About 595 channels for "ትምህርት"

Searched among 17,413,923 Youtube Channels in global.
Subscribers
10K-50K50K-100K100K-200K200K-500K500K-1M1M+2M+
-
Views/7days
10K+50K+100K+200K+500K+1M+
-
Super Chat
$5,000+$10,000+$50,000+
-
Live Viewers
1K+3K+5K+10K+20K+30K+
-
Last promotion
Past 7 daysPast 15 daysPast 30 daysPast 180 daysBefore past 30 days
Country
United StatesSouth KoreaJapanTaiwanIndonesiaViet NamIndia
Relevance

Health Education - ስለ ጤናዎ ይወቁ

ሠላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ወደ ቻናሌ በሰላም መጣችሁ። ዶክተር ዮሀንስ እባላለሁኝ ጠቅላላ ሀኪም ነኝ። በዚህ ቻናል ላይ ከህክምና ባለሙያነቴ ባሻገር ለመላ የአለም ህዝቦች የጤና መረጃን በስፋት የማስተምርበት ቻናል ነው። በሽታዎች ለምን ይከሰታሉ ሲከሰቱስ ምን ማድረግ አለብን እና አስቀድመንስ ከበሽታ እራሳችንን እንዴት እንጠብቃለን የሚለውን የጤና መረጃ በዝርዝር እውቀቱን አስጨብጣቹሀለው። መርጣችሁ እና ፈልጋችሁ ወደ ቻናሌ ስለመጣችሁ አመሠግናለሁ። ሰብስክራይብ በማረግ ጠቃሚ የጤና መረጃን ታገኙበታላችሁ አመሠግናለሁ። Welcome to the channel. My name is Dr. John and I am a general practitioner. In addition to being a medical professional, this channel also provides health information to people all over the world. Why do diseases occur and what should we do when they do occur? Thank you for choosing and searching for this channel. By subscribing you will find useful health information. Thank you.
  • 255K subscribers,
  • 581 videos
Views/7days10,550
Like/Views3.8%
Last Updated6 days ago

Memeher Dr Zebene Lemma

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። የአብ ጸጋ የወልድ ቸርነት የመንፈሰ ቅዱስ ሕብረት አንድነት የእመቤታችን ምልጃ ከሁላችን ጋራ ይሁን። ባላችሁበት ሁሉ ሰላመ እግዚአብሔር አይለያችሁ። አገራችንንም አለማችንንም ሰላም ያድርግልን። ይህንን የዩቱብ ቻናል ለምትከታተሉ ሁሉ፡- Memeher Dr Zebene Lemma በሚለው በዚህ ቻናል ላይ፡- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን እምነትና ስርዓት ትምህርት ይሰጥበታል የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ይነገርበታል ትምህርተ ሃይማኖት፣ ነገረ ቅዱሳን ይሰበክበታል የመንፈሳዊ እድገት፣ ግብረገብነትና ስነምግባር ትምህርትና ምክር ይሰጥበታል እንዲሁም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምሥጢር ይፈተትበታል። በተለያዩ አርስተ ጉዳዮች ላይ:- መንፈሳዊ እድገታችንን ከፍ ሊያደርጉ ተዋህዶ ሃይማኖታችንን ሊጠብቁ አልፎም አገራችን ኢትዮጵያን የበረከት ምድር ሊያደርጉ የሚችሉ መንፈሳዊ ትምህርቶች ታገኙበታላችሁ። ስለዚህ ሰብስክራብ በማድረግ የደዉሉንም ምልክት በመጫን በየእለቱ የሚሰጠው ትምህርት እንዲደርሳችሁ ማድረግ ትችላላችሁ። ለሌሎች ወዳጅ ዘመዶችም በመንገርና በማካፈል ሁላችንም መንፈሳዊ ግዴታችንን እንድንወጣ በእግዚአብሔር ስም እንገልጻለን እንጋብዛለን። የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችህን ጋር ይሁን። Memeher Dr Zebene Lemma የሚለውን የዩቱብ ቻናል ሰብስክራብ በማድረግ ከእግዚአብሔር ጋር የሚያገናኙ መንፈሳዊ ትምህርቶች ማግኝት ይችላሉ። የፌስቡክ ገጻችንንም ይጎብኙ ፎልሎውም ያድርጉን፡- https://www.facebook.com/MemeherDrZebeneLemma ሰላም ለዓለም ሁሉ ይሁንልን አሜን!
  • 445K subscribers,
  • 1.3K videos
Views/7days13,710
Super Chat$804
Like/Views19.9%
Last Updated21 days ago

