Subscribers
10K-50K50K-100K100K-200K200K-500K500K-1M1M+2M+
-
Views/7days
10K+50K+100K+200K+500K+1M+
-
Super Chat
$5,000+$10,000+$50,000+
-
Live Viewers
1K+3K+5K+10K+20K+30K+
-
Last promotion
Past 7 daysPast 15 daysPast 30 daysPast 180 daysBefore past 30 days
Country
United StatesSouth KoreaJapanTaiwanIndonesiaViet NamIndia
Relevance

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

የተዘጋባችሁን ሁሉ በአማኑኤል ስም ኤፍታህ ( ተከፈት ) ስትሉት መድሐኔዓለም ይከፍትልናል ፦ ምንድነው የተዘጋብን ?.....አእምሯችን ?.....በረከታችን ?.....ጤንነታችን ?.....ሰብአዊ መብታችን ?..... ፀጋችን ?......ምንም ይሁን በስሙ ኃይል ይከፈታል ...
  • 143K subscribers,
  • 500 videos
Views/7days31,500
Super Chat$12,453
Like/Views11.2%
Last Updated4 days ago

Rakeb Alemayehu

ጤናና ሰላም አያሳጣችሁ ሌላው ሁሉም በጊዜው ይሆናል! ራኬብ አለማየሁ ነኝ! ይህ የዩቲብ ቻናል በቢዝነስ ሃሳቦችና ቲፕስ፣ በጠንካራ ቃለመጠይቆች፣ ወቅታዊ መረጃዎች፣ አነቃቂ ንግግሮች፣ ሲትኮም፣ አዝናኝ ጨዋታዎች፣ መዝናኛ እና የተለያዩ ዝግጅቶች ወደ እናንተ የሚደርሱበት ቻናል ነው፡፡ በዚህ ቻናል የማይዳሰስ የማይነካ ምንም ጉዳይ አይኖርም፣ ከእናንተ ወገኖቼ ጋር ሃሳቦችን የምለዋወጥበት የምወያይበትና ለጋራ እድገታችን የምንማከርበት መድረክ ነው፡፡ ይህ ቻናል እናንተን በመላው አለም የምትገኙ ወገኖቼን ከማዝናናት ባለፈ በኑሯችሁ ወደተሻለ ስኬት እንድትደርሱ፣ በቢዝነሱ ዓለም እንድትሰማሩ መረጃ የሚሰጥና ስራ ፈጣሪ እንድትሆኑ የሚያበረታታ እንዲሁም እድሎችን የሚያመላክት፣ ድልድይ ሊሆን የተጀመረ ነው፡፡ የዚህ ቻናል ተከታታዮች ስትሆኑ በራስ ሰርቶ መለወጥን ፣ ስራ ፈጣሪነትን፣ መረጃን ሳቅና ቁምነገርን ታገኛላችሁ፣ እውቀት ስንገነባ የተሻለ ነገ ይኖረናል!
  • 356K subscribers,
  • 165 videos
Views/7days77,534
Super Chat$78
Like/Views2.8%
Last Updated2 months ago

ኬፋ ቲዮብ | Kefa Tube

ሉቃ 10-19 እነሆ እባቡንና ጊንጡን ትረግጡ ዘንድ በጠላትም ኃይል ሁሉ ላይ ሥልጣን ሰጥቻችኋለሁ የሚጉዳችሁም ምንም የለም።
  • 16K subscribers,
  • 173 videos
Super Chat$2,271
Like/Views11.5%
Last Updated5 days ago

ቀላል እንግሊዝኛ Easy English

ምንም የእንግሊዝኛ ቋንቋን ለማይችሉ በቀላሉ ለማስተማር የተዘጋጀ ቻናል። ፌስቡክ: ቀላል እንግሊዝኛ ቲክቶክ: @Kelalenglizegna
  • 51K subscribers,
  • 112 videos
Views/7days2,102
Like/Views5.1%
Last Updated13 days ago

Dj Kingston WezWez

WezWez Addis/ ወዝወዝ አዲስ ምንም ማድረግ አይቻልም! SUBSCRIBE TO OUR CHANNEL,THANK YOU! ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ በምትወዷቸው ፕሮግራሞች ወዝወዝ እንድትሉ እንጋብዛለን:: Contact Us :- 📩 wezwezaddis@gmail.com 📞 +251984949409
  • 28K subscribers,
  • 33 videos
Views/7days346
Like/Views2.1%
Last Updateda month ago

