About 7 channels for "አል ፋሩቅ"

Searched among 17,417,862 Youtube Channels in global.
Subscribers
10K-50K50K-100K100K-200K200K-500K500K-1M1M+2M+
-
Views/7days
10K+50K+100K+200K+500K+1M+
-
Super Chat
$5,000+$10,000+$50,000+
-
Live Viewers
1K+3K+5K+10K+20K+30K+
-
Last promotion
Past 7 daysPast 15 daysPast 30 daysPast 180 daysBefore past 30 days
Country
United StatesSouth KoreaJapanTaiwanIndonesiaViet NamIndia
Relevance

Al Faruk Multimedia Production

አል ፋሩቅ መልቲሚዲያ ኘሮዳክሽን አል ፋሩቅ መልቲሚዲያ ኘሮዳክሽን ቀደምት የሆነ ኢስላማዊ ፊልሞች ትርጉም : መንዙማና ነሺዳ እንዲሁም ዘርፈ ብዙ ኢስላማዊ የኪነጥበብ የስነ ፅሁፍ ስራዎች ከድሮዎቹ የቴኘና የዴክ ካሴቶች ጀምሮ በማዘጋጀት ለህዝብ ያደረሰ አንጋፋ ተቋም ነዉ:: አሁንም በዘመኑ የመገናኛ ብዙሀን ቴክኖሎጂ እርምጃ እኩል በመራመድ በዩቱብ ገፁ የተለያዩ ኢስላማዊ መሰናዶዎችን መንዙማና ነሺዳዎችን ጨምሮ ለህዝብ እያደረሰ ያለ ተቋም ነዉ:: ራዕይ በኢስላም ኪነ ጥበብ ዘርፍ እስልምናና እሴቶቹን እንዲሁም በሀገራችን ቱባ የሆነዉን ኢስላማዊ ታሪክ በላቀ ጥረት በማዘጋጀትና በተለያዩ ቋንቋዎች ለዐለም በማድረስ ግንባር ቀደም ሆኖ መገኘት ! ስለ ህጋዊነት አልፋሩቅ መልቲሚዲያ ኘሮዳክሽን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ በንግድ ፍቃድ ቁጥር AA/AR/01/14/670/886967/2014 በንግድ ምዝገባ ቁጥር AA/AR/01/0003238/2014 እና በግብር ከፋይ መለያ ቁጥር 0073764307 ተመዝግቦ በንግድ ብሮድካስት አገልግሎት : የበይነ-መረብ መገናኛ ብዙሀን ስራዎች : በሚዲያ መገናኛ ኘሮግራም ማዘጋጀትና ማሰራጨት ስራዎችና በራዲዮና ቴሌቭዥን ኘሮግራም ቀረፃና ስርጭት ስራዎች ላይ ተሰማርቶ በርካታ ስራዎችን እየሰራ ይገኛል:: ዓላማ በኢስላም ኪነ ጥበብና ቅርስ አጠባበቅ ላይ የጎላ ተሳትፎ በማድረግ አሻራችንን ማሳረፍ ! የእስልምና ሁለንተናዊ ልቀት በየዘርፉና በየሚዲያው በኩል ማስተዋወቅ! እስልምና ተኮር ጥናትና ምርምሮች እንዲጎለበቱ የበኩላችንን ሚና መወጣት!
  • 120K subscribers,
  • 195 videos
Views/7days11,276
Like/Views1.9%
Last Updated7 days ago

AL Faruq Tube

بيان الحق/clarify the truth
  • 153K subscribers,
  • 444 videos
Views/7days9,317
Like/Views1.9%
Last Updated4 days ago

Zaeferan Records

🔥 ● ZAEFERAN - RECORDS - SUBSCRIBE - NOW ● 🔥
  • 26K subscribers,
  • 27 videos
Like/Views1%
Last Updated7 days ago

Abdi Su አብዲ ቲዩብ

እንኳን ወደ አብዲ ሱ ዩቲዩብ በደህና መጡ፣ በዚህ ቻናል መረጃ ሰጪ እና አሳታፊ ይዘት ያላቸው የጠቅላላ እወቀት ጥያቄ እና መልስ በታሪክ፣ ጥሩ ስራ የሰሩ መሪወች የህወት ታሪካቸውን መዳሰስ። አስተማሪ ግጥሞች እና ትረካዎች አጫጭር መጣጥፎች እንዲሁም የነቢያት ፡- እና የሶሓቦች ታሪክ ከተለያዩ ሀይማኖቶች የተውጣጡ ጉልህ ነብያትን የህይወት ታሪክ አስተምህሮቻቸውን፣ መልእክቶቻቸውን እና በህብረተሰቡ ላይ ያላቸውን ተፅእኖ በመመርመር። ይህ መረጃ ለእርስዎ ጠቃሚ እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ! ተጨማሪ ልዩ ጥያቄዎች ካሉዎት ወይም በማንኛውም ነገር እርዳታ ከፈለጉ፣ ለመጠየቅ ነፃነት ይሰማዎ። ላይክ ኮመንት ሼር ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ Welcome to Abdi Su YouTube, a channel with informative and engaging content featuring trivia questions and answers on history, exploring the life stories of accomplished leaders. Educative poems and narrative short articles as well History of Prophets and Companions Biographies of prominent prophets from various religions, examining their teachings, messages, and impact on society. I hope this information is useful for you! If you have any more specific questions or need help with anything, feel free to ask. Like, comment, share and subscribe to become a family
  • 1.3K subscribers,
  • 14 videos
Like/Views21%
Last Updated15 days ago

Ansuar Dawud - Official

ይህ ቻናል የአንሷር ዳውድ ይፋዊ የዩቱብ ቻናል ነው። በዚህ ቻናል የምንሰጣቸው አገልግሎቶች - አዳዲስ መንዙማ እና ነሺዳ - አስተምሮት ያላቸው የዩቲዩብ ቪድኦ - አዳዲስ ሀዲሶች ቁርአኖች - አዳዲስ ከቨር ነሺዳ እና መንዙማ ይገኛሉ ይህን ቻናል ላይክ ሸር ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
  • 1.9K subscribers,
  • 0 videos

Ethio Hadra Tube ኢትዮ ሐድራ ቲዩብ

ኢትዮ ሐድራ ቲዩብ የYou Tube ቻናላችንን Subscribe በማድረግ ምርጥ ምርጥ መንዙማዎችን የመውሊድ ቪዲዮዎችን አውራዶችን እንዲሁም የሐድራ ላይ ቅጂዎችን በጥራት ማግኘት ይችላሉ
  • 2.6K subscribers,
  • 40 videos
Like/Views0.8%
Last Updated10 months ago

Haqiqa Tube

እንኳን ወደ ቻናላችን መጡ እዚ ቻናል ላይ የነሺዳ ግጥም እና የመንዙማ ግጥሞች በተጨማሪ እስላማዊ የሆኑ ሺዲዮ ታገኛላቹ subscribe ስላደረጉን እናመሰግናለን onthis channel you can get neshida or menzuma lyrics AND islamic video
  • 3K subscribers,
  • 0 videos