Health Academics ǀ የጤና ትምህርት

Interestingly, this channel, Health Academics, is one of the largest channels providing health courses. It provides tutors on general health, public health, and medical and para-medical courses. For instance, physiology, anatomy (embryology, histology, gross anatomy), maternal and child health, epidemiology (spatial, clinical, advanced epidemiology), biostatistics, research methodology, systematic review &meta-analysis, data analysis,modeling, software management, qualitative research, medical/health research, and motivational speeches. You will be benefited if you follow and subscribe to our YouTube channel. We are committed to providing the best services for you. Some courses in this channel are given by expert academicians in the field, with the rank of Asst Professor & above. በዚህ ዩቲዉብ ቻናል ስለ ጤና እንዎያያለን፡፡ የጤና ትምህርት በበሽታወች ምንነት ምልክቶች መንስኤወችና መፍትሄወቻቸዉ ዙሪያ እንሰጣለን:: እንዲሁም ወቅታዊ ጤና ነክ የሆኑ መረጃወችን፤ አማራጭ ህክምናወቸን፤ አነቃቂ ንግግሮችና የምርምር ውጤቶችን ወደናንተ አናደርሳለን:: ስለዚህ ሰብስክራይብ በማድረግ የዚህቻናል አባል ይሁኑ፡፡
  • 74K subscribers,
  • 909 videos
Views/7days162
Like/Views4.9%
Last Updated2 days ago

NSEBHO TUBE | ንሴብሖ ትዩብ

ውድ ተመልካቾች እግዚአብሔር ፈቅዶና ወዶ እንኳን ወደ ንሴብሖ ትዩብ ቻናል በሰላም መጣቹ ይህ ቻናል የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት መዝሙራት፣ትምህርት እና የተለያዩ መልእክቶች ያላቸውን ለነፍሶ ብርታትን፣ለህይወቶ ፍሬ ነገርን የሚያስጨብጡ ቪድዮችን የሚከታተሉበት ነው ፤ ኢትዮጵያ ሁሌም ወደ እግዚአብሔር እጆቿን ትዘረጋለች፡፡ መልካምቆይታ Dear viewers welcome to the Nsebho YouTube channel, this channel is where you can watch videos of Orthodox Tewahdo religion songs, teachings, and various messages that give strength to your soul and give meaning to your life. Ethiopia always stretches its hands to God. Have a nice stay
  • 186K subscribers,
  • 139 videos
Views/7days690
Super Chat$10
Like/Views4.1%
Last Updated15 days ago

Ethiopian Education

In this channel you can get Ethiopian education tutorials. በዚህ ቻናል የኢትዮጵያ ትምህርት ቲቶርያሎች ያገኛሉ::
  • 218K subscribers,
  • 1.4K videos
Views/7days1,214
Like/Views3.5%
Last Updated2 days ago

