About 426 channels for "ስብከት"

Searched among 17,412,236 Youtube Channels in global.
Subscribers
10K-50K50K-100K100K-200K200K-500K500K-1M1M+2M+
-
Views/7days
10K+50K+100K+200K+500K+1M+
-
Super Chat
$5,000+$10,000+$50,000+
-
Live Viewers
1K+3K+5K+10K+20K+30K+
-
Last promotion
Past 7 daysPast 15 daysPast 30 daysPast 180 daysBefore past 30 days
Country
United StatesSouth KoreaJapanTaiwanIndonesiaViet NamIndia
Relevance

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

ስለጭንቀት፣ ስብከት፣ ስለፍርሃት፣ ስለ እምነት፣ መዝሙር፣ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ፣ ጌታ ኢየሱስ፣ ማርያም ድንግል chinket, firhat, orthodox tewahdo,sebeket,mezmur
  • 332K subscribers,
  • 4K videos
Views/7days5,381
Super Chat$21,613
Like/Views9.1%
Last Updated2 days ago

Dagu Media

ውድ የዳጉ መዲያ ቤተሰቦች በሳምንት የተመረጡ ሃገራዊ ጉዳዮች እና አለማቀፋዊ አጀንዳዎች ፣ የጤና መረጃዎች ፣ አስገራሚ ታሪኮች ፣ የመጽሃፍት ዳሰሳዎች ይቀርብላችኋል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰቡን ይቀላቀሉ፡፡ Dagu media
  • 260K subscribers,
  • 3.5K videos
Views/7days11,234
Like/Views3.2%
Last Updated18 days ago

Memeher Dr Zebene Lemma

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። የአብ ጸጋ የወልድ ቸርነት የመንፈሰ ቅዱስ ሕብረት አንድነት የእመቤታችን ምልጃ ከሁላችን ጋራ ይሁን። ባላችሁበት ሁሉ ሰላመ እግዚአብሔር አይለያችሁ። አገራችንንም አለማችንንም ሰላም ያድርግልን። ይህንን የዩቱብ ቻናል ለምትከታተሉ ሁሉ፡- Memeher Dr Zebene Lemma በሚለው በዚህ ቻናል ላይ፡- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን እምነትና ስርዓት ትምህርት ይሰጥበታል የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ይነገርበታል ትምህርተ ሃይማኖት፣ ነገረ ቅዱሳን ይሰበክበታል የመንፈሳዊ እድገት፣ ግብረገብነትና ስነምግባር ትምህርትና ምክር ይሰጥበታል እንዲሁም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምሥጢር ይፈተትበታል። በተለያዩ አርስተ ጉዳዮች ላይ:- መንፈሳዊ እድገታችንን ከፍ ሊያደርጉ ተዋህዶ ሃይማኖታችንን ሊጠብቁ አልፎም አገራችን ኢትዮጵያን የበረከት ምድር ሊያደርጉ የሚችሉ መንፈሳዊ ትምህርቶች ታገኙበታላችሁ። ስለዚህ ሰብስክራብ በማድረግ የደዉሉንም ምልክት በመጫን በየእለቱ የሚሰጠው ትምህርት እንዲደርሳችሁ ማድረግ ትችላላችሁ። ለሌሎች ወዳጅ ዘመዶችም በመንገርና በማካፈል ሁላችንም መንፈሳዊ ግዴታችንን እንድንወጣ በእግዚአብሔር ስም እንገልጻለን እንጋብዛለን። የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችህን ጋር ይሁን። Memeher Dr Zebene Lemma የሚለውን የዩቱብ ቻናል ሰብስክራብ በማድረግ ከእግዚአብሔር ጋር የሚያገናኙ መንፈሳዊ ትምህርቶች ማግኝት ይችላሉ። የፌስቡክ ገጻችንንም ይጎብኙ ፎልሎውም ያድርጉን፡- https://www.facebook.com/MemeherDrZebeneLemma ሰላም ለዓለም ሁሉ ይሁንልን አሜን!
  • 445K subscribers,
  • 1.3K videos
Views/7days13,710
Super Chat$804
Like/Views19.9%
Last Updated20 days ago

