Subscribers
10K-50K50K-100K100K-200K200K-500K500K-1M1M+2M+
-
Views/7days
10K+50K+100K+200K+500K+1M+
-
Super Chat
$5,000+$10,000+$50,000+
-
Live Viewers
1K+3K+5K+10K+20K+30K+
-
Last promotion
Past 7 daysPast 15 daysPast 30 daysPast 180 daysBefore past 30 days
Country
United StatesSouth KoreaJapanTaiwanIndonesiaViet NamIndia
Relevance

Zemenawit ዘመናዊት

ዘመናዊት ማን ናት 🤷‍♀️ እንኳን ወደ ዘመናዊት ቻናል በሰላም መጣችሁ ፣ ዘመናዊት {ቃልኪዳን } አምላኴን የምትወድ ፣ ማመስገን የየቀን ስራዋ የሆነ እህታቹ ነኝ ፣ የሶስት ቆንጅዬ ልጆች እናት ስሆን ፣ እንዲሁም ዘመናዊት የውበት መፅሀፍን ፀሀፊ ስሆን ፣ ዘመናዊት ቻናልም ተፈጥሮአዊ ውበትን አጠባበቅ እና ጤናማ የኑሮ ዘይቤን ታገኛላችሁ ፣ ኑ ቤተሰብ ሁኑ አብረን እንማማር ❣️🥰
  • 208K subscribers,
  • 348 videos
Views/7days20,835
Like/Views2.2%
Last Updated13 days ago

Agazi tube

ኑ እንሳቅ🤣
  • 213K subscribers,
  • 908 videos
Views/7days12,261
Super Chat$287
Like/Views10.5%
Last Updated23 days ago

እልፍኝ ቲዩብ Elfign Tube

ወደ እልፍኛችን እንኳን በደህና መጡ ኑ አብረን እንሳቅ 😁😁 Welcome to our channel Let's laugh together 😁😁
  • 21K subscribers,
  • 15 videos
Like/Views4.4%
Last Updateda month ago

Endu&edu እንዱ እና ኤዱ

ሰላም እንዴት ሰነበታችሁ ይህ የኔ የዘማሪ ዲ/ን እንዳለ ደረጀ እና የክብርት ባለቤቴ ኤደን የህይወት ተሞክሮዎቻችንን ለእናንተ የምናስተላልፍበት ገፅ ነዉ እንሁም በዚህ ቻናላችን አዝናኝ አስቂኝ እና አሳዛኝ ገጠመኞች በሪያሊቲ ሾዉ አቅርበናል ኑ የዚህ ቤተሰብ አካል ይሁኑ።
  • 40K subscribers,
  • 110 videos
Like/Views3.3%
Last Updated20 days ago

ዲንህን እወቅ Dawaa And Peace Tube

እውቀት ያለው በጨለማ ውስጥ ሲሆን እውቀቱ ያበራለታል። ወደ ጀነት የሚያደርሰውንም መንገድ መጓዝ ጀምሯል ማለት ነው። ለሰው ልጆች እውቀት ትልቅ ቦታ አለው። ደግ ነገርን እንማማር የተማርነውንና ያወቅነውን ለሌሎችም እናካፍል (ሼር እናድርግ) ምንዳውን ከአሏህ ዘንድ እናገኛለን ብለን እናስብ። ያ ረቢ ለሰው ልጅ ደግ የሚያስቡና ወደ ደግ ከሚያመላክቱ ምርጥ ባሮችህ መካከል አድርገን፤ ያ ረቢ ያከሪም ያ ረሕማን ያ ረሒም።
  • 118K subscribers,
  • 1.5K videos
Views/7days1,961
Super Chat$581
Like/Views9.3%
Last Updated7 days ago

