About 48 channels for "ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ_#Orthodox_Tewahido"

Searched among 17,363,655 Youtube Channels in global.
Subscribers
10K-50K50K-100K100K-200K200K-500K500K-1M1M+2M+
-
Views/7days
10K+50K+100K+200K+500K+1M+
-
Super Chat
$5,000+$10,000+$50,000+
-
Live Viewers
1K+3K+5K+10K+20K+30K+
-
Last promotion
Past 7 daysPast 15 daysPast 30 daysPast 180 daysBefore past 30 days
Country
United StatesSouth KoreaJapanTaiwanIndonesiaViet NamIndia
Relevance

መንክር ሚዲያ-Menker Media

የተከበራችሁ ኢትዮጵያውያን በተለይም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች መንክር ሚዲያ-Menker Mediaን SUBSCRIBE አድርጋችሁ ስለምትከታተሉ ከልብ እናመሰግናለን ። መንክር ሚዲያ-Menker Media በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ዶግማ፣ቀኖና፣ትውፊት እና ስርአት መሰረት ስብከቶችን፣ዝማሬዎችን፣ወቅታዊ መልእክቶችን ፣ዘገባዎችን እና እርዳታ እሚፈልጉ የገጠር ቤተክርስቲያን የማስተባበር ስራ የሚሰራ እና እየሰራ ያለ መንፈሳዊ ሚዲያ ነው። የአባቶች ጸሎት ቢያግዘን፣የእናንተ የተመልካች ድጋፍ ተጨምሮበት እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ተመራጭ የቤተክርስቲያን ሚዲያ (ልሳን) ለመሆን እንጥራለን። እናንተም መንፈሳዊ እገዛችሁን ታደርጉልን ዘንድ እንጠይቃለን። መንክር ሚዲያ-Menker Media ታማኝ እውነተኛ የቤተክርስቲያን ድምፅ ነው ።Subscribe and share ያድርጉ::
  • 171K subscribers,
  • 713 videos
Views/7days17,290
Super Chat$10
Like/Views2.2%
Last Updated3 days ago

EOTC Debre Berhan

Debre Berhan Holy Trinity is a Ethiopian Orthodox Tewahedo Church established in Garland, TX. The church serves anyone who is baptized as an Orthodox Tewahedo Believer. Debre Berhan Kidist Selassie Church provides several services to the congregation, youth and children.
  • 12K subscribers,
  • 568 videos
Views/7days241
Super Chat$45
Like/Views3.4%
Last Updated5 days ago

Virgin Mary Ethiopian Orthodox Tewahedo Cathedral

ድንግል ማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ካቴድራል እንኳን ወደ ቻናላችን በደህና መጡ ትላለች። ቤተክርስቲያናችን ለሁሉ አማካይ በሆነ ስፍራ መሃል ሎስ አንጀለስ ላይ የምትገኝ ሊሆን ደቡብ ካሊፎርንያና በዓለም ዙሪያ ለሚገኙ ኢትዮጵያውያንን ስታገለግል ከሰላሳ ዓመታት በላይ አስቆጥራለች። ድንግል ማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ካቴድራል ለመጀመሪያ ግዜ በካሊፎርንያ ውስጥ ለኢትዮጵያውያን በቋንቋቸውና በባህላቸው እምነታቸውን እንዲከታተሉ አድርጋለች። እርስዎም በየእሁዱ ከጠዋቱ ፩ ሰዓት (7:00 am) በሚደረገው የአምልኮ ሥነ ስርአት ላይ ተገኝተው የበረከቱ ተካፋይ ይሆኑ ዘንድ ቅድስት ቤተክርስቲያን በአክብሮት ጥሪዋን ታቀርባለች። በተውት ለሚመጡ ከቅዳሴ በፊት ኪዳን ይደረሳል። Virgin Mary Ethiopian Orthodox Tewahedo Cathedral in Los Angeles welcomes you to its channel. The church is ideally located in central Los Angeles and has been serving the Ethiopian community in the Southern California area and around the world for over 30 years. Virgin Mary Ethiopian Orthodox church is the first church in California that helped natives of Ethiopia to worship in their own church in their own language, custom and belief. We invite you to join us for weekly Sunday morning worship Service starting at 7:00 O’clock in the morning.
  • 7.8K subscribers,
  • 1.4K videos
Views/7days680
Super Chat$120
Like/Views6%
Last Updated11 days ago