Aba Yohannes Tesfamariam

Adyame Yordanos Wenkeshet Saint Gabriel Unity monastery is a monastery which has about 3000 years history. before 500 years when Ahmed Giragn invaded Ethiopia and destroyed Ethiopian Orthodox Tewahdo churches and monasteries this great monastery burned like the other monasteries and churches. the monks and nuns also was slayed. in 1994 e.c the hermit father Abba Yohannes Tesfamariam founded the destroyed monasteries. The monasteries which founded by Abba Yohannes Tesfamariam since 1994e.c for 14 years are five. the monasteries are 1.Wenkeshet saint Gabriel unity monastery 2.Debre Zeyt Saint Mary Nunnery 3.Kale Awadi Saint John the Baptist unity monastery 4.Debre Leulan Gina Saint Kyrikos unity monastery and 5.Menbere Tsehay Anbesame Medhane Alem church. all this monasteries are generally called Adyame Yordanos. These monasteries has many holy waters which blessed by Abba Yohannes Tesfamaryam the founder of the monasteries. in Adyame Yordanos Wenkeshet Saint Gabriel unity monastery many
  • 213K subscribers,
  • 1.3K videos
Views/7days4,885
Like/Views12.2%
Last Updated2 days ago

ልቦና ቲዩብ Libona Tube

ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ ቤተሰቦቼ ወንድማችሁ ያብስራ ማቴዎስ ነኝ ...ስለምትከታተሉኝ እንዲሁም ስለምትሰጡኝ ምክርና አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ። እንዲሁም ቤተሰብ ያልሆናችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ ብታደርጉኝ እጅጉን ደስ ይለኛል የደውል ምልክቷንም ብትጫኑ ዘወትር በሳምንት 4 ጊዜ የምለቃቸው ቪዲዮዎች በቶሎ እንደሚደርሶ ያረጋግጣሉ።
  • 169K subscribers,
  • 112 videos
Like/Views5.1%
Last Updated9 months ago

ቤተ ጳውሎስ bate pawlos (Pawlosmerewa official )

Deacon and preacher Pawlos Melkeselassae is one of the scholars of the Ethiopian Orthodox Church who has mastered to teach Saint Yared’s Zema, Qidassie and New Testament Commentaries. He was serving the Ethiopian Orthodox Church in many parts of the country and around the globe where there is an Ethiopian community and Ethiopian Orthodox church is present (to mention few; Australia, Britain, Israel, France, Sweden, Canada, all African Countries and many more in Europe and Middle East). Deacon Pawlos is one of the distant online teacher for Saint Mary Theological College, Houston Texas, USA
  • 138K subscribers,
  • 452 videos
Views/7days1,386
Super Chat$50
Like/Views7.8%
Last Updated2 days ago