Sara - Ethiopian Food

ሰላም ቤተሰቦቼ እንዴት ናቺሁ እኔ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደህና ነኝ:: እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ በዚህ ቻናል ልሰራ ያሰብኩት በዋነኛነት ሰለምግብ አዘገጃጀት ሲሆን በተጨማሪም ስለ ባልትና ነው:: ለዚህ ቻናል አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ:: ምንም አይነት አስተያየት ካለሆት በደስታ እንቀበላለን:: የዚህ ቤተሰብ አባል ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን:: እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ:: Hello Friends, How you doing? I am doing great. This channel mainly presents about food preparation or cooking. In addition, it presents about decoration, hand made jewelries, beauty, house keeping, dressing styles, as well as comedy, drama, dialogues, narration, poems, and story. If you are new to this channel please subscribe. If you have any kinds of comments, you are very welcome. Thank you very much for being the family of this channel.
  • 155K subscribers,
  • 79 videos
Last Updated3 months ago

HAYMI ሀይሚ

#ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ! 👉የማውቀውን ጠይቄ ከስው የተርዳሁትን ሞክሬ ለውጥ ያገኝሁበትን ሁሉ ምንም ሳልሰስትና ሳላፍር ለእናተ አቀርባለሁ! ✔ ሰብስክራይብ በማድርግ ቤተሰብ ይሁኑ! ♥ወዳችሁና ፈቅዳችሁ ስለምትከታተልኝ ከልብ አመሰግናለሁ😘 ☞ልፋቷን ድኳሟን ሰው ያላወቀላት!!!! አሳዛኝ ከርታታ ሚስኪን የዋህ ማናት?!!!
  • 82K subscribers,
  • 189 videos
Views/7days219
Like/Views3.6%
Last Updated14 days ago

hani tube አካውንቲንግ አስተማሪ

ምንም ነገር ቢሆን ያወኩትን አንድም ሳላስቀር ለናንተ አሳውቃለሁ ምክንያቱም የኑፉግነት መጀመሪያ የሚያውቁትን ለሌች አለማሳወቅ ነው ብዬ ስለማስብ። በዚህ ሀሳብ ከተስማማቹ subscribe በማድረግ የዚህ ቻናል ቤተሰብ በመሆን የምናውቀውን እንማማራለን።የተሰሩ video share እና like አድርጉ።ምቀኝነት በሽታ ነው። ❤❤❤❤❤❤ እኔ ንፉግ አይደለውም እናንተስ??? ❗❗❗❗❗❗❗❗❗❗❗❗❗❗❗❗❗🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 በዚህ ቻናል የምትማሩት:- 1) አካውንቲንግ (Accounting ) 2) የኢትዮጵያ ታክስ ህጎችን |Ethiopia tax systems | 3) Peachtree Accounting tutorial 4.What is the difference between International Accounting Standard (IAS) or (IFRS) and Generally Accepted Accounting Principles (GAAP) https://www.facebook.com/haniaccounting
  • 60K subscribers,
  • 122 videos
Like/Views0.9%
Last Updated19 days ago

KOKEB FILM | ኮከብ ፊልም

አዲስ ፊልሞች በየሳምንቱ 🍿 ሰብስክራይብ በማድረግ በምርጥ ፊልሞች ይዝናኑ ✅ ይሄ ቻናል ፊልሞችን በተሻለ መልኩ እንድትረዱ ለማገዝ ፤ ረዥም እና አሰልቺ የሆኑትን ደግሞ አጠር ባለ መልኩ ለማብራራት ታስቦ የተከፈተ ቻናል ነው። የተለያዩ ግራ የሚያጋቡ ፊልሞችን ለመተንተን እና እስተላለቃቸው ላይ ያለውን ትርጉም የበለጠ ግልፅ ለማድረግ እጥራለው። ባጠቃላይ በተቻለኝ አቅም በአጭሩ ሙሉ ፊልሙን ያያችሁት ያህል እስኪሰማቹ ድረስ ምንም ነገር ሳልዘል፣ ቀላል እና አዝናኝ በሆነ መንገድ ለመግለፅ እናንተንም ለማዝናናት እሞክራለው። በየሳምንቱ የተለያዩ ምርጥ እና አጓጊ ፊልሞች በአጭሩ ተከሽነው ይቀርቡበታል። ሰብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ! 🍿 Don't forget to subscribe! 🍿
  • 26K subscribers,
  • 120 videos
Like/Views1.7%
Last Updated6 days ago

