Subscribers
10K-50K50K-100K100K-200K200K-500K500K-1M1M+2M+
-
Views/7days
10K+50K+100K+200K+500K+1M+
-
Super Chat
$5,000+$10,000+$50,000+
-
Live Viewers
1K+3K+5K+10K+20K+30K+
-
Last promotion
Past 7 daysPast 15 daysPast 30 daysPast 180 daysBefore past 30 days
Country
United StatesSouth KoreaJapanTaiwanIndonesiaViet NamIndia
Relevance

Hani tube

ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ በዝህ የዩትብ ቻናል ላይ የተለያዩ ለተመልካች ይጠቅማል የምለው ነገር በየጊዜው አቀርባላቹሀለው ምርትና አገልግሎት እንዲተዋወቅላቹ ለምትፈልጉ በኢናስታ ግራም እና እንዲሁም በይቱብ ቻናሌ ቪድዮ ከኮመንት መስለው ስር ማስቀመጥ ትችላላችሁ ሁላችንም በያለንበት ፈጣሪ ይጠብቀን
  • 53K subscribers,
  • 64 videos
Like/Views4%
Last Updated2 months ago

Zemarit Kidist Mitiku ዘማሪት ቅድስት

የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ልጆች የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የመስቀል ስር ስጦታዎች የሐዋርያው የቅዱስ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ ወዳጆች እንደምን አላችሁ? ይህ የዩቲዩብ ቻናል የኔ "የዘማሪት ቅድስት ምትኩ ትክክለኛው የዩቲዩብ ገፄ ነው ቻናል ነው ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንድትሆኑና ሁልጊዜ ወደእንናተ የማደርሳቸውን ዝማሬዎች፣ስብከት፣አስተማሪ የሆኑ ልዩ ዝግጅቶችን የማቀርብበት የዩቲዩ ዓውደ ምህረቴ ነውና እንድትከታሉኝ በአክብሮት እጋብዛለሁ::
  • 3.9K subscribers,
  • 17 videos
Like/Views5.5%
Last Updated3 months ago

ለብዎት ዘኦርቶዶክስ LEBWOT ZE ORTHODOX

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። ሰላም ለሁላችሁ ለእናንተ። ይህ የተለያዩ የኦርቶዶክስ ዝማሬዎችን ትምህርቶችን እና መልዕክቶችን የምታገኙበት ቻናል ነው። ለቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ ቤተሰብ በመሆን ቪዲዮቹንም ላይክ በማድረግ አስተያየትም ካላችሁ ሀሳብ መስጫው ስር ያስቀምጡልን። አገልግሎቱ ለሌሎችም እንዲደርስ Share ያድርጉልን። እናመሰግናለን ! In the name of the Father, the Son, the Holy Spirit, the One God, Amen. Hello to all of you. This is a channel where you can find lessons and messages of various Orthodox chants. If you are new to the channel, like the videos as a family and if you have any comments, leave them under the suggestion box. Share us so that the service reaches others. Thank you!
  • 35K subscribers,
  • 42 videos
Views/7days339
Like/Views1.3%
Last Updated5 days ago

የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን

የወንጌል እውነት ቤተክርስቲያን ፦ በመንግስት ህጋዊ ሰውነት የተሰጣት፤ የወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል አባል የሆነችና፤ በደቡብ፤ በደቡብ ምዕራብ፤ እና በምዕራብ ኢትዮጵያ አጥቢያ ጉባኤዎች ያሏት ናት፡፡ ቤተ ክርስቲያኒቱ በሽማግሌዎች አስተዳደር የምትመራ ስትሆን ፤ የቃሉ አገልጋዮችና የመንፈሳዊ ዘርፍ አባላት ሁሉ በሽማግሌዎች አመራር ስር የሚመሩ ናቸው፡፡ የቤተ ክርስቲያኒቱ ዋና አላማም ወንጌልን ያለፍርሃት በግልጽነት መስበክና ፤ ክርስቶስን ማዕከል ያደረጉና እሱን ብቻ የሚገልጡና የሚያከብሩ፤ የአባቶቻችንን አስተምህሮ መከራን በመቀበልና ፤ዋጋን በመክፈል ለሰው ልጆች ማድረስ ነው፡፡ 2ቆሮንቶስ 4፡1_18 ለማንኛውም አይነት ጥያቄ:- +251917804407 ወይም +251906202626 ላይ መደወል ትችላላቹህ። Telegram channel በመቀላቀል ትምህርቶችን በድምፅ ለማግኝት:- https://t.me/DawitFassilMinistries Facebook:- https://www.facebook.com/Dawit-Fassil... You can find books written by Dawit Fassil and other books on this website በወንድም ዳዊት ፋሲል የተፃፉ መፀሀፍቶችን እዚህ website ውስጥ ታገኛላቹህ። http://www.davejimma.com/
  • 56K subscribers,
  • 134 videos
Views/7days10,335
Like/Views5.2%
Last Updated6 days ago

ፍኖተ አብርሃም በገብረ ሥላሴ

ፍኖተ አብርሃም ፍኖት መንገድ ነው አብርሃም ደግሞ ታላቅና ደግ ጻድቅ ገና ክርስቶስ በስጋ ሳይገለጥ ነብያቱ የመሲሁን መምጣት ተስፋ አድርገው ሲጠባበቁ በነበሩበት ወቅት አስቀድሞ የክርስቶስን በስጋ መምጣትና በቀራንዮ ተራራ መስዋት መሆንን በልጁ በይስሐቅ በኩል በሞሪያም ተራራ የተመለከተና በመምሬ አድባር ስር ደግሞ ምስጢረ ሦላሴን የተመለከተ ታላቅ ሰው ነው። እግዚአብሔርን ከማግኘቱ በፊት ከአባቱ ታራ ጋር በካራን ጣዖት ያመልክና ይሸጥ ነበር ኋላም የሚሸጣቸው ጣዖታት አምላክነት ቀርቶ እራሳቸውን ማወቅና ከመሰበርም እራሳቸውን ማዳን የማይችሉ ተራ ጥርብ ድንጋይ መሆናቸውን ተረድቶ አምላኩን ፍለጋ ወጥቶ ፈልጎም ያገኘ ታላቅና ደግ አባት ነው። ስለዚህ ይህን ቻናል ፍኖተ አብርሃም ያልኩበት ዋና ምክንያት እንደ አብርሃም ከተለያዩ ባዕድና የሀሰት መንገድ ወጥተው እውነተኛውን አምላክና መንገድ ፈልገው ያገኙ ወንድምና እህቶች ምስክርነት የሚሰጡበት ስለሆነ ነው። ፍኖተ አብርሃም ማለት የአብርሃም መንገድ ማለት ነው። በዚህ ቻናል ኦርቶዶክሳዊ የሆኑ ትምህርቶችና ምስክርነቶች ይቀርብበታል።
  • 47K subscribers,
  • 33 videos
Like/Views4.7%
Last Updated3 months ago

One Stop Visa Solution

ዋን ስቶፕ የጉዞ ወኪል በአሰራሩ በኢትዮጲያ የመጀመሪያ የሆነ የጉዞ አገልግሎት ሰጪ ድርጀት ሲሆን ከኢምባሲ ቀጠሮ፣ቪዛ ፎርሞች፣ዘመናዊ የሆነ የኢንተርቪው ዝግጅት፣ማማከር፣የጉዞ ኢንሹራንስ፣ሙሉ የስኮላርሺፕ እና የጉብኝት ፓኬጆችን እስከ ፕሌን ትኬት ድረስ በአንድ ጣሪያ ስር የሚያገኙበት ቢሮ ነው፡ ከኢምባሲ ቀጠሮ፣ቪዛ ፎርሞች፣ዘመናዊ የሆነ የኢንተርቪው ዝግጅት፣ማማከር፣የጉዞ ኢንሹራንስ እስከ ፕሌን ትኬት ድረስ በአንድ ጣሪያ ስር የሚያገኙበት ቢሮ።
  • 1K subscribers,
  • 0 videos

