Subscribers
10K-50K50K-100K100K-200K200K-500K500K-1M1M+2M+
-
Views/7days
10K+50K+100K+200K+500K+1M+
-
Super Chat
$5,000+$10,000+$50,000+
-
Live Viewers
1K+3K+5K+10K+20K+30K+
-
Last promotion
Past 7 daysPast 15 daysPast 30 daysPast 180 daysBefore past 30 days
Country
United StatesSouth KoreaJapanTaiwanIndonesiaViet NamIndia
Relevance

Kana Television

KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. ------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------ ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: --------------------------------------------------------------------------------------------- Watch Kana Television on Eutelsat on Frequency 11512 | ቃና ቴቪን በዩቴልሳትት 11512 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ:: #KanaTV | #MyKana | #Ethiopia
  • 1.1M subscribers,
  • 5.8K videos
Views/7days49,716
Like/Views3.1%
Last Updated5 days ago

Sheger FM 102.1 Radio

#ShegerFM #Ethiopia #ሸገርኤፍኤም102.1 Sheger FM 102.1 'Yenanetew Radio' is the first private radio station in Ethiopia on air since October 4,2007. We are proud to be Ethiopians and we love our country more than anything! Hear us live on http://www.ShegerFM.com ሬዲዮ መስከረም 23፣2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ መሰናዶውን እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡ ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (Information & Entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡ ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡ ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ ሸገር የእናንተ ነው! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
  • 319K subscribers,
  • 3.1K videos
Views/7days5,623
Like/Views2.1%
Last Updated5 days ago

YetenbiTube የተንቢ

የኔ ይቱብ ቻናል ከፖለቲካ ከሀይማኖት ከዘር ነፃ ነው
  • 230K subscribers,
  • 601 videos
Views/7days52,463
Super Chat$2,721
Like/Views6%
Last Updated6 days ago

Kana Leza

🔥እንኳን ወደ ቃና ለዛ የ ዩቱዩብ ቻናል በደህና መጡ በዚህ ቻናል የተመረጡ የቃና ቴሌቭዥን ድራማዎችን አጓጊ ክፍል እና የተዋናዮችን ግለታሪክ ይመለከቱበታል
  • 46K subscribers,
  • 207 videos
Views/7days6,979
Like/Views1.3%
Last Updated19 days ago

Kana Mert

እንኳን ወደ ቃና ምርጥ በደህና መጡ ሰብስክራይብ በማድረግ የቃና ምርጦችን ይቀላቀሉ:: Welcome To Kana Mert Make Sure To Subscribe My Channel and Be Family Welcome To my Channel In this channel you will get biography of a film actors and others videos are made with Narrating Stories by Kana Mert. #ቃና_ምርጥ #Kana_Mert Contact us for business or promotion 👇 👇 👇 cherentcheru08@gmail.com ምርት እና አገልግሎቶን ለማስተዋወቅ አብረውን መስራት ከፈለጉ 👇 👇 cherentcheru08@gmail.com
  • 84K subscribers,
  • 49 videos
Views/7days13,167
Like/Views1.7%
Last Updateda month ago

Kana Mert 2

Welcome to Kana Mert 2 Make Sure You Subscribe For New Video. KANA MERT 2 is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. ቃና ምርጥ 2 አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ ተወዳጅ ቻናል ነው :: እንኳን ወደ Kana Mert 2 በደህና መጡ ሠብስክራይብ በማድረግ አዳዲስ ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማዎችን በትኩሱ ያግኙ አዲሱን ቤተሰብ ይቀላቀሉ !! #Kana_Mert_2 #ቃና_ምርጥ_2 Contact us for business or promotion 👇 👇 👇 cherentcheru08@gmail.com ምርት እና አገልግሎቶን ለማስተዋወቅ አብረውን መስራት ከፈለጉ 👇 👇 cherentcheru08@gmail.com
  • 65K subscribers,
  • 272 videos
Views/7days11,032
Like/Views1.9%
Last Updated5 days ago

ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube

ሰላም እንኳን ወደ ሐዲስ ዜማ ቲዩብ በሰላም መጡ በዚህ የዩቲዩብ ቻናል የእኔ የአዲስ እና የቃል የህይወት ጉዞ አስተማሪ አስቂኝ ገጠመኞች የሚቀርብበት የዩቲዩብ ቻናል ነው ቤተሰብ በመሆን ፍቅርን አንድነትን ወንድማማችነትን እንስበክ
  • 322K subscribers,
  • 190 videos
Views/7days150,295
Like/Views5.4%
Last Updated6 days ago

የጥበብ ጠብታ

እንኳን ወደ የጥበብ ጠብታ ቻናል በሰላም መጣችሁ ፡፡ በዚህ ቻናል አስተማሪ እውነተኛ የህይወት ታሪክ ፡ ገጠመኞች ፡ አጫጭር ድራማዎች እና ወጎች እናቀርብላችሁለን ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ፡፡ ሞዴል እና ተዋናይት ትግስት አመሰግናለሁ !!!
  • 24K subscribers,
  • 620 videos
Like/Views2.1%
Last Updated14 days ago

ቤተ ቅኔ - Bete Qene

Welcome to Bete Qene Tube. ቤተ ቅኔ ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድረግዎ እኛን ለበለጠ ስራ ያበረቱናልና እናመሰግናለን። ቤተ ቅኔ በቅዱስ ራጉኤል መንፈሳዊ መዝሙር ቤት የተሰሩ ስራዋችን ለማቅረብ ህጋዊ መብት ያለው ብቸኛ ቲዩብ ነው::
  • 225K subscribers,
  • 347 videos
Views/7days2,476
Like/Views5.3%
Last Updated2 days ago

ሳቅ ሴንትራል

Its standup comedy platform based in addis.which will let new comedic talents shine
  • 29K subscribers,
  • 44 videos
Views/7days28,286
Like/Views1.4%
Last Updated7 days ago

Hello Addis Entertainment

this is Ethiopian voice-over movie explanation channel. we explain and voice-over by Amharic language to series and movies. keep watching! please like , comment and subscribe our channel ! for business or contacting us - helloaddis09@gmail.com
  • 57K subscribers,
  • 1K videos
Views/7days5,956
Like/Views1.2%
Last Updated5 days ago

Finfinnee Multimedia

Finfinnee multimedia (Finfinnee raido) is focusing on entertainment, community engagements, and bridging between the oldies and the young generations by sharing experience and wisdom. Finfinee Multimedia has a short and long term plan to reach to our people. We will introduce soon the long terms. Keep in touch with us. Send us your opinion on finfinneeradio@gmail.com.
  • 25K subscribers,
  • 655 videos
Like/Views3.9%
Last Updated5 days ago

Asquala life

Hello Viewers, Welcome ❤️ To Asquala life. Asquala life Most attractive School Life Story Station is a standard and High Quality Music Video platform. You can find Audio album's music video here in HD Quality. 😍Asquala life Family 💞 are working hard 💪to ensure exclusive quality music production for the generation. Subscribe on this channel and enjoy latest and hilarious music Story' & School Life Story videos. . Please, stay connected with us for watching entertaining .. Love U... PLEASE *LIKE* *SHARE* and *SUBSCRIBE* Thank you... ሰላም ተመልካቾች ❤️ ወደ አስኳላ ህይወት እንኳን በደህና መጡ። አስኳላ ህይወት በጣም ማራኪ የትምህርት ቤት የህይወት ታሪክ ጣቢያ ደረጃውን የጠበቀ እና ከፍተኛ ጥራት ያለው የሙዚቃ ቪዲዮ መድረክ ነው። የኦዲዮ አልበም የሙዚቃ ቪዲዮ እዚህ በኤችዲ ጥራት ማግኘት ይችላሉ። 😍አስኳላ ህይወት ቤተሰብ 💞 ልዩ ጥራት ያለው የሙዚቃ ምርትን ለትውልድ ለማረጋገጥ በትጋት እየሰሩ ነው። በዚህ ቻናል ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ እና የቅርብ እና አስቂኝ የሙዚቃ ታሪክ እና የትምህርት ቤት ህይወት ታሪክ ቪዲዮዎችን ይደሰቱ። . እባኮትን መዝናኛ ለመመልከት ከእኛ ጋር ይቆዩ .. እባኮትን *ላይክ* *ሼር* እና *ሰብስክራይብ* ያድርጉ አመሰግናለሁ.. Contact 0923935273
  • 54K subscribers,
  • 95 videos
Views/7days957
Like/Views2.2%
Last Updated14 days ago