Mahibere Kidusan

ስለ ማኅበረ ቅዱሳን አመሠረራት ጥቂት ነጥቦችን እናስታውስ፡፡ በ1980ዎቹ የጋንቤላና የመተከል የሠፈራ ዘመቻ ጥቂቶቹን አገናኘ፡፡ ከዚህ ቀጥሎ ደግሞ ሌሎችን በጥበቡ እየጠራ በክረምት ጊዜ ዩኒቨርስቲዎቻቸው ሲዘጉ በዝዋይ ገዳም እንዲገናኙ አደረገ፡፡ በመጨረሻም አብዛኛዎቹን ወጣቶች በ1983 ዓ.ም በብላቴ ካምፕ አገናኛቸው፡፡ እነዚህ ሁሉ መልካም አጋጣሚዎች ሆኑላቸውና የተለያዩ ማኅበራትን እያቋቋሙ ወጣቱ ትውልድ ከቤተ ክርስቲያን ጋር የማስተዋወቁን ሥራ አፋፍመው ቀጠሉበት፡፡ በዚህ የተሰበሰበው ኃይል አሁንም ተደራጅቶ ጠንካራ አገልግሎት የሚሰጥበትን አንድ ማኅበር እየፈለገ መጣ፡፡ በዚህ ምክንያት የተለያዩ ማኅበራትን በመመሥረት የየአቅማቸውን አገልግሎቶች ሲፈጽሙ የቆዩት ወጣቶች በአንድ ማኅበር ቢሰባሰቡ የሚሰጡት አገልግሎት ከፍተኛ ሚና እንደሚኖረው ተገነዘበ፡፡ በዚህ ጊዜ ነበር በመላእክት ስም፣ በእመቤታችን ስም፣ በቅዱሳን ስም የተሰበሰቡት ሁሉ ለመታሰቢያነት የሚጠሯቸውን ቅዱሳን የማያስቀርና ተልእኮአቸውን የማይለውጥ አንድ ማኅበር ለመመሥረት የወሰኑት፤ ወስነውም አልቀሩ መሠረቱት፤ ማኅበረ ቅዱሳንን፡፡ ውኃ ልትቀዳ ወርዳ ጌታችንን አግኝታ እንደተመለሰችው ሰማርያይቱ ሴት፤ ከሄዱበት ምድራዊ ዓላማ ተጨማሪ ሰማያዊ ዓላማን አንግበው መንፈሳዊ አገልግሎት የሚሰጥ ማኅበር ለመመሥረት ምክንያት የሆኑት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች እንደሙያ ዝግጅታቸውና ስጦታቸው ቤተ ክርስቲያናቸውን ለማገልገል አደራ ተቀበሉ፡፡ /ዮሐ. 4፤7/ ስለዚህም ማኅበሩ ሐዋርያዊ ተልእኮን ለማስፋፋትና ግቦቿን አሳክታ ከችግሮቿ ወጥታ ለሕዝቦቿ ማኅበራዊ ሕይወት ለውጥ የመሪነት ሚና የምትጫወት ቤተ ክርስቲያንን ለማየት የሚያስችል የአገልግሎት ስልት ነድፎ ብቅ አለ፡፡
  • 452K subscribers,
  • 9.4K videos
Views/7days3,356
Super Chat$1,416
Like/Views8.1%
Last Updated9 days ago

ዕንቈ ሥላሴ Tube Enqo silasse Tube

ውድ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች በዚህ ቻናል የአባታችን የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳንን እንዲሁም የሌሎችን ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን ትምህርቶች ያገኙበታል ። #Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ #Share በማድረግ ለሌሎች ያድርሱ ። #comment በማድረግ አስተያየትዎን ይለግሱን #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ
  • 127K subscribers,
  • 85 videos
Super Chat$30
Like/Views2.7%
Last Updateda month ago

NSEBHO TUBE | ንሴብሖ ትዩብ

ውድ ተመልካቾች እግዚአብሔር ፈቅዶና ወዶ እንኳን ወደ ንሴብሖ ትዩብ ቻናል በሰላም መጣቹ ይህ ቻናል የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት መዝሙራት፣ትምህርት እና የተለያዩ መልእክቶች ያላቸውን ለነፍሶ ብርታትን፣ለህይወቶ ፍሬ ነገርን የሚያስጨብጡ ቪድዮችን የሚከታተሉበት ነው ፤ ኢትዮጵያ ሁሌም ወደ እግዚአብሔር እጆቿን ትዘረጋለች፡፡ መልካምቆይታ Dear viewers welcome to the Nsebho YouTube channel, this channel is where you can watch videos of Orthodox Tewahdo religion songs, teachings, and various messages that give strength to your soul and give meaning to your life. Ethiopia always stretches its hands to God. Have a nice stay
  • 186K subscribers,
  • 139 videos
Views/7days690
Super Chat$10
Like/Views4.1%
Last Updated15 days ago