Habesha Neshida And Menzuma

በዚህ YouTube channel የተመረጡ ነሺዳዎች እንዲሁም አዳዲስ መንዙማዎች ሚለቀቁ ሲሆን subscribe በማድረግ የምንለቃቸው ቪዲዮዎች ቶሎ እንዲደርሶ ያድርጉ እንዲሁም like በማድረግ ከጎናችን መሆናችሁን ያሳውቁን በመቀጠልም share በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ። በ ማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ይከተሉን👇👇👇👇👇 Telegram https://t.me/NeshidaAndMenzuma Tiktok tiktok.com/@habeshaneshidandmenzuma Facebook https://www.facebook.com/profile.php?id=100087638854825 WhatsApp https://whatsapp.com/channel/0029VaA9jUMKLaHrXY7O6O2Y
  • 5.2K subscribers,
  • 40 videos
Like/Views1.4%
Last Updated3 days ago

Psychological Wisdom

Do you want a better understanding about your thought, feeling, behaviour and how mind works? Do you want become a better person and making wise decisions? If your answer yes, then you are in the right place! Welcome to my YouTube channel. My name is David and I studied Counselling psychology. And now I’m working as a professional counsellor. My Goal is to help humanity to transform their life by expand their awareness. And my mission is to teach and to service children, adolescents, adults, couples, families and senior adults from diverse backgrounds and varying psychological contexts. I produce high quality psychological and personal development videos. I will also cover very important subjects that many of us didn’t learn at school and from our community. So, if you are interested on those subjects make sure you subscribed to my channel and to turned on the notification bell. በዚህ ቻናል ህይወታችንን ለማሻሻል አና ለመለወጥ የሚረዱንን ጠቃሚ የሆኑ የሳይኮሎጂ ቪዲዮዎች በከፍተኛ ጥራት ተሰርተው ይቀርባሉ፡፡
  • 1.2K subscribers,
  • 0 videos

endalegeta multimedia እንዳለጌታ መልቲሚዲያ

ይህ ቻናል ይበልጡኑ በኢትዮጵያ ሥነጽሐፍ፣ ታሪክ እና ፎክሎር እንዲሁም በማኅበራዊ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር ነው። ጻሕፍት ለንባብ ባበቋቸው መጻሕፍት ዙርያ ከአንባብያን ጋር የሚያደርጓቸው ውይይቶችና ሙያዊ ሙግቶች ይቀርቡበታል:: ትንታኔዎች፣ ሀተታዎች እና ትውስታዎች ይስተናገዱበታል። አዝናኝነትና አስተማሪነት የሚስተዋልባቸው የሕይወት ተሞክሮዎች ይተላለፉበታል። በተጨማሪም ንባብና አንባቢ እንዲወዳጁ ጥረት የሚያደርጉ ግለሰቦችና ተቋማት ይበረታቱበታል። ቻናሉ በደራሲ እንዳለጌታ ከበደ የተከፈተ ሲሆን፣ ደራሲው ከ14 በላይ ልቦለድና ኢልቦለድ መጻሕፍትን ለንባብ አብቅቷል። ከእነዚህም መካከል "ከጥቁር ሰማይ ስር"፣ "ዛጎል"፣ "ደርሶ መልስ"፣ "ኬርሻዶ"፣ "ማእቀብ" እና "በአሉ ግርማ ህይወቱና ስራዎቹ" ይጠቀሳሉ። ደራሲው በኢትዮጵያ የመጀመርያ የሆነውን፣ ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ የተሰኘውን የበጎ አድራጎት ድርጅት የመሠረተ እና በሥራ አስኪያጅነት እየመራ ያለ ሲሆን፣ ባንኩ ከተመሠረተ ከየካቲት 2013 - የካቲት 2016 ዓ.ም ከ38,000 (ከሠላሳ ስምንት ሺህ) በላይ መጻሕፍትን ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚገኙ ትምህርት ቤቶች፣ ማረሚያ ቤቶች፣ ቤተእምነቶችና ለህዝብ ቤተ ንባቦች በነጻ አዳርሷል። ኑ! በቻናሉ አማካይነት ቤተሰብ እንሁን። አገራችንንና ማንነታችንን አጮልቀን እንይበት!  እንወዳጅበት! እንማከርበትም!
  • 5.8K subscribers,
  • 0 videos

