ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የያዙ ቪዲዮዎችን ያገኙበታል ። ከናንተ የሚጠበቅው ቻናላችንን ሰብስክራይብ ማድረግ ብቻ ነው። ለማንኛውም ጥያቄዎቻችሁ - በ natiitessema@gmail.com https://t.me/Lucytip በነዚህ አድራሻችን ማግኘት ይችላሉ ። Welcome To Lucy Tip channel in this channel you can find different top 10 lists videos and other informational and entertaining videos dedicated for yours Do not miss a single video SUBSCRIBE Now
  • 138K subscribers,
  • 248 videos
Views/7days23,747
Like/Views1.7%
Last Updated5 days ago

Bruck Zity - ብሩክ ዚቲ

እንኳን በደህና መጣችሁ ብሩክ ዚቲ ነኝ ስለመጣችሁ ደስ ብሎናል ከዚህ ቻናል ጠቃሚ ነገር እንደምታገኙ ሙሉ እምነት አለኝ
  • 33K subscribers,
  • 55 videos
Views/7days325
Like/Views3.7%
Last Updated4 days ago

ማኑሔ ቲዩብ Manuhe Tube

ማኑሔ ቲዩብ ይህ መንፈሳዊ ቲዩብ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች የተዘጋጀ ሲሆን በዚህ ቻናል መንፈሳዊ ትምህርቶች ስበከቶች ፣ መዘሙሮች፣ መንፈሳዊ ኪነጥበባዊ ዝግጅቶች ፣ ዜና ቤተክርስተያን እና የተለያዩ መንፈሳዊ ብቻ ቪዲዮ የሚተላለፍበት ቻናል ነው ፡፡ ሰብስክራይብ በማድረግ ምንፈሳዊ ሃለፊነቶን ይወጡ ፡፡እጅግ ደስ ሚሉ ዝማሬዎችን ለመመልከት ማኑሔ ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ https://youtube.com/channel/UC2oFZlJogCWCbAceTqt-q2g @manuhe197
  • 12K subscribers,
  • 213 videos
Views/7days156
Like/Views3.8%
Last Updated12 days ago

Sibhat Media ስብሃት ሚድያ

"ደስ ዝበሎ እንተሎ ይዘምር ዝሓዘነ እንተሎ ይፀሊ።" "ካብ ኩሉ በደልኩም ተመለሱ...ሓዱሽ ልብን ሓዱሽ መንፈስን ድማ ግበሩ። ሕዝ. 18÷30-31" ስብሐት ትዩብ-SIBHAT ናይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሥርዓትን ኣስተምህሮን ዝሓለው መዝሙራት ብናይ ትግርኛ መዝሙር ዘመርቲ ሕጋዊ ፍቓድ፣ስብከታት፣ስነፅሑፋት፣ወረባትን ካልኦት መንፈሳዊ ነገራትን ዝመሓላለፈሉ ፍሉይ ናይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቻናል እዩ። እዞም ኦርቶዶክሳዊ ኣገልግሎታት ንምርካብ ስብሐት ቲዩብ ምርጫኦም ይግበሩ። Don't forget to subscribe to get more videos from our channel. ስብሐት ትዩብ-SIBHAT TUBE Contact us +251994053340 +251940984861
  • 27K subscribers,
  • 198 videos
Views/7days2,217
Like/Views11.7%
Last Updated7 days ago

Emu & Sam

918K subscribers እኛ ባል እና ሚስቶች ነን። በሀዘን ደስታ ይመጣል ብለን የምናልፍ። በጨለማ ብርሀን ይፈነጥቃል ብለን ጉዟችንን ይምንቀጥል። ትዳርን አውረተን ሳይሆን ኖረን የምናሳይ። የእርግቦች ፍቅር ያለን ምስኪን ጥንዶች ነን። እናንተን ዘና የሚያደርጉ ቪዲዮችን እንለቃለን ቤተሰብ ይሁኑ። ተባረኩ 💚1K 💚5K 💚10K 💚15K 💚20K ምስጋናችን ከፍ ያለ ነዉ 💚25k 💚40k 💚50k ደስ ሲል 💔60K
  • 53K subscribers,
  • 281 videos
Views/7days20,341
Like/Views10.7%
Last Updated3 days ago

