Subscribers
10K-50K50K-100K100K-200K200K-500K500K-1M1M+2M+
-
Views/7days
10K+50K+100K+200K+500K+1M+
-
Super Chat
$5,000+$10,000+$50,000+
-
Live Viewers
1K+3K+5K+10K+20K+30K+
-
Last promotion
Past 7 daysPast 15 daysPast 30 daysPast 180 daysBefore past 30 days
Country
United StatesSouth KoreaJapanTaiwanIndonesiaViet NamIndia
Relevance

Samicho tv

781K Subscribers ከዘረኝነት የለንበትም፣ ሀይማኖት ለይተን አኖድም፣ ለተሳዳቢዎች ጆሮ የለንም፣ ለፍቅር ሟቾች ነን፣ ሁሌም ፈገግታ አለን፣ በዚህ የሚስማማ ቤተሰብ ይሁን። ሁሉንም አይነት ስሜት ከ samicho tv ጋር እንጋራ! ስኬታችን ከዚህ በታች የተጓዝንበት ነው። በናንተ ነው እናመሰግናለን💚 💚1K 💚2K 💚3K 💚4K 💚5K 💚6K 💚7K 💚8K 💚9K 💚10K 💚20K 💚30K 💚40K 💔50K
  • 53K subscribers,
  • 192 videos
Views/7days21,659
Super Chat$6
Like/Views9.9%
Last Updated4 days ago

Aximaros

+ ከቤተ ክርስቲያን ጎን እንቁም + (በዲያቆን ሄኖክ 2012 ዓ.ም. የተፃፈ) የቤተ ክርስቲያናችን ወቅታዊ ሁኔታ እውነተኛይቱ ቤተ ክርስቲያን የትኛዋ ለመሆንዋ ማሳያ ነው፡፡ የትም ዓለም ብንሔድ ኦርቶዶክሳውያን ክርስቲያኖች ይገፋሉ፡፡ ሶርያ ፣ ግብፅ ሌላው ቀርቶ ኢራቅ እንኳን ኦርቶዶክሳውያን የተለየ መከራ ይደርስባቸዋል ፡፡ ለምን ቢባል ሰይጣን የእውነተኛዋን ቤተ ክርስቲያን አድራሻ ስለማይሳሳት ነው፡፡ ‹‹ዓለም ቢጠላችሁ ከእናንተ በፊት እኔን እንደጠላኝ እወቁ›› ከሚለው ቃል ውጪ ምንም መጽናኛ የለንም፡፡ (ዮሐ. ፲፭፥፲፰) እንኳን ወደ ቻናሉ በደህና መጡ ይህ ቻናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙራትን አሰባስቦ የያዘ ሲሆን መዝሙሮች ለዘመሩልን ዘማሪያን ከልብ እያመሰገንን አንድም ዝማሬ ለቻናሉ ገቢ የማይውል መሆኑን እናረጋግጣለን። ይህ ቻናል የተከፈተበት ዋና አላማ እግዚአብሔርን እያመሰገንን የበረከት ስራን እንድንሰራ ነው ከኪሳችሁ እንድትሰጡ ሳይሆን youtube የሚከፍለውን ገንዘብ ፍሬ ያለው ነገር በጋራ እንድንሰራበት ነው። ዋና አላማው በጎዳና ላይ የሚገኙ ህፃናትን በማንሳት እንዲማሩ ወደ ትምህርት ቤት ማስገባት ነው እንዲሁም ቤተሰብ የማስተማር አቅም ለሌላቸውም ልጆች እንዲማሩ የትምህርት ቁሳቁስ ማሟላት ነው https://youtube.com/user/EOTCMK https://youtube.com/c/EOTCTV https://youtube.com/c/ebstvWorldwide https://youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate https://youtube.com/c/AbelBirhanu https://www.youtube.com/channel/UCZQ6QVRuIKEpkTYEv6zO6Dg
  • 2.7K subscribers,
  • 0 videos

ከኦሪት ብርሃን ጋር መጣመር

እውነት አንተ እግዚአብሔር አምላካችን የአባቶቻችን ንጉሥ ታዳጊያችን የአባቶቻችን ታዳጊ ፈጣሪያችን ከአንተ በቀር ሌላ አምላክ የለንም። እውነት ነው ፥ ትእዛዛትህን የሚሰማ ቃልህንና ኦሪትህን በልቡ የሚያስቀምጥ ሰው ምንኛ ምስጉን ነው ። እውነት ነው አንተ የመጀመሪያ ነህ አንተ የመጨረሻ ነህ ፥ ከአንተ ሌላ የሚታደግና የሚያድን ንጉሥ የለንም ። מפעילי הערוץ הינם בוגר ישיבות. רבנים ואנשי חינוך ברחבי הארץ. המטרה של הערוץ הינו לתת תוכן תורני ולהתחזק יחד בעבודת ה'. לבירורים הערות/הארות אפשר לשלוח מייל habtac@gmail.com
  • 1.2K subscribers,
  • 0 videos