Mequamiya Media - መቋሚያ ሚዲያ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን!!! In the name of the Father, the Son and the Holy Spirit, One God, Amen. እንኳን ወደ መቋሚያ ሚዲያ በሰላም መጣችሁ | Mequamiya Media ኦርቶዶክሳዊ የቪዲዮ ትምህርቶች፣ መዝሙሮች እና ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምዕመናን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ የሚቀርብበት ዩቲዩብ ቻናል ነው፡፡ Welcome to Mequamiya Media This is the official channel of Mequamiya Media. This channel provides Ethiopian Orthodox Tewahdo prayers, preaching’s and gospel music for Ethiopian Orthodox Tewahdo Church Believers.
  • 71K subscribers,
  • 422 videos
Views/7days15,798
Super Chat$96
Like/Views2.9%
Last Updated6 days ago

አውደ ጥናት/AwdeTinat

Welcome to "Awde Tinat" The Multi-level Social & Religious Resource For EOTC Teaching & Ge'ez Language Study! Learn about the Orthodox Tewahido church Faith, Order of Worship, History, canon Law, Songs, and Traditions. as well as Religion and Secular Poems in Ge'ez, Amharic, and English. if you are interested to learn Ge'ez language, you are on the right place.I can teach you easily like 1,2,3 Awde Tinat is the best channel to learn and speak the most useful language "Awde Tinat" is the first Channel. to teach Ge'ez Language live instructed By Memhir Melaku Asmamaw(B.A) Religion and Secular Poet. to see more his work check the next links. Thank you for watching May God Bless you and your entire family. አውደ ጥናት የተሰኘው ይህ ቻናል የመማርያና ማስተማርያ ማእከል ሲሆን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ትምህርት፤ እምነት፤ሥርዓትና አምልኮት ያስተላልፋል።እንዲሁም መሠረታዊ የሆኑ የኢትዮጵያውያንን ማህበራዊና ባሕላዊ ትውፊቶችን በመረጃ መልክ ያቀርባል። ጥንታዊውን እና "የጥበብ መስታወት" ተብሎ የሚጠራውን ታሪካዊ ቋንቋ " ግእዝን መማር ከፈለጉ ቦታው ይህ ነው. አዘጋጅና አቅራቢ መምህር መላኩ አስማማው ቢሰጠኝ መልካም ጥናት!
  • 26K subscribers,
  • 171 videos
Views/7days64
Like/Views7%
Last Updated4 days ago

ኦርያሬስ ቲዩብ - Oriyares Tube

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! ሰላም ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ወደ ኦርያሬስ ቲዩብ ቻናል በሰላም መጣችሁ። ይህ ዩቲዩብ ቻናል የተለያዮ የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ-ክርስቲያን መዝሙራትን በሰፊው ያቀርባል። ስለዚህ ሰብስክራይብ በማድርግና የደውል ምልክቷን በመጫን የበረከቱ ተሳታፊ እንድትሆኑ በልዑል እግዚአብሔር ስም እናሳስባለን።
  • 25K subscribers,
  • 56 videos
Like/Views1.3%
Last Updated3 months ago

ፍጡነ ረድኤት Fetune Rediet ፳፫

ኢዮብ ሳምሶን እባላለው እንኳን ወደ ቻናሌ በደህና መጡ!በዚህ ቻናል ቤተክርስቲያንን የሚመለከቱ ሀገራዊ እና ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ሀሳብ እሰጥበታለሁ በተጨማሪም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መንፈሳዊ ቪዲዮዎች My name is Job Samson Welcome to my channel! In this channel, I will discuss national and current issues concerning the Church Also Ethiopian Orthodox Tewahdo spiritual videos ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ ይህንን ኢሜል ይጠቀሙ 👉 eyobandkedus@gmail.com እንዲሁም በቴሌግራም ቪዲዮ ለመላክ 👉 https://t.me/ETHIOPIA_TASHENFALECH
  • 48K subscribers,
  • 290 videos
Views/7days16,010
Like/Views0.3%
Last Updated4 days ago

ተአምኖ ሚዲያ Teamno media

"ዓለሙን ሁሉ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ስትገዛ ብትኖር በመንግሥተ ሰማያት ከሚገኘው ክብር ጋር አይነጻጸርም" ተግ. ዘዮሐንስ አፈወርቅ ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት እንዲሀም አገልግሎቱን ለመደገፍ ከታች በተቀመጠው ቁጥራችን በቴሌግራም፣ በኢሞ፣ በዋትስአፕና ቫይበር መልእክትዎን ይጻፉልን:: እናመሰግናለን። +251903149262 if you have any comment question and to support our media please send message by telegram, imo, whatsup and viber number +251903149262 thank you!
  • 55K subscribers,
  • 694 videos
Views/7days9,141
Super Chat$517
Like/Views4.5%
Last Updated2 months ago