Tg kutaber tube

tg kutaber tube እባላለሁ ቻናሌን ሰብስክራይብ ላይክ ሸር በማድረግ አጋርነትዎን ያሳዪ በቻናሌ ላይ የተለያዩ አዝናኝ ነገሮች አማርኛ ድራማዎች ገጠመኞች ኮሜድ እና ደስ የሚሉ ወሬዎችን ለእናንተ አቀርባለሁ
  • 55K subscribers,
  • 187 videos
Views/7days9,369
Like/Views4.3%
Last Updated3 days ago

KABOWD WORSHIP-SONG MINISTRY(KWM Studios)

ካቦድ የዝማሬ-አምልኮ አገልግሎት Kabowd • kaw-bode’ • Lexicon the Hebrew NAS old Testament • Glory, honor, glorious, abundance • Heavily weighty presence of the kind of glory • የሚመለክ እና የሚከበር ባለማዕረግና ባለዝና ልዑል አምላክ ክብር • ከባድ እና ገዢ ደስ የሚል የእግዚአብሔር ህልውና ክብር የካቦድ የቃል ፍቺ ከላይ እንደተቀመጠው ሲሆን የዝማሬን አምልኮ በተመለከተ የአገልግሎታችን ራዕይ 'እንደ እግዚአብሔር ቃል በሆነና ክርስቶስን ማዕከል ባደረገ ያማረ ዝማሬ እግዚአብሔር አምላክን በእውነት እና በመንፈስ የሚያመልክ ትውልድን ማስነሳት' በመሆኑ እኛ መንፈሳዊያን ሰዎች መንፈስ የሆነውን አምላካችንን ከምናመለከበት መንገድ አንዱ የሆነው ዝማሬ የእግዚያብሔርን መገኘት (ህልውና) በሚገልጥ መንገድ በመንፈስ ቅዱስ ሃይል በመገዛት እና በመወረስ ብሎም በፍጹም መሰጠት በእግዚያብሄር አምላካችን ፊት በመስገድ በእስትንፋሳችን እና በሁለንተናችን ለተገለጠልን አምላክ የምንሰጠው አዎንታዊ ምላሽ በመሆኑ መንፈሳዊ ክዋኔ ነው ብለን እያመንን የዝማሬ-አምልኮ  የሚለው ጥምር ቃል ደግሞ አምልኮ የሚገለጽበት መጽሃፍ ቅዱሳዊ ስርአቶች ብዙ እንደመሆናቸው አገልግሎታችን ዝማሬያዊ አምልኮን ብቻ የሚመለከት መሆኑን ገላጭ ነው። ለዚሁሉ ደግሞ የእግዚያብሄር ቃል መሰረታችን:- 1ነገ. 8:10-11
  • 31K subscribers,
  • 28 videos
Like/Views1.7%
Last Updated8 days ago

መዝሙረ ተዋህዶ ዘቅዱስ ያሬድ Mezmure Tewahdo ZeKidus Yared

We are delighted to share with you the Sacred Song of Saint Yared, composed after listening to Angels’ praising God from the Heaven of Heavens, which has been used by our church for over 1500 years and which will continue to be used until the Advent (Second Coming of Christ). We kindly request you, in the name of Saint Yared, to Share, Like and Subscribe our endeavors in disseminating such Songs. For questions, opinions or assistance to our services, email or write: Mezmure Tewahdo ZeKidus Yared kidstslassie@gmail.com P O Box 42204 Arlington, VA ከ1ሺ 5መቶ ዓመታት በላይ ሳይቋረጥ የዘለቀ ጊዜ የማይሽረውን፣ ክርስቶስ በዳግም ምፅዓቱ ቅድስት ቤተ ክርስቲያኗ ወደ መንግሥተ ሰማይ እስኪቀይራት ድረስ ከቤተ ክርስቲያንዋ የማይለየውን፣ የቤተ ክርስቲያናችን ብርሃን የሆነው ቅዱስ ያሬድ ከላይ ከአርያም የሰማውን፣ የመላእክት ምስጋና የሆነ ማህሌተ ያሬድ እግዚአብሔር በሰጠን ማህበራዊ መገናኛ ብዙኃን በዓለም ሁሉ ተበትናችሁ ላላችሁ ኦርቶዶክሳውያን የተዋህዶ ልጆች ሁሉ ትገለገሉበትና ታገለግሉበት ዘንድ ስናቀርብ ተጠቃሚ በመሆናችሁ ደስ ይለናል። ይህ ጊዜ የማይሽረው ድንቅ ሰማያዊ የሆነ ያሬዳዊ ዜማ ለዓለም ሁሉ ለማዳረስ በምናደርገው ጥረት ሼር፣ ላይክና ሳብስክራብ በማድረግም ለብዙዎቹ እንዲዳረስ እንድታደርጉም በቅዱስ ያሬድ ስም እንጠይቃለን።
  • 68K subscribers,
  • 352 videos
Views/7days437
Like/Views4%
Last Updateda month ago