Ye Ethiopia Lijoch TV

የኢትዮጵያ ልጆች ከ15 ዓመታት በላይ ለልጆች አወንታዊ እድገት የሚበጁ ጥበባዊ ስራዎችን በማቅረብ ይታወቃል። የኢትዮጵያ ልጆች ተወዳጅና ተከታታይ አልበሞችንና የጉዞ ትምህርት ቤት ፕሮግራሞች ለበርካታ ዓመታት አዘጋጅቷል። የኢትዮጵያ ልጆች ፕሮጀክት አካል የሆነው የኢትዮጵያ ልጆች ሚዲያም የ24 ሠዓት የልጆች ቴሌቪዥን ስርጭት አለው። ኢትዮጵያ የልጆቻችን ናት! የኢትዮጵያ ልጆችን በሚከተለው የሳተላይት አድራሻ በኢትዮሳት (EthioSat)ላይ ያገኙታል Frequency:- 11605 Polarization:- horizontal Symbol rate :- 45000 FEC :- 5/6 Ye Ethiopia Lijoch (Ethiopian Children) is renowned for its artistic contribution to the positive development of children for over 15 years. Ye Ethiopia Lijoch has prepared and released a series of beloved albums and school tour programs for several years. Ye Ethiopia Lijoch Media (Ethiopian Children Media), a part of Ye Ethiopia Lijoch's project, has a 24 hours exclusive children television station. Contact us:- Ethiopian Children Media - Addis Ababa, Ethiopia Tel. +251970454545. Subscribe now and get the latest videos
  • 349K subscribers,
  • 1.5K videos
Views/7days3,169
Like/Views0.3%
Last Updated3 days ago

Hanna Yohannes-ጎጂዬ

ሃና ዮሃንስ እባላለው ከልጅነቴ ጀምሮ አሁን ባለሁበት ሙያ ለመማር ፍላጎት ነበረኝ። ስለሆነም ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቴን መነን ትምህርት ቤት በምማርበት ወቅት ባገኘሁት የቲያትር አጭር የቲያትር ኮርስ ላለኝ የኪነጥበቡ መሰረት ጥሎልኛል። አሁን ደግሞ የራሴን ስራ ይዤ በራሴ ዩቱብ ቻናል መጥቻለው። https://www.hannayohannes.com/
  • 383K subscribers,
  • 290 videos
Views/7days253,254
Like/Views2.6%
Last Updated2 months ago

Kedus Gabriel TV

የኢትዮጵያ ኦርቶዶኮስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን እምነት፣ ሥርዓት እና ትውፊትን የጠበቀ ትምህርት
  • 6.9K subscribers,
  • 1.3K videos
Views/7days240
Like/Views8.1%
Last Updated9 hours ago

Mahibere Kidusan

ስለ ማኅበረ ቅዱሳን አመሠረራት ጥቂት ነጥቦችን እናስታውስ፡፡ በ1980ዎቹ የጋንቤላና የመተከል የሠፈራ ዘመቻ ጥቂቶቹን አገናኘ፡፡ ከዚህ ቀጥሎ ደግሞ ሌሎችን በጥበቡ እየጠራ በክረምት ጊዜ ዩኒቨርስቲዎቻቸው ሲዘጉ በዝዋይ ገዳም እንዲገናኙ አደረገ፡፡ በመጨረሻም አብዛኛዎቹን ወጣቶች በ1983 ዓ.ም በብላቴ ካምፕ አገናኛቸው፡፡ እነዚህ ሁሉ መልካም አጋጣሚዎች ሆኑላቸውና የተለያዩ ማኅበራትን እያቋቋሙ ወጣቱ ትውልድ ከቤተ ክርስቲያን ጋር የማስተዋወቁን ሥራ አፋፍመው ቀጠሉበት፡፡ በዚህ የተሰበሰበው ኃይል አሁንም ተደራጅቶ ጠንካራ አገልግሎት የሚሰጥበትን አንድ ማኅበር እየፈለገ መጣ፡፡ በዚህ ምክንያት የተለያዩ ማኅበራትን በመመሥረት የየአቅማቸውን አገልግሎቶች ሲፈጽሙ የቆዩት ወጣቶች በአንድ ማኅበር ቢሰባሰቡ የሚሰጡት አገልግሎት ከፍተኛ ሚና እንደሚኖረው ተገነዘበ፡፡ በዚህ ጊዜ ነበር በመላእክት ስም፣ በእመቤታችን ስም፣ በቅዱሳን ስም የተሰበሰቡት ሁሉ ለመታሰቢያነት የሚጠሯቸውን ቅዱሳን የማያስቀርና ተልእኮአቸውን የማይለውጥ አንድ ማኅበር ለመመሥረት የወሰኑት፤ ወስነውም አልቀሩ መሠረቱት፤ ማኅበረ ቅዱሳንን፡፡ ውኃ ልትቀዳ ወርዳ ጌታችንን አግኝታ እንደተመለሰችው ሰማርያይቱ ሴት፤ ከሄዱበት ምድራዊ ዓላማ ተጨማሪ ሰማያዊ ዓላማን አንግበው መንፈሳዊ አገልግሎት የሚሰጥ ማኅበር ለመመሥረት ምክንያት የሆኑት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች እንደሙያ ዝግጅታቸውና ስጦታቸው ቤተ ክርስቲያናቸውን ለማገልገል አደራ ተቀበሉ፡፡ /ዮሐ. 4፤7/ ስለዚህም ማኅበሩ ሐዋርያዊ ተልእኮን ለማስፋፋትና ግቦቿን አሳክታ ከችግሮቿ ወጥታ ለሕዝቦቿ ማኅበራዊ ሕይወት ለውጥ የመሪነት ሚና የምትጫወት ቤተ ክርስቲያንን ለማየት የሚያስችል የአገልግሎት ስልት ነድፎ ብቅ አለ፡፡
  • 452K subscribers,
  • 9.4K videos
Views/7days3,356
Super Chat$1,416
Like/Views8.1%
Last Updated10 days ago