Woybila Media ወይብላ ሚዲያ

ይህን ቻናል #Subscribe በማድረግ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አስተምህሮዎችን ስብከቶችን መዝሙሮችን ይከታተሉ ሰብስክራይብ አድርጉ።
  • 32K subscribers,
  • 181 videos
Like/Views4.5%
Last Updated5 days ago

ጽዋዕ Tsewa'e

ጽዋዐ ሕይወት እትሜጦ ወስመ እግዚአብሔር እጼውዕ - የሕይወትን ጽዋ እጠጣለሁ፣ የእግዚአብሔርንም ስም እጠራለሁ፡፡ መዝ ፻፲፭፥፬። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን እና ኢትዮጵያን የሚመለከቱ የተለያዩ ዝግጅቶችን ይስተናገዳሉ ፡፡ ንጥር መረጃዎች፣ ትንታኔዎች፣ ታሪኮች፣ ፍልስፍናዎች እና ጥበቦች ለትውልዱ በሚመጥን ደረጃ በዓይነት በዓይነታቸው እየተሰናዱ ይቀርባሉ፡፡ የቅድስት ቤተ ክርስቲያን ትምህርተ ሃይማኖት፣ ቀኖና፣ ትውፊት፣ ታሪክ እና ወቅታዊ ሁኔታዎች በጥልቀት ይዳሰሳሉ፡፡
  • 63K subscribers,
  • 65 videos
Super Chat$1,125
Like/Views9.7%
Last Updated2 years ago

Nisebiho Mezmur - ንሴብሖ መዝሙር

እንኳን ወደ ቻናላችን በደህና መጡ ይህ ቻናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን መዝሙሮችን በብዛት አሰባስቦ (ከ 1200 በላይ) በተቀናጀ መልኩ (በፕለይ ሊስት) ለማቅረብ የተሞከረበት ቻናል ነዉ። መዝሙሮቹን ለዘመሩልን ዘማሪያን በሙሉ ልባዊ ምስጋናችንን እያቀረብን አንድም ዝማሬ ለቻናሉ ገቢ ማስገኛነት ያልዋለ መሆኑን እናረጋጣለን:: ውድ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ልጆችም የምትወዷቸውን መዝሙሮች በወደዳቹት ቀን እንድታዳምጡ አሰናድተን አስቀምጠንላችኋል። Well Come to Our Channel This channel is created in an attempt of gathering and setting Ethiopian Orthodox Tewahedo Church songs in organized playlist. We thank all the singers from the bottom of our hearts and we guarantee you none of the songs (more than 1200) are monetized by the channel. And we invite all of Ethiopian Orthodox Tewahedo Church fellows to lesson to your favorite songs anytime you want.
  • 255K subscribers,
  • 62 videos
Like/Views1.9%
Last Updated2 years ago

አንቀጽ ሚዲያ || ANQETS MEDIA

አንቀጽ ማለት ምዕራፍ ማለት ነው አንድም በር፣ መግቢያ፣ ማለፊያ ማለት ሲሆን ሚዲያችንም መንፈሳዊ የሆኑ ስራዎችን በመስራት ምዕመናንን ወደ ደጀ ቤተክርስቲያን ብሎም ወደ ሥጋ ወደሙ ለማቅረብ የሚተጋ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ትምህርቶች፣ ስብከቶች፣ መዝሙሮች እና የቅዱሳን ጻድቃንና ስማዕታት ገድል እንድሁም የገዳማትና አድባራት ታሪክ የሚገኝበት መንፈሳዊ አውታር ነው። #SUBSCRIBE #LIKE #SHARE #COMMENT በማድረግ አግዙን
  • 1.7K subscribers,
  • 162 videos
Views/7days105
Like/Views5.3%
Last Updated3 days ago

ነዓምን ተዋሕዶ ሚዲያ /neamn tewahedo media

በጸሎት የተከፈተ ቀን ብሩህ ነዉ፡፡ በወንጌል የተከፈተ ህይወት አስደሳች ነዉ ፡፡በእምነት የሆነ ኑሮ አሳራፊ ነዉ ፡፡ በፍቅር የሆነ አገልግሎት ድል ነሽ ነዉ ፡፡ በይቅርታ የሆነ ግንኙነት አርኪ ነዉ ፡፡ በተስፋ የሆነ ጉዞ የማይደክም ነዉ ፡፡ አንተ የሰዉ ልጅ! ለበጎ ነገር ግዜ ና ጉልበት እንዳያጥርህ እግዚአበሄርን ለምን ! Subscribe በማድረግ የደወል 🔔 ምልክቷን በመጫን ቤተሰባችን ይሁኑ ። #ኦርቶዶክስ _ተዋሕዶ _ፀንታ _ለዘለዓለም _ትኑር
  • 4.7K subscribers,
  • 0 videos