Zemarit Kidist Mitiku ዘማሪት ቅድስት

የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ልጆች የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የመስቀል ስር ስጦታዎች የሐዋርያው የቅዱስ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ ወዳጆች እንደምን አላችሁ? ይህ የዩቲዩብ ቻናል የኔ "የዘማሪት ቅድስት ምትኩ ትክክለኛው የዩቲዩብ ገፄ ነው ቻናል ነው ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንድትሆኑና ሁልጊዜ ወደእንናተ የማደርሳቸውን ዝማሬዎች፣ስብከት፣አስተማሪ የሆኑ ልዩ ዝግጅቶችን የማቀርብበት የዩቲዩ ዓውደ ምህረቴ ነውና እንድትከታሉኝ በአክብሮት እጋብዛለሁ::
  • 3.9K subscribers,
  • 17 videos
Like/Views5.5%
Last Updated3 months ago

Mahber Media- ማህበር ሚዲያ

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ከምንም ጥቃት መከላከል፡፡ ቀኖናዋን እና ዶግማዋን ጠብቀን በማስጠበቅ ስብከት፣ የንግስ በዓላት፣ መዝሙር፣ የቤተክርስቲያንን የአስተዳደር ችግሮች እና ሌሎችን መርሀ ግብሮች ለአማኞቿ ማሳወቅን በቅንነት እና በእውነት እንሰራለን፡፡ እባክዎ እውነትን ከወደዱ ሰብስክራይብ በማድረግ ይቀላቀሉን #ለአስተያየት_እና_ለማንኛውም_ጥቆማ_በ0913642012_ይደውሉልን https://www.youtube.com/channel/UCDzpObi4CUKjnLIgmdqpIEg #abuneabrham #abunesawiros #abuneteklehaymanot #mahbermedia #negashbedada #ሰበር_ዜና #pasterbinyam #ነጋሽበዳዳ #abunemathias #abunemathias #derejhnegash #ደረጀ_ነጋሽ #ድብቁ_ገዳም #እንዴት_ከሞት_ተነሳች? ሙት_አንሳ_ማር_ቅዱስ_ሚካኤል_አንድነት_ገዳም #mutansa_gedam #mutansa_mar_kidus_mikaeal_gedam #mahbere_kidusan
  • 179K subscribers,
  • 888 videos
Super Chat$1,064
Like/Views4.9%
Last Updated6 months ago

መንክር ሚዲያ-Menker Media

የተከበራችሁ ኢትዮጵያውያን በተለይም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች መንክር ሚዲያ-Menker Mediaን SUBSCRIBE አድርጋችሁ ስለምትከታተሉ ከልብ እናመሰግናለን ። መንክር ሚዲያ-Menker Media በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ዶግማ፣ቀኖና፣ትውፊት እና ስርአት መሰረት ስብከቶችን፣ዝማሬዎችን፣ወቅታዊ መልእክቶችን ፣ዘገባዎችን እና እርዳታ እሚፈልጉ የገጠር ቤተክርስቲያን የማስተባበር ስራ የሚሰራ እና እየሰራ ያለ መንፈሳዊ ሚዲያ ነው። የአባቶች ጸሎት ቢያግዘን፣የእናንተ የተመልካች ድጋፍ ተጨምሮበት እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ተመራጭ የቤተክርስቲያን ሚዲያ (ልሳን) ለመሆን እንጥራለን። እናንተም መንፈሳዊ እገዛችሁን ታደርጉልን ዘንድ እንጠይቃለን። መንክር ሚዲያ-Menker Media ታማኝ እውነተኛ የቤተክርስቲያን ድምፅ ነው ።Subscribe and share ያድርጉ::
  • 171K subscribers,
  • 715 videos
Views/7days17,290
Super Chat$10
Like/Views2.2%
Last Updated5 days ago