መርቆሬዎስ ቲዩብ” Merkorewos tube

ይህ መርቆሬዎስ ቲዩብ ነው! በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ስር ያሉትን አገልግሎቶችን ዘወትር ወደ እናንተ ያቀርባል መርቆሬዎስ ቲዩብ Merkorewos tube
  • 3.9K subscribers,
  • 3 videos
Like/Views17%
Last Updateda month ago

ዶክ ሚዲያ-Doc Media

ውድ ተከታታዮች ይህ ቻናል የተለያዩ የጤና ምክሮችን የምታገኙበት ቻናል ነው፣ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፣ የደወል ምልክቷን በመጫን ሁሌ የምለቃቸውን የጤና ምክሮች ማግኘት ትችላላችሁ፣ ያሏችሁን ጥያቄወች በኮመንት ስር እንዲሁም በTiktok እና በTelegram መጠየቅ ትችላላችሁ፣አመሰግናለሁ። subscribing this channel you will get important health related tips, 1. about reproductive health tips 2. Lifestyle tips subscribe and be the family of this channel.
  • 3.5K subscribers,
  • 0 videos

Teddy Hawassa

Teddy Hawassa is an entertainment YouTube channel, where laughter and excitement await! Join us on a thrilling journey filled with captivating content and endless entertainment. From hilarious comedy sketches to mind-blowing challenges, our channel offers a diverse range of videos that will keep you hooked and leave you wanting more. Get ready to indulge in the latest trends, witness epic reactions, & explore fascinating vlogs with Journalist Tewodros Getahun. Whether you're seeking a laugh, a dose of inspiration, or simply a break from the ordinary, our channel is your ultimate destination for non-stop entertainment. Subscribe now and join our vibrant community of viewers who share a passion for all things fun and entertaining! ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ ጌታሁን እግራችን ስር ያሉ እውነታዎችን ልዩ ልዩ ገጠመኞችን እና ትዝብቶችን እያዋዛ የሚያቀርብላችሁ የዩቲውብ ቻናል ነው! ቴዲ ሀዋሳ | ቴዲ አይናገር | የቲክቶክ ላይ ነዋሪዎች | ሳቅ | ወይ ዘንድሮ | ገጠመኝ | ትዝብት | ቴዎድሮስ ጌታሁን | ኢትዮጵያ ሃዋሳ አዲስ አበባ #ቴዲሀዋሳ #ቴዲአይናገር #የቲክቶክላይነዋሪዎች #ሳቅ #ወይዘንድሮ #ገጠመኝ #ትዝብት #ኢትዮጵያ #ethiopia
  • 20K subscribers,
  • 0 videos