Gezay gezakum

ሰላም ሰላም ኩልኩም ተዛረብትን ሰማዕትን ትግርኛ ናብ ገዛይ እንቋዕ ብደሃን መጻኩም ፥እዚ ድማ ገዛኩም እዩ፥ አነ አሚቼ ሃፍትኩም ስርህይ መግቢ ምስራህ አይኮነን፥ ግና ንደቀይ በዓለይ ምስራህ ደስ ስለዝብለኒ አብ ገዛይ ዝሰርሆ ድማ ነቶም ከፈልጡ ዝደልዩ ከካፍል ,ከምኡውን ዝኮነ ጠቃሚ ሃበረታታት ከቅርበልኩም እየ ንስካትኩም ድማ ዘለኩም ርዒቶ ወይ ድማ ሞራል ነዓይ ዓቢ ነገር እዩ፣፣ስለዝኮነ ነታ ቀያህ SUBSCRIBE ትብል ብምጽቃጥ ዝጽዕኖ ቪዲዮታት ብቀሊሉ ክትርዕይዎ ትክዕሉ፣፣ እዚ ገዛይ፣ ገዛኩም እዩ ፣፣ email nazreat_90@yahoo.com
  • 46K subscribers,
  • 518 videos
Views/7days5,652
Like/Views3.5%
Last Updated3 days ago

ሱላማጢስ ማርያም sulamaxis maryam

#ሱላማጢስ ፦ የቃሉ ትርጉም ..ሰላማዊት ፤ የሰላም መገኛ ማለት ነው ። ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ 📌 ይህን አብነት አርገን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ሱላማጢስ ብለን እንጠራታለን ። ለምን ቢባል ... የእውነተኛው ሰላም ( የሰላም አለቃ ) የክርስቶስ እናት ናትና ክርስቶስን የሰላም አለቃ ብለን ከጠራነው እናቱን ደግሞ የሰላም መገኛ ብለን የመጥራት ግዴታ አለብን ። ኢሳ.9÷6 የሰላሟ እመቤት ሕይወት የዚህ መግለጫ ነው ። ፍጹም ትሁት ናት ለዚህም ነው በቤተ መቅደስ የማደጋ ሚስጥር ንጽህናዋ ትህትናዋ .... ወዘተ ። 📌 ሱላማጢሳ እናት ወደ ቤተ መቅደስ የገባችው ገና ህጻን ከእናቱ በማይለይበት በ3 ዓመታ ነው ። በዛ ላይ የአይሁድን ጭካኔ ተቋቅሞ በትዕግስት ያለፈች ድንቅ እናት ናት ። ሁሉን ፈተና በትዕግስት ተቀብላ ካለ ማጉረምረም የኖረች ፍጹም ሰላማዊት እናት ናት። 📌 #አማናዊቷ_ሱላማጢስ / ሰላማዊት / ድንግል ማርያም ናት ። ድንግልናዋ የስጋ ብቻ ያይደለ የህሊናም ነው። ድንግል እናታችን የማይመረመረውን ሚስጥር ድንግልናን ከእናትነት ጋር አስተባብራ የያዘች ብቸኛ እናት ናት። የታዘዘችውን ሁሉ በትህትና ተቀብላ የፈጸመች እመቤት ናት እግዚአብሔር ፍጹም ትህትናዋን አይቶ ለእናትነት የመረጣት ልዩ እናት ናት ። የሰላምታዋ ድምጽ ጽንስን የሚያዘልል የፍቅር እናት ናት ። ሉቃስ 1÷ 26 📌 #ድንግል_ማርያም ፦ ከመላአክት ዘንድ ምስጋና የቀረበላት ብቸኛ እናት ናት ... ሉቃስ 1÷26 ደስ ይበልሽ .. ከሴቶች መካከል የተባረክሽ .. ጌታ ከአንቺ ጋር ነው .. መንፈስ ቅዱስ ያድርብሻል .... የሚሉ ልዩ ምስጋና የቀረበላት እናት ናት ። 📌 #ድንግል_ማርያም
  • 11K subscribers,
  • 8 videos
Like/Views12.4%
Last Updated9 months ago