ሰገነት ሚዲያ Segenete Media

ሰገነት ሚዲያ Segenete Media የናንተ የመዝናኛ አማራጭ ነው፡፡ ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል ይላሉ ብዙ ጸሐፊያን እናም የማንበብ ፍላጎቶ ኖሮ ጊዜ ቢጣፋ መጨነቅ አያስፈልግም ሰገነት ሚዲያን መጎብኘት ብቻ በቂ ነው፡:የተመረጡና ለህይወት ጠቃሚ የሆኑ መጻህፍት በትረካ መልክ በአማረ ሁኔታ ይቀርባሉ፡፡ ኑ! ሰገነቱ ላይ ውጡ፡፡ የሰዎች ድንቅ የህይወት ተሞክሮዎች ተከሽነው በትረካ የቀርባሉ፡፡ ሰገነት ላይ በመሆናችሁ የማይታየውን ታያላችሁ አብዝታችሁ ትደሰታላችሁ፡፡ የተለያዩ ትረካዎችን ትኮመኩማላችሁ፡፡ ከናንተ የሚጠበቀው ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ መሆን ብቻ ነው፡፡ ኑ! ሰገነቱ ላይ ውጡ!!!! SEGENET MEDIA AMHARIC AUDIO BOOK NARRATION Welcome to segenet media from Ethiopia if you subscribe this you get more benefits.
  • 26K subscribers,
  • 600 videos
Views/7days1,240
Like/Views6.2%
Last Updated6 days ago

Mube Media ሙቤ ሚዲያ

አጫጭር የምስል መልእክቶች በየግዜው እንዲደርሱዋችሁ የቴሌግራም ቻናሌን ይጫኑት https://t.me/joinchat/AAAAAFa82Q3kzZZmwnbNqw የፌስቡክ ፔጅ ላይክ ያድርጉ https://www.facebook.com/pg/DawaaTube/posts/ የዩቲብ ቻናል ሰብስክራይብ subscribe ያድርጉ https://www.youtube.com/channel/UCpHNysXsPgMnBONBpXwRaJA *ለአላህ ብለው ከሚሰሩት አላህ ያድርገን #Mube-Media ነጃህ ሚዲያ 2,ኢቅራ ሚዲያ 2,wollo tube,dawa tube,kana tv,seifu on ebs 2,zehabesha news,seifu on ebs,ነጃህ ሚዲያ2,sidi ali,bilal tv amharic,abdi wollo tube,umi tube face,somi tube 2020,youtube keywords,youtube keyword research 2020,malcom x,africa tv,minber tube,umi tube,somi tube,zawya tv,fillaah tube,sedi and ali,hiba tube,bilal media,seya tube,Halal media,Abdi tube,reshade app,tafekur center,yemaleda senek,Ethiopia,Abel,berhanu,Nehar,Media,ቢላል ሚዲያ,Awodi,ወሎ ቲዩብ,brex habeshawi
  • 136K subscribers,
  • 1K videos
Views/7days8,959
Super Chat$32
Like/Views8.4%
Last Updated4 days ago

Fasi & Nico

Couple based in France rooted in Ethiopia ;) In love with good food and nature and handmade crafts. Enjoy the journey with us.
  • 61K subscribers,
  • 201 videos
Views/7days3,589
Super Chat$34
Like/Views6.4%
Last Updated2 months ago

ወሎየዋ Tube

ኑ አብረን እየተጫወትን እንዝናና
  • 33K subscribers,
  • 197 videos
Like/Views2%
Last Updated3 years ago

Bint Nur Tube

ኑ!!እንግሊዝኛን እንማር
  • 1K subscribers,
  • 0 videos

ABAS TUBE_አባስ ቲዩብ

እንኳን ወደዚህ ቻናሌ በደና መጡ ___________________ __________________ __________________ ኑ እንማማር ዲናችን እንወቅ !! welcome to my channel __________________ 👉 ABAS TUBE _ አባስ ቲዩብ ________________________ YouTube channel subscriber 👉 jzkl_____________Abas tube_አባስ ዩቲዩብ _______________________________________________
  • 1.1K subscribers,
  • 143 videos
Like/Views3.7%
Last Updated12 days ago

Ela አዲስ ( Ela New )