Akiyamos አኪያሞስ

AKIYAMOS TUBE is an Ethiopian orthodox tewahedo spiritual songs channel we delivered spiritual song and sibket of orthodox tewahedo for worldwide, our channel have legal license if any issues about our videos we can take all responsibilities. WARNING!! The unauthorized download and re-post on any social media, reproduction or distribution of this copyrighted work is illegal አኪያሞስ ቲዩብ በዓለም ዙሪያ የኦርቶዶክስ tewahedo መንፈሳዊ መዝሙር እና ስብከት የምናስተናግድበት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መንፈሳዊ መዝሙሮች ቻናል ነው ፡፡ ስለእኛ ቪዲዮ ምንም አይነት ችግር ቢፈጠር ሁሉንም ሃላፊነቶች መውሰድ የምንችል ህጋዊ ፈቃድ አለን ፡፡ ማስጠንቀቂያ !! ያልተፈቀደ ማውረድ እና በማናቸውም በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ፣ የዚህ ቅጂ መብት መባዛት ወይም ማሰራጨት ሕገወጥ ነው
  • 35K subscribers,
  • 54 videos
Like/Views6.8%
Last Updated12 days ago

ሀበሻ Tips

ይህ ቻናል የተለያዩ እውነታዎች ፣ ታሪኮች በአለም ላይ ስላሉ አስገራሚ እና አስደናቂ ነገሮች እንዲሁም ፤ ፊልሞችን በተሻለ መልኩ እንድትረዱ ፤ ረዥም እና አሰልቺ የሆኑትን ፊልሞች ደግሞ አጠር ባለ መልኩ ለማብራራት ታስቦ የተከፈተ ቻናል ነዉ። በአጭሩ ሙሉ ፊልሙን ያያችሁት ያህል እስኪሰማቹ ድረስ ምንም ነገር ሳንዘል፣ ቀላል እና አዝናኝ በሆነ መንገድ ለመግለፅ እናንተንም ለማዝናናት እንሞክራለን። this channel is all about all kinds of facts,stories around the globe, entertaining and educating you guys the channel also intended to help you better understand movies and save your time from the lengthy or even boring ones Overall , we try to entertain you in a simple and fun way, without omitting anything until you feel like you have seen the whole movie. so don't hesitate to subscribe and enjoy your time with me !
  • 24K subscribers,
  • 85 videos
Like/Views1.7%
Last Updated4 months ago

Eureka - ዩሪካ

✅ Join Our Telegram Channel 👉 https://t.me/EurekaTvAndRadio ✅ Subscribe to get all updates: 👉 https://www.youtube.com/c/EurekaTVRadio?sub_confirmation=1 ✅ contact us 👉 +251 913 186 289 ጤና ይስጥልን በመላው አለም ለምትገኙ እፁብ ድንቅ የሰው ልጆች!!! እንኳን ደህና መጣችሁ!!! ይህ እዮሪካ ቲቪ እና ሬድዮ! እዮሪካ በአስተሳሰብ ልህቀት ላይ ሙሉ ትኩረቱን ያደረገ ቻናል ነው! በዚህ ቻናል በህይወት ክህሎት እና የስኬት ሚስጥሮች ዙሪያ የማይዳሰስ የማይነካ ምንም ጉዳይ አይኖርም፡፡ ይህ ቻናል አንትን፣ አንቺን፣ እናንተን፣ ብሎም እኛን እንዲሁም ሀገራችንን ወደተሻለ ስኬት ደርሰን እዮሪካ የምንልበትን ቅጽበት ለመፍጠር ታስቦ የተጀመረ ነው፡፡ ይህ ቻናል በአስተሳሰብ ልህቀት ጋዜጠኛ ሚኩ እዮሪካ አማካኝነት ፕሮግራሞችን ወደእናንተ ያደርሳል፡፡ ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ፕሮግራሞችን በፍጥነት ያግኙ!!! ሰው መሆን ስኬት ነው!!! ⚡ Subscribe to Eureka Tv and Radio Media TV Here: https://www.youtube.com/c/EurekaTVRadio?sub_confirmation=1 Primary Author and Founder of Eurek Tv and Radio: Milkyas Getachew Contact Email: habelmultimedia@gmail.com
  • 35K subscribers,
  • 304 videos
Views/7days4,041
Like/Views3.4%
Last Updated5 days ago