መዳን ቲዩብ MEDAN-SALVATION TUBE

ዓላማው: እግዚአብሔር ለሰው ልጆች ሁሉ ያዘጋጀውን የምህረቱንና የማዳኑን የምስራች የክርስቶስን ወንጌል ገና ላልሰሙና ላላመኑበት እንዲደርስና ወንጌሉን ሰምተው የተቀበሉት መንፈሳዊ ህይወት እንድታነጽ መልዕክቶችን በዝማሬ: በስብከት/ትምህርት: በግጥምና በተለያዩ ዘይቤዎች ያለ ዋጋ በነፃ ማስተላለፍ ነው:: - ሉቃ. 24 [47 በስሙም ንስሐና የኃጢአት ስርየት ከኢየሩሳሌም ጀምሮ በአሕዛብ ሁሉ ይሰበካል፡ ተብሎ እንዲሁ ተጽፎአል።] - ሮሜ 10:13-17 [13 የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናልና። 14፤ እንግዲህ ያላመኑበትን እንዴት አድርገው ይጠሩታል? ባልሰሙትስ እንዴት ያምናሉ? ያለ ሰባኪስ እንዴት ይሰማሉ? ... 17 እንግዲያስ እምነት ከመስማት ነው መስማትም በእግዚአብሔር ቃል ነው።] - 1ኛ ጴጥ. 2:2-5 [2-3 ጌታ ቸር መሆኑን ቀምሳችሁ እንደ ሆነ፥ ለመዳን በእርሱ እንድታድጉ አሁን እንደ ተወለዱ ሕፃናት ተንኰል የሌለበትን የቃልን ወተት ተመኙ። ..... በኢየሱስ ክርስቶስ ለእግዚአብሔር ደስ የሚያሰኝ መንፈሳዊ መሥዋዕትን ታቀርቡ ዘንድ ቅዱሳን ካህናት እንድትሆኑ መንፈሳዊ ቤት ለመሆን ተሠሩ።] - 1ኛ ቆሮ. 12:4-7 [4 የጸጋም ስጦታ ልዩ ልዩ ነው መንፈስ ግን አንድ ነው፤ 5 አገልግሎትም ልዩ ልዩ ነው ጌታም አንድ ነው፤ 6 አሠራርም ልዩ ልዩ ነው፥ ሁሉን በሁሉ የሚያደርግ እግዚአብሔር ግን አንድ ነው። 7 ነገር ግን መንፈስ ቅዱስን መግለጥ ለእያንዳንዱ ለጥቅም ይሰጠዋል።] - ማቴ. 10:7-8 [7 ሄዳችሁም፦ መንግሥተ ሰማያት ቀርባለች፡ ብላችሁ ስበኩ። 8 ድውዮችን ፈውሱ፤ ሙታንን አስነሡ፤ ለምጻሞችን አንጹ፤ አጋንንትን አውጡ፤ በከንቱ ተቀበላችሁ፥ በከንቱ ስጡ።] Claim copy right? Contact letuspraiselordjesus@gmail.com
  • 30K subscribers,
  • 217 videos
Views/7days259
Like/Views2.2%
Last Updateda month ago

Abel's family

እንኳዕ ናብ #Abel'sfamily #Ezanaentertainment ብሰላም መፃኹም። ኣብዚ ቻናል ሓደሽቲን መዘናጋዕትን መምሃርትን ዝዝርጋሕ ቪድዮታት ትረኽቡ Subscribe ብምግባር ቤተሰብና ኹኑ። 👉👉 https://www.youtube.com/c/Abelsfamily
  • 43K subscribers,
  • 130 videos
Views/7days9,580
Like/Views11.3%
Last Updated4 days ago