➦ይህ Ela አዲስ ዩቲዩብ ቻናል ነዉ በዚህ ቻናል የተለያዩ አዝናኝ አስተማሪ መረጃ ሰጪ ፕሮግራሞች በጥራት እና በታማኝነት ለእናተ ዉድ ቤተሰቦቼ የማደርስበት የኔ የናተ የሁላችንም መማማሪ ቻናል ነዉ ኑ 🔴ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ሁኑ የናንተዉ ኤላ ነኝ ይመቻቹ 😉🤙 ➠ This is Ela new YouTube channel. In this channel, I deliver fun educational informative programs to you and my family with quality and honesty. 🥰🤙
  • 18K subscribers,
  • 0 videos

Adinew Girma official

ኑ ጌታን እናመልክ
  • 1K subscribers,
  • 0 videos

Etho MelodicKeys

ኑ አብረን ፒያኖ እንለማመድ
  • 1K subscribers,
  • 0 videos

አቅሌስያ ሚዲያ - aklesiya media

⚪️🔵 እንኳን ወደ አቅሌስያ ሚዲያ በሠላም መጡ! ኑ የቤተክርስቲያናችን ድምጽ እንሁን! 🔵⚪️ @aklesiyamedia ⚪️🔵DON'T FORGET TO SUBSCRIBE! 🔵⚪️ @aklesiyamedia
  • 3.2K subscribers,
  • 0 videos

endalegeta multimedia እንዳለጌታ መልቲሚዲያ

ይህ ቻናል ይበልጡኑ በኢትዮጵያ ሥነጽሐፍ፣ ታሪክ እና ፎክሎር እንዲሁም በማኅበራዊ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር ነው። ጻሕፍት ለንባብ ባበቋቸው መጻሕፍት ዙርያ ከአንባብያን ጋር የሚያደርጓቸው ውይይቶችና ሙያዊ ሙግቶች ይቀርቡበታል:: ትንታኔዎች፣ ሀተታዎች እና ትውስታዎች ይስተናገዱበታል። አዝናኝነትና አስተማሪነት የሚስተዋልባቸው የሕይወት ተሞክሮዎች ይተላለፉበታል። በተጨማሪም ንባብና አንባቢ እንዲወዳጁ ጥረት የሚያደርጉ ግለሰቦችና ተቋማት ይበረታቱበታል። ቻናሉ በደራሲ እንዳለጌታ ከበደ የተከፈተ ሲሆን፣ ደራሲው ከ14 በላይ ልቦለድና ኢልቦለድ መጻሕፍትን ለንባብ አብቅቷል። ከእነዚህም መካከል "ከጥቁር ሰማይ ስር"፣ "ዛጎል"፣ "ደርሶ መልስ"፣ "ኬርሻዶ"፣ "ማእቀብ" እና "በአሉ ግርማ ህይወቱና ስራዎቹ" ይጠቀሳሉ። ደራሲው በኢትዮጵያ የመጀመርያ የሆነውን፣ ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ የተሰኘውን የበጎ አድራጎት ድርጅት የመሠረተ እና በሥራ አስኪያጅነት እየመራ ያለ ሲሆን፣ ባንኩ ከተመሠረተ ከየካቲት 2013 - የካቲት 2016 ዓ.ም ከ38,000 (ከሠላሳ ስምንት ሺህ) በላይ መጻሕፍትን ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚገኙ ትምህርት ቤቶች፣ ማረሚያ ቤቶች፣ ቤተእምነቶችና ለህዝብ ቤተ ንባቦች በነጻ አዳርሷል። ኑ! በቻናሉ አማካይነት ቤተሰብ እንሁን። አገራችንንና ማንነታችንን አጮልቀን እንይበት!  እንወዳጅበት! እንማከርበትም!
  • 5.8K subscribers,
  • 0 videos

ማኅቶተ ቅኔ mahtote kine

የኢትዮጵያ ሊቃውንት ታላቁ ዕውቀት ቅኔ ነው!!በቅኔ እሳትነት ያልተጣደ ዕውቀት ደግሞ ሊበስል አይችልም።ይህን ታላቅ ዕውቀት ቅኔን ግዕዝ ሳይማሩ መሞከር ደግሞ ያለ መስታወት የራስን ምስል ለ ማየት እንደመሞከር ይሆናል!!!ስለዚህ ኑ ግዕዝን ተምረን በግዕዝ እንጠበብ!!!!
  • 1.1K subscribers,
  • 0 videos