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

ይህ ቻናል( በመምህር ተስፋዬ አበራ አዘጋጅነት) ስለመንፈሳዊ ውጊያ እና የአጋንንታዊን ሴራ በማጋለጥ የምንማማርበት ፣ የምንድንበት እንዲሁም ከአለማዊ ሴራ በመንፈስ ቅዱስ ጸጋ የምንነቃበት ነው። የማዳመጥ ጊዜ ላይ ነን!!! I Memeher Tesfaye Abera is the channel creator and owner . I am ortodox tewahedo preacher (teacher) , religious song writer and singer (mezmur ) and , painter . This channel is committed to ortodox tewahedo religion believers and followers . in this channel there will be awareness creations ,educational life experience , several life changing hacks ,ways to pray and to get close to our creator THE GOD no one is born with a scene , god loves us all .lets come back to our father let us be under his blessing forever ,
  • 223K subscribers,
  • 659 videos
Views/7days26,178
Super Chat$17,815
Like/Views12.5%
Last Updated3 days ago

ቅዱስ እግዚአብሔር ቲዩብ -Kidus Egziabher tube

በይነ ዝንቱ ቻናል /በዚህ ቻናል ዘርፈ ብዙ የሆነውን የአብነት ትምህርት እንደ ወረብ ፣ዜማ ፣ ቅዳሴ፣ሰዓታት ፣የተለያዩ ዝማሬዎችን፣ ስብከቶችን፣ የእሑድ እሑድ እንዲሁም የበዓላት ምስባኮችን የታላቁን የዜማ ሊቅ የቅዱስ ያሬድ ዜማን በድምጽ መዛግብትነት (audio Books) ይቀርባል።
  • 29K subscribers,
  • 1K videos
Views/7days497
Super Chat$125
Like/Views8.2%
Last Updated11 days ago

Sambe Tube ሰንበት ትምህርት ቤቴ

Hi God's Family Peace be with you where God is, the lesson I will be passing through on the YouTube channel is the gospel, the song, the hospitality of Abraham and the various teachers and programs that renew our lives You are invited to follow up, as the Sambe YouTube Channel teacher offers you things don't forget to SUBSCRIBE LIKE SHARE Maatiwwaa waaqayyoo bakkuma jirtanitti nageenyi waaqayyoo isiniif haa bayyatuuti nagaa jirttuu karaa sambe tube kan isiniif darbu Barnoota wangelaa,Faarfanna,keessumma abrahaam,fi wantoota barnoota ta'aniifi lubbuu keenya boqochiisaani wam ta'eef sambe tube akka hordofttan afeeramtaniittu SUBSCRIBE LIKE SHARE GOCHUU HIN DAGATINAA
  • 39K subscribers,
  • 1.1K videos
Views/7days1,720
Like/Views7.1%
Last Updated6 days ago