Orthodox_Tewahido_EF_tube

እንኳን ወደ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሚዲያ በሰላም መጣችሁ። ሐገራችንና ህዝባችን ፈጣሪ ይባርክ!! በኦርቶዶክሥ እምነት ውሥጥ ያለ ሥለ እምነቱ መጠየቅ የሚችልበት፣መዝሙር ማድመጥ የሚችልበት እንዲሁም ሥብክት ት/ት እና ቅዳሤ ወረብ ሌሎችም ...ይቀርብበታል. ይህንን ቻናል ሰብስክራይብ አድርገው አሁኑኑ ቤተሠብ ይሁኑ!!!
  • 1K subscribers,
  • 0 videos

Eshkol Tube

Lakk. 13:23
  • 1.1K subscribers,
  • 57 videos
Like/Views3.4%
Last Updated10 months ago

መሶበ ወርቅ ቲዩብ Mesobe Werk Tube

This tube is transfer Orthodox teachings (sermons), history of monasteries & indigenous scholars, tradition of the church and spiritual ( st. Yareds') songs based on the dogmatic and canonical low of Ethiopian Orthodox Tewahido Church. እዚ ናይ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ትምህርተ ሃይማኖት መሠረት ብምግባር ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቲ (ስብከተ ወንጌል): ታሪኽ ገዳማትን ሊቃውንትን: ሥርዓትን ትውፊትን ቤተ ክርስቲያን ከምኡውን ያሬዳዊ መዝሙራትን ግጥምታትን ዝቐርበሉ ቻናል እዩ።
  • 1.3K subscribers,
  • 28 videos
Like/Views6.8%
Last Updated10 days ago

ቤተ ማርያም ሚዲያ Bete maryam

ቤተ ማርያም የተለያዩ መንፈሳዊ መልእክቶች፣ ያሬዳዊ ዝማሬዎችና ስብከቶች የሚቀርቡበት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ-ክርስቲያን ሥርዓትና ደንብ መሰረት የሚገለገልበት Official Media ነው፡፡ መንፈሳዊ መልእክቶች በሁሉ ለሁሉ እንዲዳረሱ ውድ የተዋሕዶ ልጆች የሆናችሁ ሁላችሁ ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር እንድታደርጉ በፍቅር እንጋብዛለን፡፡ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘለዓለም ጸንታ ትኑር፡፡
  • 4.7K subscribers,
  • 21 videos
Like/Views8.1%
Last Updated3 days ago

Emana pictures

Maqaa abbaa kan ilmaa kan afuura qulqulluu waaqa tokko Faarfannaa barumsa wangeelaa diraamaa gagabaaboo documentary adda addaa kan irraa barattan kan itti galateffattan tube kanarraa argattu subscribe gochuun maati ta'a. Waaqayyo hunduma keenya nu haa eebbisu
  • 1.9K subscribers,
  • 0 videos

ልሳነ ሱራፊ / Lisane Surafi

“አንዱም ለአንዱ፦ ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፤ ምድር ሁሉ ከክብሩ ተሞልታለች እያለ ይጮኽ ነበር።” ኢሳ ፮÷፫ "ልሳነ ሱራፊ" በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ጥላ ሥር አስተምህሮዋን በመከተልና ረድኤተ እግዚአብሔርን አጋዥ በማድረግ የቅድስቲቱን ቤተ ክርስቲያን ዶግማ ፤ ትውፊትና ሥርዓቷን የተከተለ መንፈሳዊ መርሐ ግብር በማዘጋጀት ለምዕመናን ለማድረስ አገልግሎትን የሚሰጥ ሚዲያ ነው፡፡ በጸሎት ከማገዝ በተጨማሪ ተደራሽ እንድንኾንና ተጋግዘን ሌሎችን መጥቀም እንድንችል ከታች የተቀመጡ አድራሻዎቻችንን በመከታተልና የሚቀርቡ መንፈሳዊ ትምህርቶችንና ዝማሬዎችንም ለሌሎች በማጋራት አብሮነታችኹ አይለየን፡፡
  • 2.6K subscribers,
  • 0 videos

sielemay / ሥዕለማይ

በዚህ ቻናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በ አባ ዘሚካኤል ምዕመናንንና ምዕመናት መንፈሳዊ እውቀት ማስተማርያ ቻናል ነው ትምህርት ፣ ስብከት እና ትረካዎች ይቀርቡበታል In this channel, the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church is a channel for teaching spiritual knowledge to the faithful and the faithful. Lectures, sermons and lectures are offered.
  • 1.1K subscribers,
  • 2 videos
Like/Views45%
Last Updated17 days ago