Mikha Denagil ምክሐ ደናግል

ይህ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በአዲስ አበባ ደብረ አሚን ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን በሚገኝው በምክሐ ደናግል ማርያም ወጣቶቸ መንፈሳዊ ማኅበር (ሰ/ት/ቤት) እየተዘጋጀ የሚቀርብ የዩቱብ ቻናል ነው፡፡ በዚህ ቻናል ስብከት መዝሙር ፣የቤተክርስቲያን፣ ምንባባት፣ ጥናታዊ ጽሑፍ፣ ክብረ በዓላት፣ መንፈሳዊ ጉዞ ፣ቃለመጠይት፣ ድንቅ ተአምራትንና ሌሎችን ይዘን እንቀርባለን የዩቲዩብ ቻናለችን ሰብስክራይብ በማድርግ ይከታተሉን ምክሐ ደናግል ማርያም ወጣቶቸ መንፈሳዊ ማኅበር (ሰ/ት/ቤት) facebook - https://www.facebook.com/MkhonLedenagil Instagram- https://www.instagram.com/mikhadenagil/?hl=en Telegram -https://t.me/Mikhadenagil Youtube- https://www.youtube.com/channel/UCIiCKAoZVHXJ2mlKGXDGyPg ሰልክ ቁጥር +251975424242 -
  • 40K subscribers,
  • 555 videos
Views/7days882
Like/Views6.3%
Last Updated6 days ago

DSKM EOTC

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በሰሜን አሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲና አካባቢው ሀገረ ስብከት የርእሰ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን የቀጥታ ስርጭት ማስተላለፊያ ድህረ ገጽ ነው አድራሻችን 1350 Buchanan St. NW Washington DC 20011 በዚህ ድህረ ገጽ የጌታችን እና የአምላካችን የመድሀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ቅዱስ ወንጌል ለትውልድ ይሰበካል ።በዚህ ድህረ ገጽ የሚተላለፈው ሰማያዊ መልእክት ለእርስዎ እንዲሁም ለሁሉም የሚጠቅም ነውና subscribe በማድረግ የድህረ ገጹ አባል በመሆን ለሌሎችም እንዲዳረስ በማካፈል (share)በማድረግ አስተዋጽዖ ያደርጉ ዘንድ እንጠይቃለን ።የመረጃ ክፍሉ አገልግሎቱን በተጠናከረ መልኩ እንዲቀጥል በጸሎት እንዲያሳስቡ እየጠየቅን ክፍሉን በሀሳብና በሚያስፈልጉት መገልገያዎች ለማገዝ የአስተዳደር ክፍሉን በማነጋገር የበረከቱ ተሳታፉ እንዲሆኑ እንጋብዛለን Dskmeotcdc@gmail.com 2026298702 2022764115
  • 36K subscribers,
  • 1.7K videos
Views/7days1,517
Super Chat$1,860
Like/Views8.5%
Last Updated11 days ago

Akiyamos አኪያሞስ

AKIYAMOS TUBE is an Ethiopian orthodox tewahedo spiritual songs channel we delivered spiritual song and sibket of orthodox tewahedo for worldwide, our channel have legal license if any issues about our videos we can take all responsibilities. WARNING!! The unauthorized download and re-post on any social media, reproduction or distribution of this copyrighted work is illegal አኪያሞስ ቲዩብ በዓለም ዙሪያ የኦርቶዶክስ tewahedo መንፈሳዊ መዝሙር እና ስብከት የምናስተናግድበት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መንፈሳዊ መዝሙሮች ቻናል ነው ፡፡ ስለእኛ ቪዲዮ ምንም አይነት ችግር ቢፈጠር ሁሉንም ሃላፊነቶች መውሰድ የምንችል ህጋዊ ፈቃድ አለን ፡፡ ማስጠንቀቂያ !! ያልተፈቀደ ማውረድ እና በማናቸውም በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ፣ የዚህ ቅጂ መብት መባዛት ወይም ማሰራጨት ሕገወጥ ነው
  • 36K subscribers,
  • 54 videos
Like/Views6.8%
Last Updateda month ago