Erase Beti Tube

#وصلوني 100الف الله يجبر بخاركم يرحام والديكوم فرحوني اشتراك ولايك اشن اتلاعء بيوجي مع احلي او مع مشهير جزاكم الله خير ماتقسرو🙏🙏🙏🙏والله استاحل داعم ኢትዮጵያዊ ነኝ Erase Beti እራሴ ቤት Tube 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 የናተን ድጋፍ እፈልጋለው በስደት አለም በቁም ነገር በአዳድስ በዚህ ሳምንት 1.0000ሺ መግባት አለብኝ ሸር ያኛው youtube አዘግተውብኝ ነው የሀገሬ ልጆች ለናተ 1ሰከንድ ሰብስክራይብ ላይክ ሸር 🇪🇹🙏የሀገራችሁ ፍቅር መግለጫ እንድሁም ሰውን ማሰደሰት የምትችሉ ቀላል ነገር እኔ እምደሰትበት ከሆነ ለምን አታሳድጉኝም 😭😭 ለጁንታ ቦታ የለንም በሉ እንጀምር ሰብ አድርጉኝ ለጥላቶቻችን 💪💪💪 አናስደስታቸውም🙏?
  • 9.8K subscribers,
  • 0 videos

Jamualem tube

ሰላም ይህ Jamualem tube ሲሆን amharic documentary ክሽን ባለ መልኩ ወደ እናንተ እናደርሳለን ከምናዘጋጃቸው ethiopia documentary in amharic ፣ amharic story new ፕሮግራማችንን እንደምትወዱት ቅንጣት ያህል ጥርጥር የለንም እናም ይህን amharic documentary ፣ documentary in amharic ለማቅረብ ደፋ ቀና ለሚለው Jamualem tube subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እንዲሁም አዳዲስ የምለቃቸው videoዎች ቀጥታ እንዲደርስዎ የደውል ምልክቱን መንካት እንዳይዘነጉ እንዲሁ ያያችሁትን amharic documentary ከወደዳችሁት like በማድረግ መውደዳችሁን ግለጡልን በማዘጋጃቸው ethiopia documentary in amharic ላይ ሃሳብ አስታየት ካለዎት ሃሳቦን ያለ ማመንታት ታች comment ስፍራ ላይ ያስፍሩልን እኛ ትችቶንም ሆነ አድናቆቶን ተቀብለን ጠንካራ ጎናችንን ይበልጥ ጠንክረን ደካማ ጎናችንን ደግሞ ላንዴ ና ለ መጨረሻ ጊዜ እያረምን አብረን እንድንጓዝ እጄን ዘርግቼአለሁ እናንተም ኑ እጆቻችሁን ዘርጉና ይህን እናት የመሰለ ከ Jamualem tube የቀረበ ጥሪ ተቀበሉና አብረን እንስራ ኑ አብረን እንስራ! amharic documentary amharic story new feta daily news #seifuonebs #abelbirhanu #aletube #zehabesha #fetadailynew #donkeytube peace be on you!
  • 1.7K subscribers,
  • 0 videos

Masesha Media

Masesha Media is Ethiopia news platform dedicated to delivering breaking news as well as political and business news. 👉እየተዝናናን ቁም ነገር የምንጨብጥበት❤️ የነገ ግድግድ #ማሰሻ የተሰኘ #ሚዲያ በመመስረት ላይ ነን💪ጠቃሚ የሆነ የማንም ሰው ሀሳብ የሚስተናገድበት ለመሆኑ ቁጭት እንጂ ጥርጥር የለንም🙏እኛኳ የምናውቃቸው እድል በማጣት ከመስመር የወጡ #የሚያስቆጩ ብዙ #ድንቅ ልጆች ነበሩ🤔አሉም። 👍 በእርግጠኝነት መጠቀም ብቻ ሳይሆን አቅም እያላቸው እድል ያላገኙትን በደንብ የምንጠቅምበት ይሆናል መሆኑም አይቀርም💪! ለጊዜው ሚዲያ ሲጀምር ዘፈን እንደሚለቀው ዜና እና አንዳድ ስራዎችን እየለቀቅን ነው🙏እኛ ወደናንተ ብቻ ሳይሆን ለስራ እናንተም ወደ እኛ ትመጣላችሁ❤️ ለማንቻውም በዩቲዩባችን ቤተሰብ በመሆን ሀሳብ እያዋጡ ለነገ ጠንካራ ሚዲያችን ዛሬ ላይ በምስረታው ይሳተፉ።
  • 9.2K subscribers,
  • 0 videos