WATCH BADBOY MOVIES

እንኳን በደህና መጣችሁ! ይሄ ቻናል ፊልሞችን በተሻለ መልኩ እንድትረዱ ለመርዳት ፤ ረዥም እና አሰልቺ የሆኑትን ደግሞ አጠር ባለ መልኩ ለማብራራት ታስቦ የተከፈተ ቻናል ነዉ። አንዳንድ ግራ የሚያጋቡ ፊልሞችን ለመተንተን እና አስተላለቃቸዉ ላይ ያለዉን ትርጉምም የበለጠ ግልፅ ለማድረግ እንጥራለን። ባጠቃላይ በተቻለን አቅም በአጭሩ ሙሉ ፊልሙን ያያችሁት ያህል እስኪሰማቹ ድረስ ምንም ነገር ሳንዘል፣ ቀላል እና አዝናኝ በሆነ መንገድ ለመግለፅ እናንተንም ለማዝናናት እንሞክራለን። Welcome to WATCH BADBOY MOVIES , the channel which's intended to help you better understand movies and save your time from the lengthy or even boring ones. We go through the whole movie commenting on every detail. At the end of the video, we like to explain some of the more confusing movies and what the ending may mean to us. Overall we try to explain the movies in the simplest ways we can while adding our input, and interesting facts. We love movies and here we explain and review movies in our own unique way to help you understand the movie better and not miss any important detail from it. Don't forget to subscribe!
  • 75K subscribers,
  • 562 videos
Views/7days7,399
Like/Views1.7%
Last Updated2 days ago

firdows ሐበሻዊት

አረህማን !! ጥፍቴን አምናለሁ ደካማነቴና ወንጀለኛነቴን አውቃለሁ በእስከዛሬው እድሜዬ ምንም ጥሩ ስራም ባልሰራ እንኳን ውድ ጥሩ ነገር ያመላከተ ሰው ከሚያገኝው አጅር አታሳጣኝ🤲 አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ የእዚህ ቻናል በምትጎበኙ ሁሉ የአላህ እዝነት በእናተ ላይ ይሁን ይህ ቻናል እኔ ያወኩትን ሸር የማደርግበት ሲሆን ምንም አይነት ማጭበርበር ያለባችውን ፣ ለሰው ልጅ ጎጅ የሆኑ እና ነፍሴ በእጁ የሆነውን አምላኬን ፈጣሪዬን (አረህማንን ) የሚያስቆጡ ነገሮች ሼር ከማድረግ በእርሱ በአላህ እጠበቃለሁ:: እውቀትን መፈለግ የእያንዳንዳችን ሙስሊም ግደታ ነው የሰው ልጅ ያለ እውቀት ቤት ያለማብራት እንደሚሉት ነው እውቀት 👉 ሙሉ ሰው ያደርጋል እውቀት 👉 ፈጣሪን ከፍጡር ለይተን እንድናውቅ ይደረጋል እውቀት 👉 ያስከብራል እውቀት 👉 በአጠቃላይ (ሰው) ያድርጋል !! ሰው 👉 ማለት የሚያስብ በእውቀቱ መላይኮች ሱጂድ የወረዱለት በአረህማን እጂ የተሰራ እጅግ የላቀና ልዩ የተከበረ ተደርጎ የተፈጠረ ነው እንደሰው ማሰብ ስንጀምር መብትና ግደታችንን እናውቃለን መብታችንንን ስናውቅ ያለብንንን ግደታም እናውቃለን።
  • 43K subscribers,
  • 112 videos
Views/7days4,392
Like/Views11.3%
Last Updated6 days ago