Felege Genet Media - ፈለገ ገነት ሚዲያ

Well Come To Felege Genet Media YouTube Channel እንኳን ወደ ባህር ዳር ፈለገ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ ካቴድራል ሰንበት ትምህርት ቤት የYoutube ቻናል በደህና መጡ ። በዚህ የኢንተርኔት አውደ ምህረት ላይ የኢ/ኦ/ተ/ቤ ስረዓት የጠበቁ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች |ብሒለ አበው |የዝማሬ አገልግሎቶች | ልዮ ልዮ መንፈሳዊ ዝግጅቶች እንዲሁም የቅዱሳን ክብረ በዓላት በቀጥታ ስርጭት የሚቀርብበት መድረክ ነው። ውድ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነት ተከታዮች ይህን YOUTUBE CHANNEL SUSBSCRIBE በማድረግ የደውል ምልክቱን ተጭናችሁ ALL የሚለውን በመንካት ቤተሰቦቻችን ይሁኑ። የባህር ዳረ ፈለገ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ ካቴድራል ሰንበት ትምህርት ቤት ሚዲያ ክፍል
  • 33K subscribers,
  • 342 videos
Views/7days997
Like/Views3.2%
Last Updated3 months ago

Ethiopian Online Education

Dear students, if you subscribe to this channel, you will be able to find beautiful studies of any subject from 7th grade to higher education institutions/ውድ ተማሪዎች ይሄንን ቻናል subscribe ካደርጋቹህ ከ7ኛ ክፍል እስከ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ቆንጆ ጥናቶችን ማግኘት ትችላላቹህ Subscribe and like the channel now
  • 64K subscribers,
  • 681 videos
Views/7days350
Like/Views3.4%
Last Updated5 days ago

Yilma Hailu

ሊቀ ምመዘምራን ይልማ ኃይሉ በ1959ዓ.ም በኮንጎ ሰፈር ከአባቱ መቶ አለቃ ኃይሉ ወልደመድኅን እና ከወዘሮ ሸዋማማሽ ሕይወተ ተወለደ። በእራስ ሙሉጌታ በደብረዘይት አንደኛ ደረጃ በመስትኛ ሁተኛ ዑራኤል 7 እና 8 በቦሌ እና በአርሲ ነጌሌ ሁለተኛ ደረጃ በየአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አለ ፈለገ ሰላም የሥነ ጥበብ ትምህርት በ1981ዓ.ም በቀለም ቅብ ለአራት ዓመታት ተከታትሎ ተመረቀ። በአዲስ አበባ ብሔራዊ ሚዚየም፣ በፖሽኪን የባሕል ማእከል ራሻያ ኢንባሲ፣ በአሜሪካ saint Mary Catholic Basilica church art Galley, Downtown Minneapolis art Galleria, Hosmer community የሥዕል ኤግዚብሽን አሳይቷል። ክ17በላይ የመዝሙር አልበሞች አሳትሞል በኢትዮጵያ በአውሮፓ በአሜሪካ በአፍሪካ በሚገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤትክርስቲያን ብዙ ዝግጅቶችን አቅርቧል።
  • 40K subscribers,
  • 250 videos
Views/7days883
Like/Views3.7%
Last Updated14 hours ago