ግዕዝ ምስሎች - Ge'ez Pictures

ግዕዝ ምስሎች ሁሉን የሚያማሏ የመገናኛ አማራጭ በኢትዮጵያ ሰማይ ስር በመገንባት፤ ኢትዮጵያ እንደ ሀገር በዓለም ላይ የነበራትን ጉልህ ሚና ከተድበሰበሰ የታሪክ አሻጥር እና ደባ ዉስጥ ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ እየበረበረ በዘጋቢ ፊልሞችና በሌሎችም መሰናዶዎች ያላትን ጠብቆና አስከብሮ የተፈራችና የተከበረች ሀገር ማድረግ ቀዳሚ ዓላማው ነው። ኢትዮጵያ ለዘመናት በተከፈለ እልህ አስጨራሽ ተጋድሎ ማስቀጠል የቻለቻቸውን ትውፊቶቿን ከተሰወሩበት በማውጣት በአግባቡ ጥቅም ላይ እንዲውሉ ማድረግ እና መላው ዓለም እንዲያውቃቸው ማስቻልም የዚሁ አላማው ሁነኛ ተግባር ነው። ግዕዝ ምስሎች በማለፊያ መሰናዶዎቹ ማለትም #ግዕዝ_ዘጋቢ #ግዕዝ_የኛ_ወርቆች #ግዕዝ_ወሬዎች #ግዕዝ_ገበያ #ግዕዝ_ከደጎች_መንደር #ግዕዝ_ጨዋታ #ግዕዝ_በራስ_አንደበት እየመጣ ነው የምትችሉ ሁሉ የዩቱዩብ ገፃችንን ሰብስክራይብ ሸር እንዲሁም ላይክ በማድረግ ያልተመቿችሁ ይዘቶች ሲኖሩም በመተቸት አብራችሁን እንድትዘልቁ ቤተሰብም እንድትሆኑን እንጠይቃለን:: ግዕዝ ምስሎች https://www.youtube.com/channel/UCAFze4-aJu1PRdnMKlY4Yew?sub_confirmation=1 https://t.me/geez7picturs #ግዕዛዊነት—ቀዳማዊነት—ኢትዮጵያዊነት!
  • 9.8K subscribers,
  • 0 videos

HAMBEX ሐምቤክስ -አበባየሁ ታደሰ

ሀገርን ያለ ኪነ ጥበብ አንዲትም እርምጃ ማራመድ ከባድ ነውና የድርሻችንን እንወጣ ዘንድ፤ ማህበራዊ ችግሮቻችንና ድክመቶቻችንን በጥበብ አዋህደን እንድንመካከርበት ይኽ አምድ ተከፈተ። በዚህ አምድ ስር የሙሉ ግዜ ፊልሞች፤ አጫጭር ትምህርታዊና አዝናኝ ድራማዎች፤ ተከታታይ የቪዲዮና የሬዲዮ ድራማዎች፤ ጥበብ ነክና ማህበረሰባዊ ውይይቶች፤ እይታዎችና ወጎች ይቀርባሉ። አብራችሁን በመሆናችሁ እናመሰግናለን። Art and culture are important complements for community development. They boost multiple opportunities to learn, leisure and entertain many. They are also tools to enrich local amnesties. Thus , Its our aim and the main objective of this media. In a nation, theater, poetry, and art studios are keys to unite people regardless of any age, nationality, or religion differences. We are here to build this bond together. This platform is about exploring cultures, exchanging ideas and entertaining with various movie serious, drama and literature. Thank you for being our family.
  • 2.7K subscribers,
  • 0 videos

ፀባኦት - Tsebaot

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ:: አሜን:: በክርስቶስ ክርስቲያን በወልድ ውሉደ እግዚአብሔር በመንፈስ ቅዱስ መንፈሳዊያን የተሰኛቹ የክርስቶስ ቤተሰቦች የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የመስቀል ስር የአስራት ያደራ ልጆች ይህንን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙሮች አሰባስቦ በልዩ መልኩ ለናንተ እንዲሆን ይሔን ቻናል መስርተናልና እግዚአብሔር ይመስገን። In the name of the father the son and the Holy spirit. Amen. children of the almighty the saviour the righteous Christ children to his mother the virgin Marry we would like to welcome you to our channel where gather hymns, songs, Prayers and everything related to the Ethiopian orthodox tewahdo church. Thanks be to God and his mother the Virgin Marry.
  • 1.6K subscribers,
  • 0 videos