Rufta Lbey

በስመኣብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ኣሃዱ ኣምላክ ኣሜን!! እንቃዕ ብሰላም ናብ መንፈሳዊ ቻነል ሩፍታ ልበይ መጻእኩም። ቀንዲ ዕላማ ናይዚ ቻነል ድማ፤ ነታ ብደም እቲ ርእሰ-እብነ መኣዝን ዝኾነ ክርስቶስ ተመስሪታ፥ ብሃዋርያት ተሰቢኻ፥ ብደም ቅዱሳን ሰማዕታት ጸኒዓ ብሊቃውንቲ ቤተ ክርስቲያን ኣቦታትና ዝተረከብናያ ቅድስት ሃይማኖት፥ ሕጋን ስርዓታን ብምሕላው፥ ምንም ነገር ከየጕደለት ብዝግባእ፤ ንኣብ ዝተፈላለየ ኩርናዓት ዓለም ዝርከቡ ምእመናን ህዝበ ክርስቲያን፥ መንፈሳዊ በረኸትን ትምህርትን ንምትሕልላፍ ኢዩ። "ብመዝሙርን ብቅኔን ብመንፈሳዊ ዜማን ንሓድሕድኩም ተዛራረቡ ንጎይታ ብልብኩም እናዜምኩምን፡ እናዘመርኩምን ከኣ ንእግዚኣብሄር ኣቦና ስለ ኩሉ ነገር ብስም ጎይታና እየሱስ ክርስቶስ ኩሉ ሳዕ ኣመስግንዎ"። ኤፎ 5፥19-20 ንዕብየትና ዝኾውን ርእይቶ ምስ ነቀፌታ ክትጽሕፉልና ብትሕትና ንሓትት። ነቲ ሓጥያትና ጸይሩ፡ክንወድቅ እናልዓለ፡ክንጉብጥ እንቅነዐ ዝጋስየና ልዑል እግዚኣብሔር ናይ ኣምልኾ ምስጋና ይብጽሓዮ። ነታ ዘይጽወር ዝጸረት፡ምኽንያት ድሕነትና ዝኾነት ድንግል ማርያም ናይ ጸጋ ምስጋና ይብጽሓያ። እዚ መንፈስ ቅዱሳዊ ዕላማ ዕዉት ንምዃን ድማ፥ ናይ ልዑል እግዚኣብሔር ረድኤት፥ ናይ ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ኣማላድነትን ናይ ቅዱሳን ጸሎትን በረኸትን ኣይፈለየና። ኣሜን Email- Kibrom.debesay24@gmail Tele- 0041762503069
  • 49K subscribers,
  • 79 videos
Like/Views8.8%
Last Updated4 months ago

MEZGEB FILM | መዝገብ ፊልም

🍿እንኳን ወደ መዝገብ ፊልም በደህና መጣችሁ!🔥 ይሄ ቻናል ፊልሞችን በተሻለ መልኩ እንድትረዱ ለመርዳት ፤ ረዥም እና አሰልቺ የሆኑትን ደግሞ አጠር ባለ መልኩ ለማብራራት ታስቦ የተከፈተ ቻናል ነዉ። አንዳንድ ግራ የሚያጋቡ ፊልሞችን ለመተንተን እና አስተላለቃቸዉ ላይ ያለዉን ትርጉምም የበለጠ ግልፅ ለማድረግ እንጥራለን። ባጠቃላይ በተቻለን አቅም በአጭሩ ሙሉ ፊልሙን ያያችሁት ያህል እስኪሰማቹ ድረስ ምንም ነገር ሳንዘል፣ ቀላል እና አዝናኝ በሆነ መንገድ ለመግለፅ እናንተንም ለማዝናናት እንሞክራለን። Welcome to Mezgeb Film , the channel which's intended to help you better understand movies and save your time from the lengthy or even boring ones. We go through the whole movie commenting on every detail. At the end of the video, we like to explain some of the more confusing movies and what the ending may mean to us. Overall we try to explain the movies in the simplest ways we can while adding our input, and interesting facts. We love movies and here we explain and review movies in our own unique way to help you understand the movie better and not miss any important detail from it.
  • 26K subscribers,
  • 100 videos
Views/7days9,987
Like/Views1.7%
Last Updated4 days ago