ልበ ሰፊ |broadmind TUBE

ልበ ሰፊ ሰው የሚበዛባትን ውብ ኢትዮጵያ ለመፍጠር ኑ አብረን እንስራ❤
  • 1K subscribers,
  • 0 videos

ድማማ Demama

~ ድማማ የት ነው? ምንድን ነው? ወጌን በሚከተለው የአርበኞች ግጥም ልጀምር። እናውጋ ካላችሁ ኑ ፋግታ እናውጋ፣ ሦስት ቀን ጨልሞ ባራተኛው ነጋ። ድማማ ጎጃም ውስጥ ፋግታ ለኮማ ወረዳ ውስጥ የምትገኝ ቀበሌ ናት። በዳግም ጣሊያን ወረራ ወቅት በደጃዝማች መንገሻ ጀምበሬ የሚመራው የጎጃም አርበኛ ሦስት ቀን ሙሉ ከጠላት ጋር ውጊያ ያደረገባት መንደት ናት። በዚኽ የጦር አውድማ ቢትወደድ ነጋሽ በዛብህ የሚመሩትን ታጋይ ይዘው ለትግል ጓዳቸው ለደጃዝማች መንገሻ ጀምበሬ ደጀን በመኾን በውጊያ የተሳተፉበት ተሳትፈዋል። የራስ ሥዩም መንገሻ ሴት ልጅ ( የደጃዝማች አበራ ካሳ ሚስት) አርበኛ ከበደች ሥዩም በዚኽ የጦር ግንባር ተሳትፈዋል። ነገሩ እንዲኽ ነው። አርበኛ ከበደች ሥዩም ባለቤታቸው ደጃዝማች አበራ ካሳ በጣሊያኖች ከተገደሉ በኋላ ወደ ሸዋ በረህዎች በመውረድ የትጥቅ ትግል ጀምረው ነበር። ጫናው እየበረታ ሲኼድ አርበኛዋ ከሸዋ ወደ ጎጃም ተሻገሩ አርበኛ ከበደች ሥዩም ጎጃም ሲገቡ የፋግታ ጦርነት ይጀምራል። አርበኛዋ ከሸዋ ያስከተለቻቸውን አጃቢዎች ይዘው ጣሊያንን ገጠሙት። በደጃዝማች ጀምበሬ መንገሻ፣ ቢትወደድ ነጋሽ በዛብህ እና አርበኛ ከበደች ሥዩም የሚመራው ጦር ጠላትን ይቀጣው ጀመር። የፋግታ ጦርነት የተካኼደው እንደ ፈረንጆች ዘመን ቆጠራ ከ March 25-27 ቀን 1938 ዓ/ም ነበር። በጠላት በኩል በአየር ድብደባ የታገዘ ነበር። ከሦስት ቀን በኋላ በጋሊና የሚመራው... መውጫ፦ የፋግታውን ጦርነት በተመለከተ ዶክተር ሥልጠነ ሥዩም " A history of Resistance in Gojjam ( Ethiopia) :1936-1941" ሲሉ ርዕስ በሰጡት የዶክትሬት ድግሪ ማሙያ ጥናታቸው ሰፋ ያለ ትንታኔ አቅርበዋል። በ Geta Belete Debebe
  • 1.9K subscribers,
  • 0 videos

Mahi Tube

Riaction video with Educational value +prank and vlogs.......የሳምንቱ ገራሚ እና አዝናኝ የቲክቶክ ቪዲዮዎችን እዚህ ያገኛሉ ከእናንተ ሚጠበቀው ...... Subscribe😍 Like👍♥️ Comment✍️💬 Share↗️ ማድረግ ብቻ ነዉ።ኑ አብረን እንሳቅ 🤣🤣🤣 insta acc 👇 https://instagram.com/mahimitiku1?igshid=ZDdkNTZiNTM= Telegram acc👇 @MahiMitiku
  • 1.1K subscribers,
  • 55 videos
Views/7days458
Like/Views10.1%
Last Updated2 days ago