Zema Yared

ውድ የርትእት ሀይሞኖት የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጣችሁ! =========================================================== ዜማ ያሬድ ቲዩብን ሰብስክራይብ፣ ላይክ፣ ኮመንት እና ሼር በማድረግ የተዋህዶ መዝሙራት እና ትምህርቶች በመላው አለም ለሚኖሩ የተዋህዶ ልጆች እንዲዳረስ ይተባበሩ፡፡ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን የተመለከተ ማንኛውም አይነት ጥያቄ ኮመንት ስር አስቀምጡ፡፡ በተቻለን አቅም አባቶችን በመጋበዝ አልያም በመጠየቅ ምላሹን ለማቅረብ እንሞክራለን፡፡ ማሕተባችሁን ፀንታችሁ ጠብቁ!
  • 2.2K subscribers,
  • 0 videos

Aron Media አሮን ሚዲያ

➕ በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። በክርስቶስ ክርስትያን በወልድ ውሉድ እግዚአብሔር በመንፈስ ቅዱስ መንፈሳውያን የተሰኛቹ የክርክቶስ ቤተሰብች የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የመስቀል ስር የአስራት ያደራ ልጆች እነዚህን የተመረጡ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙሮችን እና ስብከቶችን እንድታደምጡ እንድትመለከቱት በአክብሮት ጋብዘናችኋል። 🔴 ሰብስክራይብ እንድታደርጉንም በአክብርት እንጠይቃለን። እግዚአብሔር ያክብርልን። --------------------አሮንሚዲያ---------------- #aronmedia #አሮንሚዲያ #Rama_tube #Miki_tube #libonatube #arsema_tube #ቤተ_ቅኔ_Bete_Qene #Tewahedotube #new_orthodox_mezmur #የማርያም_መዝሙሮች #የእመቤቴ_መዝሙር #የማርያም_መዝሙሮች #ze_Rufael #Henok_Haile #quanquayenesh_Media #Tewahdo #mehereteab #የእመቤታችን መዝሙሮች #eotctv ethiopian orthodox mezmur, orthodox muzmur, orthodox, non stop mezmur, addis mezmur, mirtenesh, ኦርቶዶክስ መዝሙር, ተዋሕዶ,ቴዎድሮስ, tewሸodros, ማህበረ ሳዶርዘኦርቶዶክስ, mahber sador ze orthodox, eotc tv, "arsema tube" "orthodox mezmur" "tewahedo77" "melbese birhan" ንቁ" nku" kesis henok" "ቃጥላ ፅዮን ማርያም" "ቃጥላ ማርያም" "የእመቤታችን መዝሙሮች" "የቅድስት ድንግል ማርያም መዝሙር" "የወላዲተ አምላክ መዝሙር" "የአርሴማ መዝሙር" "የቅዱስ ሚካኤል መዝሙር" "የቅዱስ ገብርኤል መዝሙር"
  • 4.6K subscribers,
  • 132 videos
Like/Views8.9%
Last Updated6 days ago

GERJI EMMANUEL

ገርጂ አማኑኤል ኅብረት ቤተ ክርስቲያን ትውልድን በእግዚአብሔር ፈቃድ፣ ከክርስቶስ ስር፣ በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ለማስታጠቅ የምትሠራ፤ ይህንንም በትምህርት፣ በጸሎት፣ በኅብረት፣ በአምልኮ እና በአገልግሎት የምትተገብር በአዲስ አበባ ገርጂ አከባቢ የምትገኝ አጥቢያ ናት።
  • 1.5K subscribers,
  • 169 videos
Like/Views3.7%
Last Updateda year ago