አጭር ፊልም | ACHIR FILM

50K ሰላም! እንኳን ወደ አጭር ፊልም ቻናል በደህና መጣችሁ! ይሄ ቻናል ፊልሞችን በተሻለ መልኩ እንድትረዱ ለመርዳት ፤ ረዥም እና አሰልቺ የሆኑትን ደግሞ አጠር ባለ መልኩ ለማብራራት ታስቦ የተከፈተ ቻናል ነዉ። አንዳንድ ግራ የሚያጋቡ ፊልሞችን ለመተንተን እና አስተላለቃቸዉ ላይ ያለዉን ትርጉምም የበለጠ ግልፅ ለማድረግ እንጥራለን። ባጠቃላይ በተቻለን አቅም በአጭሩ ሙሉ ፊልሙን ያያችሁት ያህል እስኪሰማቹ ድረስ ምንም ነገር ሳንዘል፣ ቀላል እና አዝናኝ በሆነ መንገድ ለመግለፅ እናንተንም ለማዝናናት እንሞክራለን። the channel which's intended to help you better understand movies and save your time from the lengthy or even boring ones. We go through the whole movie commenting on every detail. At the end of the video, we like to explain some of the more confusing movies and what the ending may mean to us. Overall we try to explain the movies in the simplest ways we can while adding our input, and interesting facts. We love movies and here we explain and review movies in our own unique way to help you understand the movie better and not miss any important detail from it. Don't forget to subscribe!
  • 52K subscribers,
  • 314 videos
Views/7days19,571
Like/Views2.3%
Last Updated5 days ago

Melkamu Tube

Welcome to Melkamu Tube Tv's official YouTube Channel 📺 We're on a mission - to encompass the whole world with the life-changing Gospel of the Lord Jesus Christ. Mark 16:15 15 And He said to them, “Go into all the world and preach the gospel to every creature.” Only Jesus Saves / ኢየሱስ ብቻውን ያድናል! በዚህ ቻናል ማንኛውንም መንፈሳዊ ቪዲዮቻችሁን እንድንለቅ የምትፈልጉ ካላችሁ በጅሜላችን ላኩልን :- melkamutube@gmail.com ማሳሰቢያ! 1) ለመልቀቅ ምንም አይነት ብር የማንቀበል ብሎም የማንሰጥ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን!! 2) ቪድዮቹ already በዩቲዩብ የተለቀቁ ከሆኑ እኛ በድጋሚ መልቀቅ አንችልም! 3) HD (በጣም ጥርት ያሉ) ቪድዮች ቢሆኑ አርፊ ነው! 4) Background music ባይኖራቸው ይመረጣል ምክንያቱም ኮፓራይት ልኖርባቸው ስለምችል! 5) የመጨረሻው እና ዋነኛው:- ቪድዮቹ ወንጌል ነክ መሆን አለባቸው!! 📩📩 melkamutube@gmail.com Please, watch our videos also Subscribe, Like, Comment and Share! Instagram : melkamu_tube Facebook : Melkamu Tube - መልካሙ ቲዩብ Tweeter : @Melkamu_tube Telegram: Melkamu Tube - መልካሙ ቲዩብ TikTok: Melkamu.Tube
  • 39K subscribers,
  • 30 videos
Super Chat$10
Like/Views2.4%
Last Updated2 years ago