Ethio food channel

ሰላም የተከበራችሁ ዉድ ያገሬ ልጆች የምነቀዉን ማሳወቅ በጎነት ነዉነ እኔም ለልጆቸ ለቤተሰቤ ቤቴወስጥ ሰርቸ ደስ ያለንን የወደድነዉን ለነተ ሸር ማድርግ ወደድኩኝ እዲሁም በሂወት ዘመኔ ያገር ወስጥ እዲሁም ያገር ወጭ:: አይታችሁ ወይም ሰርታችሁ ከወደዳችሁት ላይክ ኮመት አድርጉ እዲሁም እድሰራላችሁ እምትፈልጉት ካለ ለመስራት ዝግጅ ነኝ አመሰግነለዉ ቀላልht ኬክ:tps://youtu.be/UvkFQld5T6c
  • 37K subscribers,
  • 31 videos
Like/Views2.1%
Last Updated4 years ago

Africa habesha

ይህንን ቻነል ሰብስክራይብ ስላደረጉ እናመሰግናለን ። እንኳን ወደ Africa Habesha ቻነል በሰላም መጣችሁ በዚ ቻነል በአለማችን ላይ የተከሰቱ አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎችን ፣ሰዎችን፣እንስሳዎችንና አነጋጋሪ ሁኔታዎችን ደስ በሚል አቀራረባ የሚዳሰሱ ሲሆኑ ፣በየእለቱ የሚለቀቁ በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ ቪዲዪቻችን ላይ ምርጥ ቶፕ ቶፕ አስቂኝ አስደናቂ አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎች ያገኙበታል። እናንተም ሳብስክራይብ በማድረክ መከታተል ይችላሉ ። ጥያቄ ካላችሁ alemliheke@gmail.com አድራሻ ማግኘት ይችላሉ። Welcome to Africa Habesha channel in this channel you can find different to video and other information and entertaining video dedcated for your do not miss subscribe.
  • 2.4K subscribers,
  • 0 videos

Yemikael Media

በዚህ ቻናል ልብን ደስ የሚያሰኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ዶግማ ቀኖና እና ትውፊት መሠረት ያደረጉ የሃይማኖት ትምህርቶች ፣ ዝማሬዎች፣ መንፈሳዊ ቦታዎችን ፣ ታሪኮችን እንዲሁም ውይይቶችን የሚቀርብበት ቻናል ነው :: WE WILL UPLOADED A HIGH QUALITY WHERE RELIGIOUS TEACHINGS, SONGS, SPIRITUAL PLACES, STORIES AND DISCUSSIONS BASED ON THE ANCIENT AND HOLLY ETHIOPIAN ORTHODOX TEWAHEDO CHURCH ON THIS CHANNEL.
  • 1.1K subscribers,
  • 47 videos
Like/Views7.4%
Last Updated3 days ago

Sunset Entertainment

እንኩዋን በሰላም መጣቹ🛬 🇪🇹📍 አረፍ ብላቹ ተጫዉታቹ ትሄዳላቹ. ሰብስክራይብ🔔 ብታረጉም ደስ ይለኛል። Nagaan haa dhuftan 🛬 🇪🇹📍 Boqodhaa, nyaadhaa, taphadhaa deemaa. Sunset Entertainment is the ultimate next generation Ethiopian Music, Video, CD, Producer and the Largest Distributor; a Global Leader in the Ethiopian Film and Music industry.
  • 2K subscribers,
  • 0 videos

Tekalign Zekarias

መዝሙር LYRICS "ደስ የሚለውም ማንም ቢኖር እርሱ ይዘምር።" ያዕ ፥13 በደስታ እንዘምራለን፥ በሃዘንም እንዘምራለን፤በከፍታ እንዘምራለን በዝቅታም እንዘምራለን ሳናቋርጥ ለእግዚአብሔር ብቻ እንዘምራለን። አስደናቂ ዝማሬዎችን ከግሩም LYRICS ጋር አዘውትሮ ለማኘት ቻናሉን ሰብስክራብ ያድርጉ። ሌሎችም አብረዎት እንዲዘምሩ ሼር እና ላይክ ማድረግ አይርሱ። አስታዬቶን በመለገስ እንድንታደስ ይርዱን። ተባረኩ
  • 3.2K subscribers,
  • 0 videos