መካነ ሕይወት ጮቢ በዓታ ለማርያም አንድነት ገዳም

መካነ ሕይወት ጮቢ በዓታ ለማርያም አንድነት ገዳም ከአዲስ አበባ በደቡብ ምዕራብ አቅጣጫ 113 ኪሎ ሜትሮችን አቆራርጠን ወደ ጉራጌ ዞን  ዱግዳ ቦራ ወረዳ እነዘልቃለን፡፡  በሃርቦ አቡኖ ቀበሌ በምስራቅ ሸዋ ሃገረ ስብከት  ከአቡኖ ተራራ ስር የሚገኘው ድንቁ የጮቢ ባዕታ ለማርያም ገዳም ይህ ነው፡፡ ይህ ገዳም  እውን የሆነው  በቆሞስ አባ  ተክለ ስላሴ ገብረ ህይወትና በመንፈሳዊ  ልጆቻው ነው፡፡  በወቅቱ የምስራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት የነበሩት ብጹዕ አቡነ ጎርጎርዮስ ሳልሳዊና የሀገሬው ሽማግሌዎች  ሌሎችም እንግዶች በተገኙበት የቤተክርስቲያኑ መቃኞ  የመሰረት ድንጋይ በሰኔ 15/1995 ተጥሎ በእግዚዓብሄር እርዳታ በስድስት ወራት ውስጥ ተጠናቆ ታህሳስ 5/ 1996 ቅዳሴ ቤቷ ተከበረ፡፡ በርካቶችም ወደዚህ ስፍራ ለልዩ ልዩ ሃይማኖታዊ ጉዳዮች መምጣት ጀመሩ፡፡ ገዳሙ አሁን የሚጠራበትን ማለትም መካነ ህይወት ጮቢ በዓታ ለማርያም የሚለውን የመጠርያ ስም የያዘው ከሰኔ 4/1998 አመተ ምህረት ጀምሮ ነው፡፡  ከገዳሙ በኢትዮጵያ የመጀመርያ የሆነው ተርሸሪ ሆስፒታል ለማሰራት እንቅስቃሴ ጀምሯል፡፡ በ30,000 ካሬ ላይ ያርፋል ተብሎ ዲዛይኑ የወጣለት የገዳሙ ሆስፒታል ከህክምና እስከ ህልፈተ ህይወት ክርስታናዊ አስተምሮን ተከትሎ ያከናውናልም ተብሏል፡፡ መካነ ሕይወት ጮቢ በዓታ ለማርያም አ/ገ ሪ/ሆ አ/ኮ ንግድ ባንክ አካውንት 1000571767434 አሀዱ ባንክ አካውንት 0000020010901 አጭር ቁጥር 0200 https://gofund.me/c65fdd44 ስልክ +251910651049 ሒሳብ ሹም +251931302636 ስራ አስኪያጅ +251913569435 ዋና ሰብሳቢ
  • 1.7K subscribers,
  • 12 videos
Like/Views7.6%
Last Updated20 days ago

Abex production

ሀገርን ያለ ኪነ ጥበብ አንዲትም እርምጃ ማራመድ ከባድ ነውና የድርሻችንን እንወጣ ዘንድ፤ ማህበራዊ ችግሮቻችንና ድክመቶቻችንን በጥበብ አዋህደን እንድንመካከርበት ይኽ አምድ ተከፈተ። በዚህ አምድ ስር የሙሉ ግዜ ፊልሞች፤ አጫጭር ትምህርታዊና አዝናኝ ድራማዎች፤ ተከታታይ የቪዲዮና የሬዲዮ ድራማዎች፤ ጥበብ ነክና ማህበረሰባዊ ውይይቶች፤ እይታዎችና ወጎች ይቀርባሉ። አብራችሁን በመሆናችሁ እናመሰግናለን። Art and culture are important complements for community development. They boast multiple opportunities to learn, leisure and entertain many. They are also tools to enrich local amnesties. Thus , Its our aim and the main objective of this media. In a nation, theater, poetry, and art studios are keys to unite people regardless of any age, nationality, or religion differences. We are here to build this bond together. This platform is about exploring cultures, exchanging ideas and entertaining with various movie serious, drama and literature. Thank you for being our family.
  • 5.4K subscribers,
  • 0 videos