ቤተ ሥላሴ bete silassi

በዚህ ቻናል ጸሎቶች ፣ድርሳናት፣ገድላት፣ ተአምራት የሚነበቡበት ነው። ሰብስክራይብ ስላደረጉ ከልብ እናመሰግናለን! this YouTube channel is mainly dedicated on orthodox church biblical study prayer and helping Ethiopian orthodox believers learning to study bible do a daily prayer by listening this audio format i am responsible for all the recording and i own the copyrights of my own videos as i recorded and post on this you tube channel . don't forget subscribe , like, share thanks!!!
  • 26K subscribers,
  • 482 videos
Like/Views15.6%
Last Updated7 months ago

@utopia media-ዮቶጵያ ሚዲያ

ሰላመ እግዚአብሔር ከእናተ ጋር ይሁን ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዕምነት ተከታዩች የዩቶጵያ ሚዳያ ተከታታዮቻችን ኦርቶዶክሳዊ የቪዲዮ ትምህርቶችን መዝሙራት:ምክር አበው:ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች እንዲሁም የቀጥታ ሥርጭቶች የሚቀርቡበት ሚዲያ ነው ማንኛውም ኦርቶዶክስ ተዋህዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ ዮቶጵያ ሚዲያን subscribe ቢያደርጉ ይጠቀማሉየቤተክርስቲያንን መሠረት ዕምነት ሥርዓት ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደ ሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምህረት እንኳን ደህና መጡ ።
  • 16K subscribers,
  • 121 videos
Like/Views4.6%
Last Updated12 days ago

ሠለስት ቲዩብ selest tube

እንኳን ደህና መጡ! ከሠለስት ምን አለ? መንፈሳዊ፥ሳይንሳዊ፥ፍልስፍናዊ፥ጥበባዊ ዜናዎች ፥ አጫጭር መረጃዎች፥ በየዕለቱ ይደርሳቸዋል። መረጃ ለማቃበል ከታች ባለው አድራሻ አናግሩን Selest Tube for Any Info 🔴Facebook link👇👇 https://www.facebook.com/selest.tube 🔴Telegram👇👇 @selesttub 🔴Tik Tok https://www.youtube.com/@selesttube 🔴X(Twiter) @selesttube መረጃ ማቃበል ይቻላል
  • 84K subscribers,
  • 834 videos
Views/7days11,776
Like/Views5.8%
Last Updateda month ago

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

ይህ ፈውስ መንፈሳዊ የተሰኘ መንፈሳዊ ጉባኤ ሲሆን በርእሰ ገዳማት ወአድባራት ጣና ቅ/ቂርቆስ ገዳም የ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ቤት ምሥክር መምህር በሆኑት በ ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ የሚሰጡ ትምህርቶች ይተላለፉበታል።
  • 130K subscribers,
  • 90 videos
Views/7days56,290
Like/Views2.3%
Last Updated9 days ago

መንፈሳዊ ቲዩብ _Menfesawi Tube

©Repent! For the Kingdom of Heaven is at hand👈 በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን። እንኳን ወደ መንፈሳዊ ዩቲዩብ ቻናል በሰላም መጣችሁ። ይህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ/ን ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ የቀጥታ ሥርጭቶች የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ/ን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን |መንፈሳዊ ቲዩብ | ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ በድጋሚ። ቤተሰብ መሆነዎን ያረጋግጡ! In the name of the Father, and of the Son and the Holy Spirit, One God Amen. Our Father who art in heaven, hallowed be thy name; thy kingdom come, thy will be done, on earth as it is in heaven. Peace be upon you. This is Spiritual Tube. "Spiritual Tube is a YouTube Channel that brings you Orthodox Tewahኢdo teachings, hymns, and up to date church information. All you have to do is Subscribe and make it available to others. May God Protect us Amen". ። Be sure to subscribe to our official YouTube channel and hit the Bell Icon to watch new our daily updates!
  • 22K subscribers,
  • 6 videos
Like/Views7.2%
Last Updateda month ago