TG ARABIAN FOOD

  • 88K subscribers,
  • 795 videos
Views/7days421
Like/Views7.9%
Last Updated2 months ago

Wanaw Media ዋናው ሚዲያ

በቅንነት Subscribe ያድርጉ።ስለኢትዮጵያ አንድነት በታማኝነት መረጃ የሚቀርብበት ቻናል ነው።ለአስተያየትና ጥቆማ ±251972338000 ✔ለማጠናከር CBE 1000204986138
  • 34K subscribers,
  • 357 videos
Views/7days385
Super Chat$263
Like/Views2.1%
Last Updated3 months ago

Mif 2

ሰላም ውድ የተከበራችሁ ተከታታዬቼ ቻናሉ ላይ አዝናኝ ቪድዬ እና አስተማሪ ቪድዬ ይለቀቃል ሀሳብና አስተያየታችሁን ፃፉልኝ ሰብስክራይብ አድርገው ቤተሰብ ይሁኑ Hello My audience this channel is uploaded a Entetainment video and educational video will be release on the channel. Any comment Give and please subscribe
  • 64K subscribers,
  • 376 videos
Views/7days2,040
Like/Views1.2%
Last Updated19 days ago

Yefekir Neger - የፍቅር ነገር

For ad collaborations; info@melondigital.com.tr
  • 73K subscribers,
  • 151 videos
Like/Views2.4%
Last Updateda year ago

አጭር ፊልም | ACHIR FILM

50K ሰላም! እንኳን ወደ አጭር ፊልም ቻናል በደህና መጣችሁ! ይሄ ቻናል ፊልሞችን በተሻለ መልኩ እንድትረዱ ለመርዳት ፤ ረዥም እና አሰልቺ የሆኑትን ደግሞ አጠር ባለ መልኩ ለማብራራት ታስቦ የተከፈተ ቻናል ነዉ። አንዳንድ ግራ የሚያጋቡ ፊልሞችን ለመተንተን እና አስተላለቃቸዉ ላይ ያለዉን ትርጉምም የበለጠ ግልፅ ለማድረግ እንጥራለን። ባጠቃላይ በተቻለን አቅም በአጭሩ ሙሉ ፊልሙን ያያችሁት ያህል እስኪሰማቹ ድረስ ምንም ነገር ሳንዘል፣ ቀላል እና አዝናኝ በሆነ መንገድ ለመግለፅ እናንተንም ለማዝናናት እንሞክራለን። the channel which's intended to help you better understand movies and save your time from the lengthy or even boring ones. We go through the whole movie commenting on every detail. At the end of the video, we like to explain some of the more confusing movies and what the ending may mean to us. Overall we try to explain the movies in the simplest ways we can while adding our input, and interesting facts. We love movies and here we explain and review movies in our own unique way to help you understand the movie better and not miss any important detail from it. Don't forget to subscribe!
  • 55K subscribers,
  • 321 videos
Views/7days19,403
Like/Views2.3%
Last Updated4 days ago

Beza Show

የመዝናኛዉ አለም ትኩስ ትኩስ መረጃዎች እንዲሁም የቱርክ ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማዎች የሚቀርቡበት ቻናል ነዉ። አሁኑኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ። https://www.youtube.com/cc
  • 39K subscribers,
  • 31 videos
Like/Views1.1%
Last Updateda year ago

kana movies

🎬 በዚህ ቻናል የታዋቂ ሰዎች ድብቅ ማንነት ከመፈተሹም ባሻገር የተመረጡ የቃና ድራማዎች በፍጥነትና በጥራት ይቀርባሉ | ስለጎበኙን እናመሰግናለን 🙏 አሁኑኑ ሰብስክራይብ በማድረግና የደወል 🛎 ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ Producer and Commentator : Samuel Dagne
  • 57K subscribers,
  • 27 videos
Like/Views2%
Last Updated3 years ago