Dave info

Welcome to our DAVE INFO Channel. On this channel. 👉you'll find Tech reviews. ☑️Computer Software and phone Apps review. ☑️Video/Photo editing tutorial by Computer & Phone. ☑️Hacking & Gaming tutorial. ☑️Some news info and more useful stuffs. ☑️Website Suggestion/review. 🔸So we release a general video every week. እንኳን ወደ DAVE INFO ቻናላችን በደህና መጡ። በዚህ ሰርጥ/ቻናል ላይ 👉የቴክ ግምገማዎችን/ትምህርቶች ያገኛሉ ፡፡ ☑️የኮምፒተር ሶፍትዌር እና የስልክ መተግበሪያዎች ግምገማ. ☑️በቪዲዮ/ፎቶ ኤዲቲንግ ትምህርት በኮምፒተር እና በስልክ. ☑️ሀኪንግ እና ጌም ትምህርት. ☑️ አንዳንድ የዜና መረጃ እና የበለጠ ጠቃሚ ነገሮች ፡፡ ☑️የዌብሳይት ጥቆማ ፡፡ 🔸አጠቃላይ ስለነዚህ የያዙ ቪዲዮኦች በየሳምንቱ እንለቃለን። 👍Thanks for subscribing to my channel and follow my social Medias. 👍ቻናላችንን LIKE | COMMENT | SHARE | SUBSCRIB ያድርጉ.
  • 58K subscribers,
  • 73 videos
Views/7days33,814
Like/Views5.1%
Last Updated2 months ago

Neku Aemiro -ንቁ አእምሮ

Welcome To Neku Aemiro . This channel is all about education and information that adds values to people in relation to psychology,self-improvement,interesting facts and much more. We are passionate about growing and inspiring others to be the very best version of themselves. and We hope you enjoy watching our videos!.
  • 24K subscribers,
  • 126 videos
Like/Views3.6%
Last Updated3 months ago

Ethio Computer School

Contact:- info@ethiocomputerschool.com
  • 150K subscribers,
  • 293 videos
Views/7days2,928
Super Chat$13
Like/Views5.3%
Last Updated9 days ago

Tatti Tube

እንኩዋን በሰላም ወደ Habesha Greatness መጣችሁ ፥ በዚህ ቻናል ጥሩ በሆነ መንገድ እንግሊዝኛ፣ ጀርመንኛ እና ስፓኒሽ ቋንቋ አስተምራለሁ፣ ተከታተሉኝ ፣ እንዲሁም ድህረ ገጹን Subscribe በማድረግ እና የደውሏን ምልክት በመጫን ተጠቀሙ!። Hi all, this is a channel where I teach English, Spanish and German languages, in a simple and attractive way. Stick here, it will be an amazing experience for those of you who love to exercise and be able to speak new languages. Stay blessed 🙏 Facebook; Tatti Tube Instagram; tattitube
  • 67K subscribers,
  • 109 videos
Views/7days605
Like/Views5.9%
Last Updated2 months ago

Teacher nigus ቲቸር ንጉስ

Learn basic English in a simple and interesting way. It goes from basic to Advanced level. ይህ teacher nigus የሚለው ቻናል እናንተን በእንግሊዝኛና በፈረንሳይኛ ለማገዝ የተከፈተ ነው። በዚህ ፕሮግራም በትምህርትና በመሰል ጉዳዮች ዙሪያ አስፈላጊ ናቸው ብዬ የማምንባቸውን ዘርፎች በማንሳት ያገኘሁትን ዕውቀትና ልምድ አካፍላለሁ። በዚህ ፕሮግራም ፦ መምህራን፣ ትምህርት ቤቶች፣ ተማሪዎች፣ ልጆች፣ ሕጻናት፣ ወላጆችና በትምህርት ዙሪያ የሚሰሩ ባለሞያዎች ተጠቃሚ እንደሚሆኑ ሙሉ እምነት አለኝ። ሕጻናትን፣ ልጆችን፣ አዋቂዎችን፣ የሚጠቅሙ ትምህርቶችን በዚህ ፕሮግራም አስቀምጣለሁ። እንግሊዝኛንና ፈረንሳይኛን ከጀማሪ እስከ እስከ ከፍተኛ ደረጃ ላሉ ተማሪዎች፣ በተለይም ለብሔራዊና ለአለም አቀፍ ፈተዎች ለሚዘጋጁ ድጋፍ እሰጣለሁ። ለምታውቋቸው ወዳጆቻችሁ ይህንን ቻናል ያጋሩ! ቲቸር ንጉስ www.teachernigus.com
  • 173K subscribers,
  • 133 videos
Views/7days3,742
Like/Views6.5%
Last Updated8 days ago