EOTC (Orthodox Tewahedo) Channel

"ሁሉን የፈጠረ አንድ አምላክ በሚሆን በእግዚአብሔር አብ እናምናለን። ሰማይና ምድርን የፈጠረ፣ የሚታየውንና የማይታየውን፣ ዓለም ሳይፈጠር ከእርሱ ጋር በነበረ አንድ የአብ ልጅ በሚሆን በአንድ ጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እናምናለን። ከብርሃን የተገኘ ብርሃን፣ ከእውነተኛ አምላክ የተገኘ አምላክ፣ የተወለደ እንጂ ያልተፈጠረ፣ በባሕርዩ ከአብ ጋር የሚተካከል፣ ሁሉ በእርሱ የሆነ፥ በሰማይም ካለው፣ በምድርም ካለው፥ ያለእርሱ ምንም የሆነ የለም። ስለኛ ስለ ሰዎች፥ እኛን ለማዳን ከሰማይ ወረደ፤ በመንፈስ ቅዱስ ግብር፥ ከቅድስት ድንግል ማርያም ፍፁም ሰውን ሆነ፤ ደግሞም ስእለኛ ተሰቀለ። በጴንጤናዊው በጲላጦስ ዘመን እርሱ መከራን ተቀበለ፤ ሞተ፣ ተቀበረ፣ በሶስተኛውም ቀን ከሙታን ተለይቶ ተነሳ። በቅዱሳት መጽሐፍት እንደተጻፈ በክብር በምስጋና ወደ ሠማይ ዐረገ፤ በአባቱም ቀኝ ተቀመጠ፤ ዳግመኛም በሕያዋንና በሙታን ለመፍረድ በምስጋና ይመጣል። ለመንግስቱም ፍፃሜ የለውም። በመንፈስ ቅዱስ እናምናለን፤ እርሱም ጌታ፥ ሕይወትን የሚሰጥ ከአብ የሰረጸ፥ ከአብ ከወልድ ጋር በአንድነት እንሰግድለታለን፤ እናመሰግነዋለን፤ እርሱም በነቢያት አድሮ የተናገረ ነው። ከሁሉም በላይ በምትሆን ሐዋርያት በሠሯት በአንዲት ቤተ ክርስቲያን እናምናለን። ኃጢአት በሚሰረይባት በአንዲት ጥምቀትም እናምናለን። የሙታንንም መነሳት ተስፋ እናደርጋለን የሚመጣውንም ሕይወት ለዘላለሙ፥ አሜን።
  • 69K subscribers,
  • 1K videos
Like/Views6.4%
Last Updated2 years ago

Kidanemihret

"Zema, particularly the chants of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church, is attributed to St. Yared, a composer & choreographer who lived in Aksum in the 6th century AD." http://www.tadias.com/11/29/2007/ "ሁሉን የፈጠረ አንድ አምላክ በሚሆን በእግዚአብሔር አብ እናምናለን። ሰማይና ምድርን የፈጠረ፣ የሚታየውንና የማይታየውን፣ ዓለም ሳይፈጠር ከእርሱ ጋር በነበረ አንድ የአብ ልጅ በሚሆን በአንድ ጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እናምናለን። ከብርሃን የተገኘ ብርሃን፣ ከእውነተኛ አምላክ የተገኘ አምላክ፣ የተወለደ እንጂ ያልተፈጠረ፣ በባሕርዩ ከአብ ጋር የሚተካከል፣ ሁሉ በእርሱ የሆነ፥ በሰማይም ካለው፣ በምድርም ካለው፥ ያለእርሱ ምንም የሆነ የለም። ስለኛ ስለ ሰዎች፥ እኛን ለማዳን ከሰማይ ወረደ፤ በመንፈስ ቅዱስ ግብር፥ ከቅድስት ድንግል ማርያም ፍፁም ሰውን ሆነ፤ ደግሞም ስእለኛ ተሰቀለ። በጴንጤናዊው በጲላጦስ ዘመን እርሱ መከራን ተቀበለ፤ ሞተ፣ ተቀበረ፣ በሶስተኛውም ቀን ከሙታን ተለይቶ ተነሳ። በቅዱሳት መጽሐፍት እንደተጻፈ በክብር በምስጋና ወደ ሠማይ ዐረገ፤ በአባቱም ቀኝ ተቀመጠ፤ ዳግመኛም በሕያዋንና በሙታን ለመፍረድ በምስጋና ይመጣል። ለመንግስቱም ፍፃሜ የለውም። በመንፈስ ቅዱስ እናምናለን፤ እርሱም ጌታ፥ ሕይወትን የሚሰጥ ከአብ የሰረጸ፥ ከአብ ከወልድ ጋር በአንድነት እንሰግድለታለን፤ እናመሰግነዋለን፤ እርሱም በነቢያት አድሮ የተናገረ ነው። ከሁሉም.በላይ በምትሆን ሐዋርያት በሠሯት በአንዲት ቤተ ክርስቲያን እናምናለን። ኃጢአት በሚሰረይባት በአንዲት ጥምቀትም እናምናለን።የሙታንንም መነሳት ተስፋ እናደርጋለን የሚመጣውንም ሕይወት ለዘላለሙ፥ አሜን"
  • 45K subscribers,
  • 40 videos
Like/Views0.9%
Last Updated6 years ago